ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закрытый канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Больше3 767
Подписчики
Нет данных24 часа
-87 дней
-4030 дней
Архив постов
3 767
😱ሰላም ሰላም ሸገር ዲሽ ነኝ ዛሬ እስኪ ብዙዎቻቹ ስለምትጠይቁኝ ሰለ OUR TV ልንገራቹ ቻናሉ በርግጥም ይቁይ አይቁይ የታወቀ ነገር ባይኖርም እየሰረቀም ቢሆን English primerlig እና ሌሎችንም ጨዋታዎች እያሳየ ስለሆነ Verzish & FootBall HD Primerlig ማሳየት በማቆማቸው በትንሹም ቢሆን ከ Amos4w ቀጥሎ OUR TV ተመራጭ ነው
👉 ወደ አሰራሩ ስንገባ
ከ Nilesat የ ተሰራው 90ሰዐን ከጀርባ ሆነን በግራ እጀችን ትንሽ ወደ ግራ ዞር በግምት 15cm እናዞረውና ወደ ላይ በደምብ ከፍ ስናረገው በዲጅታል ፋይንደር 11015 V 30000 በዚ TP
Quality Xcruzer5500 ፋይንደር 29 LOCK ያረግልናል Quality ትንሽ ነው ሚያመጣው ሲግናልም ይደብቃል ግን 29 lock ካረገ በቂ ነው
ከዛ ሰዐናችንን ጠበቅ አናደርጋለን
ከዛ ሪሲቨራችን ላይ 11015 V 30000 Search ስተረጉት 20 ቻናሎች ይገባሉ ከ OUR TV ጋር
In Box @must08
#Call +251913064008
@Shegar08 ሸገር ዲሽ
3 767
😱 ይህ ሳተላይት እኛ ሀገር ከ 90 Cm ሰዐን ጀምሮ ይሰራል🛰 Belintersat 1 (ChinaSat 15) @ 51.5° East
📌 11089 V 30000 Auto
🌍 Africa 48-51 dBW
📺 Demo
🇳🇬 Rave TV
🇳🇬 Bonanza Ballz
📺 Beulah Movies
🇳🇬 LuckyBet Laliga
🇳🇬 BetBonanza EPL
🇳🇬 BetBonanza Colour
📺 Movies Africana
📺 Kidszone Cartoons
📺 E TV
📺 Western Six
📺 Western EPL
📺 Western Liga
🇳🇬 TVC News Nigeria
🇶🇦 Al Jazeera English
📺 Fox Sports Africa
📺 Flix Action
🇮🇳 Movies Now Action
🇮🇳 Romedy Now
🇨🇵 France 24 English
📺 3ABN Kids
🇩🇪 DW English
🇳🇬 Preach TV
🇮🇳 Zee Mundo
📺 Worship Network
🇸🇦 MBC 2
🇸🇦 MBC Action
📺 CineFilm
🇳🇬 Luckybet EPL
📺 BeatPlus Music HD
🇲🇾 Tara HD
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 767
😱 ጥቂት ፍሬ SKYDREAM SK 8900HD ፋይንደርን አለን Software የተጫነበት
ለ አጠቃቀም ምቹ አሪፍ Quality ያለው
ይሄ SKYDREAM ፋይንደር 2020 አዲስ ቀድሞ ከነበረው የተሻሻለ ሞዴል ነው Light, Writing, እና Quality አመጣጥ
😱አዲሱን Fifia 2021 የ ፕሌስቴሽን 4 Game
መግዛት ምትፈልጉ ካላቹ ጥቂት ፍሬ ስላለን ይፍጠኑ፡፡
አድራሻ :- መርካቶ አፍሪካ ኪሊኒክ ጊቢ ውስጥ
ፈላጊዎች In Box @must08 ወይንም
+251913064008 ይደውሉልን
@Shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 767
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 8080 Gold አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁Watts New👁
🔥 Add Funcam 134
🔥 Add Apollo4 IPTV
🔥 Add YouTube
🔥 Add Quran Live
🔥 Add Dolby Sound
3 767
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 6060 Gold አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁Watts New👁
🔥 Add Funcam 134
🔥 Add Apollo4 IPTV
🔥 Add YouTube
🔥 Add Quran Live
🔥 Add Dolby Sound
3 767
😱XCRUISER XS5600D HD
በርግጥም ፋይንደሩ Vmade 8511 ተመሣሣይ ቢሆንም ሚለያዩበት መንገድ አለ Quality አመጣጡ ምርጥ ነው እቃነቱም ምርጥ ነው ስሙ Xcruiser ስለተባለ የድሮ ጥቁረን መሆን አይችልም ግን አሪፍ እና ምርጥ ፋይንደር ነው ::
👉Switch ያነባል
👉Satliteዎች Tp ተሞልቷል
ፈላጊዎች ካላቹ ይደዉሉልኝ
ዋጋ 2800Birr
አድራሻ
መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ አፍሪካ ክሊኒክ ጊቢ ውስጥ
In Box @must08
#Call +251913064008
@shegar08 ሸገር ዲሽ✌️
3 767
