cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

"መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ "ማቴ:3÷2::

አስባቹታል ግን) ~ፍቅር በነፃ ~አየር በነፃ ~ንስሀ በነፃ ~የዘላለም_ህይወት በነፃ ~መጠጥ በክፍያ ~ዝሙት በክፍያ ~ጭፈራ_ቤት በክፍያ ~ሺሻ_ጫት በክፍያ እንዴት ከፍለን ገሐነም እንገባለን እናስብ ወገን🔥🤔 (ዛሬን የመድረሳችን ሚስጥር ኢየሱስ ነው)

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
193
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አንድ አምላክ አሜን ነሐሴ ሰባት በዚህች ዕለት አምላክን የወለደች በሁለት ወገን ድንግል የምትሆን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የፅንሰቷ በዓል ነው። ረድኤት በረከቷ ከሁላችን ጋር ትሁን አሜን !
Показать все...
4_6051045171246664448.mp41.35 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለሰንበት ት/ቤታችን አባላት በሙሉ የፊታችን ሐሙስ በ 27/2014ዓ.ም ከ ቀኑ 8:00-10:00 ሰዓት ፈረንሳይ አካባቢ የምንገኝ 8 አጥቢያዎች ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት መርሐግብር በ መካነ ሕይወት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤት አዳራሽ ስለተዘጋጀ ሁላችንም እንድንሳተፍ በጥብቅ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ።
Показать все...
በደብራችን በፈለገ ሰላም መ/መ/ቅ/ዮሐንስ ወ አቡነ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ የፈለገ ሰላም ሰ/ት/ቤት መአከላውያን አባላት ለእህት ለወንድሞቻችን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሚያዝያ 23/8/2014/ዓ,.ም
Показать все...
ዛሬ በቤላ ፈለገ ሰላም መጥምቀ መለኮት ቅድስ ዮሀንስ ንግስ በአል ላይ እኛ የተዋህዶ ልጆች ሰይፍ አንመዝም። ክርስቶስ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አላስተማረንም ኑ እኛ ስንሰባሰብ ሙሉ ሀገሩን እንደሆንን ይወቁዝምታችን ይሰበር፠
Показать все...
በ ቤላ ፈለገ ሰላምመጥምቀ መለኮት ቅድስ ዮሀንስ ቤተ ክርስቲያን ንግስ በአል ላይ እኛ የተዋህዶ ልጆች ሰይፍ አንመዝም። ክርስቶስ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አላስተማረንም፠ ኑ እኛ ስንሰባሰብ ሙሉ ሀገሩን እንደሆንን ይወቁዝምታችን ይሰበር፠ https://t.me/+7Ihp_FSAtXM0NThk ሼር ሼር ሼር https://t.me/yohansabatacn 👆👆👆 ሼር አድርጉት የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🙏🙏🙏
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ነገ በአራዳው ቅዱስ ጊዮርጊስ ንግስ በአል እንገናኝ። እኛ የተዋህዶ ልጆች ሰይፍ አንመዝም። ክርስቶስ ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አላስተማረንም፠ ኑ እኛ ስንሰባሰብ ሙሉ ሀገሩን እንደሆንን ይወቁዝምታችን ይሰበር፠ • ኦሮቶዶክስ ከኢትዮጵያ የሀይማኖቶች ህብረት ራሷን ማግለል! •ኦሮቶዶክሶች ስራ የማቆም አድማ! • ከመንግስት ባንኳችን እና ተቋማትን አለመጠቀም! • ወጣቶችን በንስሀአባት ሰብስቦ ማደራጀት በዘመቻ • ኦርቶዶክስ ሚዳዋች ውጪ ህዝቡ እንዳይጠቀም ማድረግ! ወዘተ ከኔ ሁላችሁም ስለምትሻሉ እንደዚህ አይነት አማራጯችን ካልወሰድን መቼም ቢሆን ጥያቄዎቹ አይመለሱም!!!!!! እባካችሁ #ስራ #ስረ #ስራ ስጡን ይሄንን መንግስት የምንቀጣበትን በአዲስ አበባ አካባቢ ቤተክርስቲያን ጠባቂ ወጣቶች https://t.me/+7Ihp_FSAtXM0NThk ሼር https://t.me/yohansabatacn ሼር በእግዚአብሔር ስም አደራ የበኩላችንን አንወጣ
Показать все...