258
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Share the beautiful wallpaper of Ramadan to your friends
@ethioislamicdawa11
@ethioislamicdawa11
Фото недоступноПоказать в Telegram
💚 ስናፈጥር የሚባል ዚክር🌙
ذَهَبَ الظَّمَأُ وَابْتَلَّتِ الْعُرُوْقُ وَثَبَتَ اْلأَجْرُ إِنْ شَاءَ اللهُ.
‘ዘሐበዝዘመኡ ውበተልለቲል ዑሩቁ፣ ወሠበተል አጅሩ ኢንሻአልላህ
♦ ጥማችን ተቆርጧል፡፡ የደም ሥሮቻችን ረጥበቃል፡፡ የአላህ ፈቃድ ከሆነ ምንዳም ተረጋግጦልናል፡፡ ’
اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَسْأَلُكَ بِرَحْمَتِكَ الَّتِيْ وَسِعَتْ كُلَّ شَيْءٍ أَنْ تَغْفِرَ لِيْ.
‘አልሏሁምመ ኢንኒ አስአሉከ ቢራህመቲከ አልለቲ ወሲዐት ኩልለ ሸይኢን አንተግፊርሊ
♦ አላህ ሆይ! ምህረትን ትለግሰኝ ዘንድ ሁሉንም ነገር ባዳረሰችው እዝነትህ እማፀንሐለሁ፡፡
@ethioislamicdawa11
@ethioislamicdawa11
🌙አዲሱን የ ነሺዳ ቻናላችን ከስር ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇
@ethio_neshida1
@ethio_neshida1
አል-ጁሙዓ‼️
▬ ▬ ▬ ▬ ▬
✍አሏሁ'መ ሶሊ ወሲሊም ወባሪክ ዓላ ነቢይና ሙሀመድ‼️
*
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ.»
✨〰️🌙〰️✨〰️🌙〰️✨〰️
ቀኑም ይሀዉ ደረሰ
ዉስጤ ለሰለሰ አይኔም አለቀሰ
ሲናፈቅ የቆየዉ የ ኢባዳ ወር
ረመዳን መጣልን የህ ታላቁ እንግዳ
ምህረትን ፈልገን አፍወን ተባብለን
መርሀበን ብለን እንቀበለዉ
ይህን ታላቅ እንግዳ
🌙ረመዳን🌙
🌙〰️✨〰️🌙〰️✨〰️🌙
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሰፖርት ዜና ውጪ
ጨረቃ ዛሬ ባለመታየቷ የታላቁ የረመዳን ፆም ሃሙስ እንደሚጀምር Sky News Arabia ይፋ አድርጓል ።
ጁሙዓ አዲስ ነሺዳ አሊ አሚን 2022 Jumu’a Ali Amin New Amharic Nasheed
@share&join👇
@ethioislamicdawa11
@ethioislamicdawa11
ጁሙዓ_አዲስ_ነሺዳ_አሊ_አሚን_2022_Jumu’a_Ali_Amin_New_Amharic_Nasheed_3_UHaZG.m4a4.31 MB
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.