981
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
Архив постов
#10_የልብ_ህመሞች ✏️
1……✍ በአላህ (ሱብሀነ ወተአላ) እናምናለን እንላለን ነገር ግን ትዕዛዙን አንተገብርም።
2…..✍ ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንወዳሉን እንላለን ግን የሳቸውን ፈለገ ሱናቸውን በመተግበር አልተከተልንም ።
3…..✍ ቁርዐን እንቀራለን ነገር ግን ወደተግባር አንለውጠውም።
4…..✍ የአላህ (ሱወ) ፀጋ ሁሌ ይደርሰናል ነገር ግን አመስጋኝ አልሆንም።
5….✍ ሸይጧን ጥላታችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ከእርሱ ተቃራኒ አልቆምንም።
6….✍ ጀነት መግባትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለመግቢያ የሚያግዘን ስራ እየስራን አይደለም።
7….✍ ጀሀንብ መግባትን አንፈልግም ነገር ግን ከሱ ለመራቅ ምንም አይነት ሙከራ አላደረግንም።
8….✍ ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እንደሚሞት እናውቃለን ነገር ግን ለሞት እየተዘጋጀን አይደለም።
9….✍ ሰዎችን እናማለን ስህተታቸውን ለማውጣት እንጥራለን ነገር ግን የራሳችንን ጥፋትና ወንጀል እረስተናል።
10….✍ ሙታንን እንቀብራለን ነገር ግን ከዚህ ተግባራችን ትምህርት አንወስድም።
🌹. https://t.me/susui_slamic_channal
💚. #ሰብሀል_ኸይር!✋
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ
(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ…
"ወደ ቅን መንገድ ጥሪ ያደረገ ሰው የተከታዮቹን ያህል ምንዳ ለእርሱ አለው ፤ ይህም ከተከታዮቹ ምንም ሳይቀንስ ነው።"
👉. ሼር 🌹. https://t.me/susui_slamic_channal
✨እናቴ ትሙት አባቴ ይሙት ብሎ መማል ይቻላልን?✨
☆አይቻልም ምክንያቱም ኢማሙ አብይዳውድና ሌሎችም በዘገቡትና አቡሁረይራ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብያችንﷺ እንዲህ ከልክለውናል:-
((لاتحلفوا بابائكم ولا بانداد ولا تحلفوا إلا باالله ولا تحلفوا با الله إلا وانتم صادقون))
((አባታችሁም ሆነ በእናታችሁ እንዲሁም በቢጤዎች አትማሉ በአላህ እንጂ እንዳትምሉ በአላህም ስትምሉ እውነተኞች ሆናችሁ እንጂ እንዳትምሉ))
ሐዲሱን ሸኽ አልባኒይና ሽኽ ሙቅቢል (አላህ ይዘንላቸው) ሰሒህ ብለውታል።
✍ibn ali
https://t.me/susui_slamic_channal
◼️እውነተኛ የሙእሚን ኢዶች
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦አነስ ኢብኑ ማሊክ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ ለአንድ ሙእሚን አምስት ኢዶች አሉት እነሱም፦
1⃣ በሱ ላይ ወንጀል ሳይፃፍበትና አላህ ሳይቆጣው ያሳለፈው ማንኛውም ቀን ኢዱ ነው።
2⃣ ከዱንያ ወደ አሄራ ሲሄድ በኢማንና በሸሀዳ የወጣ ከሆነ ይህም ቀን ኢዱ ነው።
3⃣ ከሲራጥ አልፎ ከየውመል ቂያማ ጭንቅ የዳነበት እለት ይህም ቀን ኢዱ ነው።
4⃣ ከጀሀነም ርቆ ጀነት የሚገባበትም ቀን ኢዱ ነው።
5⃣ በጀነት ውስጥ ወደ ጌታው የሚመለከትበትም ቀን ኢዱ ነው።
📚【صيد الفوائد】
https://t.me/susui_slamic_channal
ሰው ሁሉ ተሳሳች ነው
‹‹ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ " ባትወነጅሉ ኖሮ እናንተን አጥፍቶ፣ እያጠፉ የአላህን ምህረት እየጠየቁ የሚምራቸው ሕዝቦች ይፈጥር ነበር"›› ሙስሊም ዘግበውታል🍃
»ሰው ሁሉ ተሳሳች ነው ፣ስህተት ተፈጥሯዊ ተግባሩ ነው፣ ከነርሱ በላጩ ደግሞ ተመላሾች ናቸው።🍂
‹‹ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል ፦ "የአደም ልጅ ሁሉ ተሳሳች ነው ከተሳሳቾች ሁሉ የበለጠ ደግሞ ንስሃ ገቢዎች ናቸው"›› ቲርሚዚይ ዘግበውታል🍃
»አንተ ስታምፀው እርሱ ሊምርህ ጸጸትህን በናፍቆት ይጠብቃል! አንተስ ምህረቱን አልናፈክምን? 🍂
««አላህም ቃል ገባ ፦
""ባሪያዎቼ ሆይ! በየእለቱ በቀንና በሌሊት ወንጀል ትፈፅማላችሁ እኔ ሁሉንም ወንጀል እምራለሁ ። እናም ወንጀላችንን ማረን በሉኝ እምራችኃለሁ።""🍃
🍂رَبَّنَا فَاغْفِرْ لَنَا ذُنُوبَنَا وَكَفِّرْ عَنَّا سَيِّئَاتِنَا وَتَوَفَّنَا مَعَ الْأَبْرَارِ
🤲«ጌታችን ሆይ! ኃጢአቶቻችንንም ለኛ ማር፡፡ ክፉ ሥራዎቻችንንም ከኛ አብስ፡፡ ከንጹሖቹም ሰዎች ጋር ግደለን፤» (አሊ-ዒምራን :193)🤲
🌹. https://t.me/susui_slamic_channal
🤔🤔ለምን ካዕባን በተቃራኒ ሰአት አቅጣጫ እንዞራለን ? ?
