Ethio Agri Media
Открыть в Telegram
Ethio Agricultural Media Channel ኢትዮ አግሪ ሚዲያ ይቀላቀሉ ~ስለ ሀገራችን የግብርና ስራዎች ~ስለ እንስሳት እርባታ ቢዝነስ ~Job Vacancy & News ~ Advertising For more info @Salah_8 +251913375491
Больше1 921
Подписчики
+124 часа
+67 дней
+2630 день
Архив постов
1 921
Repost from Ethio Agro Media | ኢትዮ አግሮ ሚዲያ
የሰልጣኞቻችን ምስክርነት ❤
አድራሻ: መገናኛ ሲቲ ሞል 7ተኛ ፎቅ👇
0908915767/0946461558
ኢትዮ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያና የዶሮ እርባታ
1 921
Repost from Ethio Agro Media | ኢትዮ አግሮ ሚዲያ
የኢትዮ የእንስሳት መኖ ለማገኘት በእነዚህ ስልኮች ይደውሉ።
አዲስአበባ 0908915767/0960752162
1 921
Repost from Ethio Agro Media | ኢትዮ አግሮ ሚዲያ
+2
ከተገኘ ደግሞ permethrin 1% ቅንቅን ፋርም ላይ ላገጠማችሁ ዶሮ አርቢዎች ተጠቀሙት... ቅንቅን ቢያንስ ከ5-20% የምርት መቀንስ በፋርም ውስጥ ሊያስከትል ይችላል።
1 921
+5
ሀረር 😍 በዚች ከተማ የሚገኙ ዶሮ አርቢዎች በእርባታዎቻቸው ላይ የሚያሳዩት Insane ትጋት በጣም ገርሞኛል። የRecord አያያዝ ሌሎች ሌሎች ስራዎቻቸው በጣም ያኮራል። በከተማ ያለው የፋርም ሁኔታም በእጥፍ እያደገ እንደሆነ መረዳት ችያለሁ።ከ10 ፋርሞች በላይ በነፃ ሙያዊ ድጋፍ ሰጥተናል። ምርቶቹን የሚያሻሻሉበት እና ውጤታማ የሚሆኑበትን መንገድ አሳይተናል። ሀረር ለስራ እንደሄድኩብሽ ለጉብኝት መመለሴ አይቀርም🤗😍
1 921
Repost from Ethio Agro Media | ኢትዮ አግሮ ሚዲያ
🥰🥰ኢድ ሙባረክ🥰🥰
🙏 መልካም ስራዎቻችንን አላህ ይቀበለን
🙏 በዚህ ኢድ የቲሞችን ምንዘይርበት
🙏የአልጋ ቁራኛ የሆኑ ወገኖችን ምንዘይርበት
አስታዋሽ ያጡ ችግርተኞችን ፈልገን ምንደግፍበት ይሁን!!!
"በምድር ላይ ላለ እዘኑ ሰማይ ላይ ያለው ጌታችሁ ያዝንላችኋልና።"
ነብዩ መሀመድ( ሠ.ዐ.ወ)
1 921
ለክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹሁ ❤️❤️በዓሉ የሰላም የጤና የፍቅር እንዲሆን እመኛለሁ 💐💐💐መልካም በዓል 🙏🙏🙏
1 921
WEBINAR ALERT: Elevating Veterinary Excellence
Join us for an exclusive technical and marketing session hosted by Ashish Life Science, Ethiopia (ALS). This webinar is specifically designed for the next generation of veterinary professionals to bridge the gap between academic theory and pharmaceutical innovation.
🎙️ Meet Our Expert Speakers:-
Dr. Chockalingam R. (Country Head): Will present a comprehensive Company Introduction & Imprints in Ethiopia.
Dr. Eliyas R. (Technical & Marketing Manager): Will lead an in-depth session on Products & Solutions from Ashish Life Science.
📚 Key Learning Objectives:-
The ALS Legacy: An overview of the company’s manufacturing footprint and mission to enrich animal health.
Product Deep-Dive: Understanding the science behind our leading formulations.
The Distinguishing Edge: Discover the unique features and "Quality Benchmark" that set ALS drugs apart from other brands.
🗓️ Event Details
📅 Date: Saturday, February 7, 2026
🕗 Time: 2:30 PM EAT (Saturday)-----8:30 local time
📍 Venue: Vet Student Researchers’ Telegram Channel
🔗 Link: t.me/vet_student7
"Here to Enrich"
Enhance your professional toolkit with the brand that sets the benchmark in veterinary science.
See you there!
#Share
#Share
#Share
#Ashish_Life_Science
#Vet_Student_Researchers
@vet_student7
