cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

666ን አብረን እንቃወም

@enekawem Any comment inbox me @Murekane

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
215
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

02:51
Видео недоступноПоказать в Telegram
"…ምዕራባውያኑ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚቻላቸውን ሁሉ እያደረጉ ነው። የቀራቸው ጦር ማዝመት ብቻ ነው። ይህ የምታዩት ቪድዮ ሰሞኑን ብዙ የተባለበት፣ የኢትዮጵያ መንግሥትም ማብራሪያ የጠየቀበት በአዲስ አበባ በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጽሕፈት ቤት ውስጥ አዲስ አበባ ሁከት ላይ ናት ለማስባል ድራማ ሠርተው የሁከት፣ የአመጽ ተግባር እንዳለ ለማጯጯህ የፈበረኩት ድራማ ነው። ተመልከቱት። ጋዜጠኛ አቁመው፣ ቪድዮ እየቀረፁ፣ መፈክርም አዘጋጅተው፣ አዲስ አበባ ቀውጢ ሆናለች ሊሉ የደረሱት ቲያትር ነው ተመልከቱት። እግዚአብሔር ተዋጊ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም። በእጅ ስልክ በተቀረጸ ቀረጻ ጥንጥዬ ፊልም ነገር ዓለማቸውን ሁሉ አከሸፈባቸው። እነ ሲኤንኤንም ጦማቸውን አደሩ። ውኃ ነው የተቸለሰባቸው። አዎ ምእመናን ሁላችሁም ስልካችሁን እንዲህ ተጠቀሙበት። መረጃም ያዙበት። 👇👇👇 መልካም ንባብ @enekawem @enekawem
Показать все...
4.79 MB
ሰው ለምንድን ነው የሚከተበው? ሲጀመር ሰው የሚከተበው በበሽታ እንዳይያዝ ነው። ስለዚህ አንድ የተከተበ ሰው ሌሎች ሰዎች ተከተቡ አልተከተቡ ሊያሳስበው አይገባም ማለት ነው። በሽታውን የፈራ ሰው ይከተብ፤ በሽታውን ያልፈራ ሰው ደሞ አልከተብም ካለ መብቱ ነው። ሌሎች በግድ ይከተቡ ማለት፤ ምንም ሳይንሳዊ መሠረት የለውም፤ እንደውም ሌሎች ሰዎች ካልተከተቡ የተከተቡትን ሰዎች አደጋ ላይ ይጥላሉ ማለት፣ ክትባቱ አይሠራም ብሎ እንደመከራከር ነው፤ ይህ ማለት ደግሞ፣ ክትባቱ እንደማይሠራ እያወቃችሁ ግን በግድ ተከተቡ ማለት ነው። ይሄን ሳይንሳዊ ሀቅ የሚሞግት ምክንያታዊ መከራከሪያ ካላችሁ አምጡ። አለበዚያ ጥንቆላን በግድ ተቀበሉ ማለት ነውር ነው @enekawem
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በ2013, America አይዶል ላይ ለትይንት የቀረበው የኢሉምናቲ አባል @enekawem
Показать все...
00:06
Видео недоступноПоказать в Telegram
video_2021-11-17_11-43-00.mp42.30 KB
01:00
Видео недоступноПоказать в Telegram
video_2021-11-17_11-43-04.mp41.69 MB
00:48
Видео недоступноПоказать в Telegram
video_2021-11-17_11-43-08.mp42.12 MB
00:29
Видео недоступноПоказать в Telegram
ተመልከቱ ይህን የአሕባሽ ጋጠ ወጥ!! ~~ #ገንዘብ_ያወረው..! #ጅህልና_የጋለበው..! * ሙዓዝ ሀቢብ በኡስታዝ ሳዳት ከማል ላይ ሲያሾፍ‼️ ደግሞ ኢኽዋን ነው ብላችሁ አታወድሱት፣ #እልም ያለ የተዋጣለት አሕባሽ ነው! የአላህ ዲን እንዲህ በሰፈር ዱርዬዎች መጫወቻ ሲሆን በጣም ያሳፍራል! አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን!
Показать все...
9.34 KB
ጴጥሮስን ለታላቅ ንስሓ የቀሰቀሰው የዶሮ ጩኸት ነበር ... ‹የዶሮ ጩኸት ጴጥሮስን ለንስሓ አበቃው› የሚለው ታሪክ ከዶሮ ጩኸት አልፎ እልፍ ሰባኪያን ‹ንስሓ ግቡ› እያሉ ሲጮኹ እየሰማን ምንም ለማይመስለን ለእኛ ለልበ ደንዳኖቹ መልእክቱ ምን ይሆን? የዶሮዎቹን ጩኸት ሰምቶ በመመለስ ፈንታ የዶሮዎቹን የአጯጯህ ስልት እያወዳደርን ሰባኪያን ለምናማርጥ ለእኛ መልእክቱ በእርግጥ ምን ይሆን? በእርግጥ የዶሮውም እድል የሚያስቀና ነው፡፡ አንድ ጊዜ ጮኾ የወደቀውን ጴጥሮስ እንዲነሣ መቀስቀስ መቻሉ የታደለ ሰባኪ ያደርገዋል፡፡ ብዙ ጊዜ ስንጮኽ ውለን አንድ ሰው ለንስሓ ማብቃት ላልቻልን ሰባኪያን ይህ ዶሮ ምንኛ የሚያስቀና ነው? ለነገሩ በልማዱ ዶሮ ጮኾ ሌሎቹን ከማስነሣቱ በፊት እሱ ተነሥቶ ክንፉን እያርገበገበ ከፍ ከፍ ይላል፡፡ እኛ ግን ራሳችን በኃጢአት ተኝተን ሌላውን ለንስሓ ለመቀስቀስ የምንሞክር እንቅልፋም ዶሮዎች ስለሆንን በጩኸታችን የረበሽነው እንጂ የቀሰቀስነው ሰው የለም፡፡ @enekawem
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.