cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

LOVERS TIME 💓💓💓

.....እነሆ ዘነበ..... ግጠም ግጠም አለኝ ፥ አመሌ ተነሳ ዳሩ ምን ያረጋል... 'ሚፃፍ ሀሳብ አጣሁ ፥ ውሃ የሚያነሳ! እንግዲህ አዝናለሁ ... ለብዕር ረሃቤ ፥ ነገር ልበላ ነው🙊 የዛሬ ሶስት አመት ... እሁድ እለት ምሽት ... ያደርከው ከማን ነው?? ------------//------------- @seynoreta @Mekdit

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Hbd setyo
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Yene ebd😘😘 yene tenafaki 😚zareko anchi yetewledeshbet ken nw😱 aderkoye😍 betam nw mewedesh😄 enkuan tewledeshilegn hodye😙 may u life be careful day and night with love, happiness & success of ur right, and God's choicest blessings b always there Happy birthday boss🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎈🎈🎈🎀🎀🎀🎀🎉🎉🎉🎇🎇🎇🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎀🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁
Показать все...
🎂
Фото недоступноПоказать в Telegram
Yene ebd😘😘 yene tenafaki 😚zareko anchi yetewledeshbet ken nw😱 aderkoye😍 betam nw mewedesh😄 enkuan tewledeshilegn hodye😙 may u life be careful day and night with love, happiness & success of ur right, and God's choicest blessings b always there Happy birthday bossye😜 🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎈🎈🎈🎀🎀🎀🎀🎉🎉🎉🎇🎇🎇🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎁🎁🎁🎀🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎁🎁🎁🎁🎁
Показать все...
ሴትን ልጅ👩 ፍፁም አታኩርፋት አታስቀይማት ይልቅስ ወደዳት💖 ተንከባከባት💏 የሷ የሆነውን ነገር ሁሉ በደስታ ተቀበል✔✔ ሁሌም ግልፅ እና ታማኝ ሁንላት ይህንን ካደረክ እምነኝ ምድራዊ ገነት🌍 ውስጥ ነው ያለኸው። JOIN AND SHARE @KOSHETAA
Показать все...
❤️❤️😍😍😘😘 💕"ልብህ ውስጥ ፈልገኝ"💕 ጠፋሽብኝ ብለህ ላይ ታችም አትልፋ፤ ሜዳውን አትፈልስ ተራራም አትግፋ፤ ድንገት ብትኖር ብለህ ውቅያኖስ አትድፋ፤ ሰማዩን አታራግፍ ህዋ ቀደህ አትስፋ፤ ራሴ ልንገርህ ወዴት እንደምገኝ፤ ረጋ በልና ልብህ ውስጥ ፈልገኝ። ❤️❤️❤️😍😍😍😍😍 JOIN AND SHARE 👇👇👇👇👇👇👇 @KOSHETAA
Показать все...
ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡ አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡ መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡ ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡ እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡ መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልፅም፡፡ ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር፣ ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡ እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው።
Показать все...
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​━━━━━━━━━━━━━━━━ እኔ አንተን ስወድህ እኔ አንተን ስወድህ ልክ እንደ ገጣሚ ጨረቃ ታደሚ አንቺ ኮከብ ስሚ ምድር ሆዬ አድምጪ ፍቅሬን አረጋግጪ። ቅጠል ሁሉ ብዕር ብራናዬ ባህር ቢሆኑም አይበቁኝ ፍቅሬን ለመመስከር። ብዬ አልልህም.......... ጨረቃ ታድማ በፍፁም አይታወቅም ምድርም ስታደምጥ ታይቶ አይታወቅም። ቅጠሉም ባህሩም ላንተ ፍቅር ብሎ ስላንተ አይፅፍም ይህ ሁሉ ዉሸት ነዉ ተደርጎ አያዉቅም። ወይም........ ልክ እንደ ደራሲ ወይም እንዳዝማሪ ደረቱ ሠፊ ነዉ ኩራቱ ገዳይ ነዉ ቁመቱ ሎጋ ነዉ ሺ ዉን ይዘርራል ያሳሳቁ ነገር እንደምን ይወራል ወንዳ ወንዱነቱን ሀገር ሁሉ አዉቆታል። እያልኩ በፍፁም አላወድስህም በዉዳሴ ከንቱ አልሸነግልህም በሚያልፍ በሚጠፋ ቃል አልደልልህም። እኔ አንተን ስወድህ ስልጣኑን አምልኮ ህዝቡን ለማሳመን እንደሚዳክረዉ አንድ ባለስልጣን አንተ የኔ ከሆንክ ችግር ተሠናበትክ ልማትን አበሰርክ ርሀብ የሚባል ከሀገር አባረርክ። እኔን ከመረጥከኝ ለምለም ነዉ ሀገሩ ጥጋብ ነዉ መንደሩ ሠላም ነዉ ብሄሩ ህብረት ነዉ መዝሙሩ እዉቀት ጤና ፍቅር ድሎት ነዉ ድምሩ። እያልኩ ባዶ ተስፋ ዉዴ አልሰጥህም ችግር የሌለበት ህይወት ታይቶ አያቅም። እኔ አንተን ስወድህ ፍቅሩን ለመመስከር እንደሚማልደዉ እንደ ደቀ መዝሙር። ሠላም ለአስናንከ ሠላም ለከናፍርከ ሠላም ለሳቅከ ሠላም ለጉርናኤከ እያልኩ አላወድስህም እኔ አንተን ስወድህ እንዲህ አላረቅህም። ብቻ.............. እኔ አንተን ስወድህ በቃልም ያልሆነ ተነግሮ በማያዉቅ ፍፁም በተለየ በማንም ታስቦ ባልተተነበየ እኔ አንተን ስወድህ እራሴን ሆኜ ነዉ ምናልባት ምናልባት ትቼህ እየሄድኩ ነዉ። ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏 @Loversonlyy

🖤💞 መቼ ትመጣለህ 💞🖤 ፀሀይ ስትዘቀዝቅ ስታዞረው ፊቷን ጨረቃ ስትስቅ ስናይ ፈገግታዋን ሲከፋኝ ስታመም ስምህን ሳነሳ ስላንተ ሳወጋ ፍቅርህን ሳወሳ አልበላ ሲለኝ ባር ባር ሲለው ሆዴን ንገረኝ መቼ ነው እማየው አይንህን ለሊት አልጋዬ ላይ ሆኜ እንቅልፌ ሲጠፋ መኖር አስጠልቶኝ ልቤ ሲቆርጥ ተስፋ ስልኬን አነሳ እና ፎቶህን አያለሁ ትመጣለህ እያልኩ በርበሩን አያለሁ ከቀጠርከኝ ቦታ ቀድሜ ብደርስም ቆሜ ብጠብቅም አንተ ግን የለህም ትመጣለህ አደል አትቀርም ልጠብቅ ዝናቡ ቢዘንብ ቢወርድብኝ መብረቅ ነይ ካልከኝ ቦታ ላይ ቆሜ አንተን ስጠብቅ ጎርፍ ወስዶ ቢጥለኝ ባካል ካንተ ብርቅ ስቃዩ ቢበዛ ቢከብድም ንፋሱ ሳትስመኝ አልሞትም ከንፈሬን በስሱ ባንተ ሳልታቀፍ ህሜን ሳልነግርህ አትቀርም ልጠብቅ መቼ ትመጣለህ🤔 ✍ ንፁህ ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @Yefiker_Gojo ,,,,,,📩 @AbenaG ━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.