ብዙ ሰዎች በአእምሮአቸው የሚያስቡት ጥያቄ ነው በሁሉም ስራችን ላይ በቀኝ እየጀመርን ለምን ካእባን በግራ በኩል እንዞራለን?🤔
መልሱን ለማግኘት ||#open|| ሚለውን ይንኩት
👇 👇
#10_የልብ_ህመሞች ✏️
1……✍ በአላህ (ሱብሀነ ወተአላ) እናምናለን እንላለን ነገር ግን ትዕዛዙን አንተገብርም።
2…..✍ ረሱልን (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ) እንወዳሉን እንላለን ግን የሳቸውን ፈለገ ሱናቸውን በመተግበር አልተከተልንም ።
3…..✍ ቁርዐን እንቀራለን ነገር ግን ወደተግባር አንለውጠውም።
4…..✍ የአላህ (ሱወ) ፀጋ ሁሌ ይደርሰናል ነገር ግን አመስጋኝ አልሆንም።
5….✍ ሸይጧን ጥላታችን እንደሆነ እንናገራለን ግን ከእርሱ ተቃራኒ አልቆምንም።
6….✍ ጀነት መግባትን እንፈልጋለን ነገር ግን ለመግቢያ የሚያግዘን ስራ እየስራን አይደለም።
7….✍ ጀሀንብ መግባትን አንፈልግም ነገር ግን ከሱ ለመራቅ ምንም አይነት ሙከራ አላደረግንም።
8….✍ ሁሉም ህይወት ያለው ነገር እንደሚሞት እናውቃለን ነገር ግን ለሞት እየተዘጋጀን አይደለም።
9….✍ ሰዎችን እናማለን ስህተታቸውን ለማውጣት እንጥራለን ነገር ግን የራሳችንን ጥፋትና ወንጀል እረስተናል።
10….✍ ሙታንን እንቀብራለን ነገር ግን ከዚህ ተግባራችን ትምህርት አንወስድም።
🌹. https://t.me/susui_slamic_channal
💚. #ሰብሀል_ኸይር!✋
አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ
(ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ይላሉ…
"ወደ ቅን መንገድ ጥሪ ያደረገ ሰው የተከታዮቹን ያህል ምንዳ ለእርሱ አለው ፤ ይህም ከተከታዮቹ ምንም ሳይቀንስ ነው።"
👉. ሼር 🌹. https://t.me/susui_slamic_channal
#አስደሳች_ዜና
#ሙስሊም_ነህ❓❓❓
#ሙስሊም_ነሽ❓❓❓
እንግዲያውስ ሁሉንም ነገር በአንድ ያካተተ ቻናል
እዚህ ቻናል ከገቡ በኋላ የምታጡት ነገር የለም ሁሉን በአንድ ያካተተ ቻናል
#እሺ_ምን_ትፈልጋላችሁ❓❓❓
#ምረጡ_መረጥ_መረጥ_አድርጉ_እስቲ
👇👇👇👇👇👇👇👇
👑़ ታላቋ ሴት ़👑
ुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुुु
.
ከዕለታት በአንዱ ቀን ነብያችን ﷺ ታላላቅ ከሚባሉት የአንሷርና የሙሃጂር ሰሃቦች ጋር መስጂድ ውስጥ ተቀማምጠው ሳለ አንዲት ሴት ድንገት በሩ ላይ ብቅ አለች ፡፡ በቀጥታም ነብያችን ﷺ ወደተቀመጡበት አምርታ ከፊት ለፊታቸው ቆመችና ሃያዕ በተጫነው ድባብ ‹‹ አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ እኔ ዝሙት ፈፅሜያለሁ አንፁኝ ›› አለቻቸው ፡፡
ይህን እንደሰሙ ነብያችን ﷺ ፊታቸው ደም የሚያዘንብ እስኪመስል ቀላ ከዛ ፊታቸውን ወደ ቀኝ አዞሩ.....
