cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Don Tik tokers 😂

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
624
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
Показать все...
ተወዳጁ Don Tiktok ተመልሷል !!!!
Показать все...
👉 ትላንት በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች ፉልሀም 2-3 ኤቨርተን ሼፊልድ ዩናይትድ 0-1 ዌስትሀም ሊድስ 0-0 አርሰናል ሊቨርፑል 3-0 ሌስተር ሲቲ 🇫🇷 በፈረንሳይ ሊግ 1 - 11ኛ ሳምንት ናንቴስ 1-1 ሜትዝ ዲዮን 0-1 ሌንስ ሞንፔሌ 4-3 ስትራስበርግ ሬምስ 0-1 ኒስ አንገርስ 0-1 ሊዮን ሊል 4-0 ሎሪዬንት 🇩🇪 በጀርመን ቡንደስሊጋ - 8ኛ ሳምንት ፍራይቡርግ 1-3 ሜይንዝ ኮሎኝ 1-2 ዩኒየን በርሊን 🇮🇹 በጣልያን ሴሪኤ - 8ኛ ሳምንት ፊዮሬንቲና 0-1 ቤኔቬንቶ ኤስ ሮማ 3-0 ፓርማ ኢንተር 4-2 ቶሪኖ ቬሮና 0-2 ሳሱሎ ዩዲኒዜ 1-0 ጄኖዋ ናፖሊ 1-3 ኤሲ ሚላን 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ - 10ኛ ሳምንት ኢባር 0-0 ሄታፌ ካዲዝ 0-1 ሪያል ሶሴዳድ ግራናዳ 1-3 ቫላዶሊድ አላቬስ 2-2 ቫሌንሽያ
Показать все...
ትላንት ከተደረጉት የ 9ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ቡኃላ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል። 1. ቶተንሀም 2. ሊቨርፑል 3. ቼልሲ 4. ሌስተር ሲቲ 5. ሳውዝሃምፕተን 6. ኤቨርተን . . 10. ማን ዩናይትድ 11. አርሰናል . 13 ማን ሲቲ
Показать все...
ሮሜሉ ሉካኩ ደምቅ ነበር !! ኢንተር አስገራሚ በሆነ የውጤት ቅልበሳ ቶሪኖን ከሁለት ለዜሮ ከመመራት ተንስቶ አራት ለሁለት ሲረቱ ሉካኩ በሁሉም ጎሎች ላይ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል። 🅰 64' ⚽️ 67' ⚽️ 84' 🅰 90'
Показать все...
ፔር ኤሜሪክ ኦባሚያንግ በ2020/21 የዉድድር ዓመት ግብ ማስቆጠር ተስኖት እያየን እንገኛለን፡ ከ ፉልሃም ጋር — ✅ ከ ዌስት ሃም ጋር — ❌ ከ ሊቨርፑል ጋር — ❌ ከ ሼፍልድ ዩናይትድ ጋር — ❌ ከ ማን ሲቲ ጋር — ❌ ከ ሌስተር ሲቲ ጋር — ❌ ከ ማን ዩናይትድ ጋር — ❌ ከ አስቶንቪላ ጋር — ❌ ከ ሊድስ ዩናይትድ ጋር — ❌
Показать все...
በሜዳው የማይበገረው ሊቨርፑል ሊቨርፑሎች በትናንትናው ምሽት ሌስተር ሲቲን በሜዳቸው አንፊልድ በማሸነፍ በሜዳቸው ያደረጓቸውን ያለፉት 64 ጨዋታዎች ላይ ባለመሸነፍ አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገብ ችለዋል። በተጨማሪም ክለቡን ባሳለፍነው የክረምት ዝውውር የተቀላቀለው ዲያጎ ጆታ በሊቨርፑል ታሪክ በመጀመሪያዎቹ 4 በሜዳው ያደረጋቸው ጨዋታዎች ላይ ግብ በማስቆጠር አዲስ ክብረወሰን ማስመዝገብ ችለዋል።
Показать все...