Crazzy life ❤❤
First welome to this channel 🤗 U will get all u need love❤, lonely🙍🏼,Sad☹️,heart broken,💔Happy😂😁....Amharic and english quotes and pic 📷📷 New amharic and English music and covers.🎵🎵🎼🎼tik tik video and memes .
БольшеСтрана не указанаЯзык не указанКатегория не указана
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
#December የሚለውን #ደሴ_በር ብላ ያነነበችው ወጣት ደሴ ላይ የHigh School መ/ር ሁናለች.....
ከእለታት አንድ ቀን እንስሶች ጫካ ውስጥ ግብዣ ያዘጋጃሉ። በግብዣው መሀል ድንገት መጠጥ ያልቅባቸውና ሁሉም ይተክዛል። ከዛም ያው መጠጥ ማምጣት የግድ ስለሆነባቸው ለማምጣት ይስማማሉ። ግን ማን ይሂድ? ... ሁሉም ፈቃደኛ አልሆኑም... ስለዚህ እጣ ለማውጣት ተስማሙ።... እጣው ሲወጣ እጣው ኤሊ ላይ ዱብ....
ከዛም ኤሊ ሄደች።....
ረጅም ሰአታት አለፉ... ኤሊ ግን አሁንም የለችም። ከዛ በጣም ተናደው ሁሉም መሳደብ ይጀምራሉ።... ወዲያውኑም በሩ ተከፈተ... ማን ቢሆን ጥሩ ነው?... ኤሊ...በፈገግታ ሲቀበሉኣት እሷ ምን አለች መሰላችሁ....
ከተሳደባችሁ እንደውም አልሄድም.😂😂🤣
#ፍሬሽ ባለትዳሮች " የኔ ፍቅር ጠዋት ከእንቅልፍሽ እንዳልቀሰቅስሽ አሁን ቁርስ ስጭኝ እና በልቼ ልተኛ"😁😂😂
ከቺክህ ጋር አድርህ በነጋታው ላስደንግጣት ብለህ HIV አለብኝ እኮ ስትላት
"" ወይኔኔኔ...እንዴት እንደምነግርህ ጨንቆኝ እንጂ እኔም አለብኝ " 😩
#ድሀ ማለት ሀብት ንብረት ገንዘብ የሌለው ማለት አይደለም #ድሀ ማለት . . .
☞ተስፋ የሌለው! ፣
☞ህልም የሌለው! ፣
☞አላማ የሌለው! ፣
☞ራእይ የሌለው! ፣
☞እምነት የሌለው! ፣
☞ሰብአዊነትን ያጣ!
☞ ፍቅር የማይገባው! ነው፡፡
እንደሰው አስብ. . . #ጤናማ ጭንቅላት #ብሩህ ተስፋ! #ጠንካራ እምነት! #መልካም ስብእና! #ትልቅ አላማ! #ንፁህ ልብ! #እውነተኛ ፍቅር! ካለህ አንተ የዘለአለም #ሀብታም~ነህ፡፡"
ufffffffff Sewdaw Eko
Banchi Meknyat Eshi
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍
Amina_Official_Video_Ykee_Benda_Latest_Ugandan_Music128k.mp32.91 MB