ሙሉ ለማንበብ📬 እዚህ ጋር ይጫኑ👇 ወላሂ ውሽት አይደልም
#አስደሳች_ዜና
#ሙስሊም_ነህ❓❓❓
#ሙስሊም_ነሽ❓❓❓
እንግዲያውስ ሁሉንም ነገር በአንድ ያካተተ ቻናል
እዚህ ቻናል ከገቡ በኋላ የምታጡት ነገር የለም ሁሉን በአንድ ያካተተ ቻናል
#እሺ_ምን_ትፈልጋላችሁ❓❓❓
#ምረጡ_መረጥ_መረጥ_አድርጉ_እስቲ
👇👇👇👇👇👇👇👇
#ያ አሏህ ...
በችግር ላይ ታጋሾች አንተ በወሰንክልን ነገር ወዳጆች በረፋት ግዜ አመስጋኞች አድርገን።
ልባችንን ወደ ጀሂም ከሚወስድ በሽታ አፅዳልን ...
በሌሎቹ ላይ በመጥፎ ከመጠርጠር ጠብቀን ...
ንጋታችንን በዱዓ መልካም ውሎ አድርግልን ።
ሒወትህ እንዲሰምር
ተስፋህ እንዲታደስ..
የሸይጧንን ሴራ
በጌታህ ስም ገርስስ...
በልብህ ዙፋን ላይ
አሏህን ብቻ አንግስ ።
ኒሳኡል መሻሪዕ የኔ፣ያንተ፣ያንች ነው። የዑለሞቻችንን መንገድ በጋራ እናስቀጥል ..
https://t.me/susui_slamic_channal
✍✍"ስኬት በርግጥም ልፋትን ይጠይቃል"
፡
ጉንዳን ካሰበችው ለመድረስ ሺ ጊዜ ከምሰሶው ላይ
ትወድቃለች ፤ ትነሳለች
ንብ ጣፋጩን ማር ለመጋገር ሚሊዮን ጊዜ አበቦች
አካባቢ ትመላለሳለች
ወፍ መኖርያ ጎጆዋን ለመሥራት ማልዳ ወጥታ
አምሽታ ትገባለች
፡
✍✍"ስኬት ትኩረትንና ትእግስትን ይጠይቃል"
፡
ተኩላ ያለመውን ለማደን ቦታና አቅጣጫ ቀያይሮ
ያደባል
ድመት የተመኘችውን ለማግኘት በትእግስት
ትጠባበቃለች
አንበሳ ያቀደውን ለመያዝ በአንክሮ ይከታተላል
፡
✍✍"ስኬትና ውጤት ያለ እንቅስቃሴ አይገኝም"
፡
ነብር ካልተወረወረ አይዝም
ቀስት ካልተስፈነጠረ አያድንም
ሰይፍ ካልተሰነዘረ አይገድልም
፡
✍✍"ተንቀሳቀስ አትተኛ"
፡
ለረጅም ጊዜ የተኛ ውሃ ይሸታል
በቦታው ለዘመናት የቆየ ድንጋይ አንድ ቀን ይፈለጣል
ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ነው ጥሩ እሚሸተው
ሠንደል ሲያቃጥሉት ነው አካባቢን የሚያውደው
የሰው ልጅም በችግሮች ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን
አይወጣውም ያለ ጥረትም ከስኬት ጫፍ አይደርስም ፡፡
፡
✍✍"ዓለምን እልህ የተጋባ ነው የሚያሸንፋት"
፡
ህይወት ሩጫ ናት የስኬት ገበያ ሁሉ ውድድር አለው
መጀመሪያ የጨሰ ነው ኋላ ብርሃን የሚወጣው!
https://t.me/susui_slamic_channal
ቴሌግራም ላይ በቀላሉ ገንዘብ ይስሩ! 💵
@Share251Bot ፖስቶችን ቴሌግራም ላይ ሆነው በቀላሉ ለሌሎች ሰዎች ማጋራት ተከፋይ የሚሆኑበት የቴሌግራም ቦት ነው።
@Share251Bot | @Share251
⚡️::::::::::::ህይወት:::::::::::::⚡️
➻. አብዘሀኛው የህይወት ጉዞህ ችግር ይበዛዋል! ..
➢. ስቃይ ይበረክትበታል ..ምንም እንኳ ችግሩና ስቃዩ ማንነትህን ቢያሳጣህም ገጽታህን ቢቀይረውም ....መልክህን ቢለውጠውም ..ቅርጽህን ቢያበላሸውም! ..
➤.አንተ ግን ከጉዞህ አትዘናጋ...ተሸንፈህም አትቁም!
➻. በግራ በቀኝ የችግር መከራ አንቆ ቢይዝህም ፍሬህ እስኪያፈራ የእኔ የምትለውን ውጤት እስክታይ ድረስ መቼም ቢሆን እጂ እንዳትሰጥ!!
➢. ምክንያቱም የድካምህ ፍሬ መለኪያው ስኬትህ ነውና!።👌👌👌
https://t.me/susui_slamic_channal
