ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закрытый канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Больше3 918
Подписчики
Нет данных24 часа
-147 дней
-4930 день
Архив постов
3 917
#COVID19 😷😪 #ጣልያን #Italy
በውስጥ መስመር የተላከልኝ ነዉ አንብባችሁ ቢያንስ ለምቶዱት ለ35 ሰዉ #ሼር በማረግ አጋሩ‼️
ለቤተሰቦ ወደ ስራ ከመሄዳቸው በፊት ያንብቡላቸው።
ሰላም ለሁላችሁ፡😞👇
እኛ በጣሊያን አገር ሚላን ነው የምንኖረው፡፡ አሁን ላይ በሚላን ህይወት ምን እንደሚመስል ልገልጽላችሁና በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ሆኜ እናንተ እኛ ከሰራነው ስህተትና በውጤቱም ከገባንበት አጣብቂኝ ህይወት የምትማሩት ቁም ነገር አለ ብየ ነው ይህንን
የምጽፍላችሁ፡፡
አሁን ላይ ሁላችንም በማቆያ (Quarantine) ውስጥ ነው ያለነው፡፡
ፖሊሶች ጥብቅ ቁጥጥር እያደረጉ ሲሆን ማንኛውንም ከቤት ውጪ ሲዘዋወር ያገኙትን ሁሉ በቁጥጥርስር ያውላሉ፡፡
ሁሉም ነገር ዝግ ነው፡- የንግድ ሱቆች፣ ሞሎች፣ የሽያጭ እቃ ማዕከሎች ሁሉም ነገር ዝግ ነው የአለም ፍጻሜ ነው የሚመስለው! ለኑሮ ተስማሚና ጤናማ ህይወት ታስተናግድ
የነበረችው ጣልያን ዛሬ ላይ በእያንዳንዱ ሰዓታትና ቅጽበት ከጨለማ ውጪ ምንም የሌለባት የተወረረች ከተማ መስላ ነው የምትታየው፡፡
እኔ ራሴ ተመልሼ በዚህች መሬት ላይ እንደ
ቀድሞው በህይወት እኖራለሁ የሚለው ተስፋየ ጨልሟል፡፡
እዚህ አገር ህዝቡ ግራ ገብቶታል፣ በመከፋት አንገቱን አቀርቅሯል፤ ተስፋ በመቁረጥም ይህ ሁሉ መዓት እንዴት እንደታዘዘበትና ይህም በቅዠት እንጂ በውን የማይመስል የጭንቅ ወቅት መቼ
እንደሚያበቃ ግራ ገብቶት በየቤቱ ተዘግቷል፡፡
ይህ ክፉ ቀን ግን የጀመረው ዝም ብሎ አልነበረ‼️ አንድ ትልቅ ስህተት ነበር ❗️ገና የኮሮና ቫይረስ (COVID – 19) አገራችን ጣሊያን እንደገባ በይፋ በተነገረባቸው የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት ህዝቡ ምንም ነገር እንዳልተፈጠረ አኗኗሩን እንደተለመደው ቀጠለ፣ ህዝቡ ፣ ወደ መዝናኛ ቦታዎች እንደ ተለመደው በጋራ ይሄዳል በእረፍት ጊዜ ከብዙ ጓደኞቹ ከሌሎቹም ጋር እንደተለመደው በብዙ ቁጥር መንጎዱን አላቆመም፡፡ ሁሉም መጨረሻውን ሳያስብ ትክክል ያልሆነ የኑሮ ዘይቤውን ቀጠለ፤ #እናንተም_እንደዚህ_እየሆናችሁ_ነው ❗️
ልለምናችሁ ! እየቀለድኩ አይደለም፤ እባካችሁ ተጠንቀቁ ! የምትወዷቸውን ሁሉ፣ቤተሰቦቻችሁን፣ ወላጆቻችሁን፤ አያቶቻችሁን ከዚህ መቅሰፍት ጠብቁ ! ይህ በሽታ በተለይ ለነሱ እጅግ አደገኛ ነው፡፡
እዚህ በቫይረሱ ምክንያት በየእለቱ የ700 ሰዎች ህይዎት እየተቀጠፈ ነው፡፡ ይህ የሚሆነው ሚላን ውስጥ ያለ መድሀኒት ስለማይረባ አይደለም፤ ከመድሀኒት ጋር ባለ ብቃት ሚላን ከዓለም
ከፊት ተርታ ከሚሰለፉት አንዷ ነች፡፡ ለበርካቶች በየእለቱ ሞት ምክንያት እየሆነ ያለው ደግሞ ለእያንዳንዱ ለቅርብ ክትትል የሚበቃ በቂ ቦታ ባለመኖሩ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ብታምኑም ባታምኑም ሀኪሞች ማንን እናትርፍ ሳይሆን ማን ቢሞት ብዙዎችን መታደግ ይቻላል የሚል አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ገብተዋል፡፡
ይህ ሁሉ የሆነው ቫይረሱ ወደ ዚህ ቦታ መግባቱ በተነገረበት የመጀመሪያዎቹ ጊዜያት በህዝቡ ዘንድ የነበረው ሞኝነትና ችግሩን ተገንዝቦ ፈጥኖ ጥንቃቄ ከማድረግ ይልቅ ህይወት በነበረው ሁኔታ
እንዲቀጥል በማድረጉ ነው፡፡
እባካችሁ ከእኛ ስህተት ተማሩ! የእኛ አገር ትንሽ የህዝብ ቁጥር ያለበት ነው፤ እናም በአገር ደረጃ እጅግ የከፋ ፍጻሜ እንዳይኖረን ያሰጋል፡፡
⚠️ እባካችሁ በደንብ አዳምጡኝ፡-
• ህዝብ በብዛት ባለባቸው ስፍራዎች አትሂዱ፤
• ብዙ ህዝብ በሚጋራቸው ቦታዎች ላይ ላለመመገብ ሞክሩ፤
• በዚህ ወቅት ብዙ ጊዜ በቤታችሁ ተቀመጡ፤
• ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሚሰጡ መመሪያዎችን አዳምጡ፤ አዳምጣችሁም ተግብሩ (እንደቀልድ አትዩአቸው !)
• ከማንኛውም ሰው ጋር ስታወሩ ከአንድ ሜትር በላይ በሆነ ርቀት ላይ ሆናችሁ አውሩ፣ አትጠጋጉ፣ አትተቃቀፉ፣ አትጨባበጡ፤
• ማድረግ ያለባችሁን የመከላከያ ጥንቃቄ አድርጉ፤ ከሌሎች ስህተትም ተማሩ፤
• በሽታ የመከላከል አቅማችሁ እንዳይዳከም‘ቫይታሚን “ሲ” ተጠቀሙ
• የጤና ባለሙያዎች ቫይረሱን ለመከላከልና ስርጪቱን ለመቆጣጠር ለሚያደርጉት ጥረት አጋዥ ሁኑ
ጣሊያን ውስጥ መላ አገሪቱ ማቆያ (Quarantine) ውስጥ እንዳለች ቁጠሩት፤ 60 ሚሊዮን ህዝቧ ማቆያ (Quarantine)
ውስጥ ነው እነደማለት !ታዲያ ህዝቡ በመጀመሪያ ላይ የተሰጡ ማስጠንቀቂያዎችን አዳምጦ ተግባር ላይ ቢያውል ኖሮ ይህ ሁሉ መጥፎ ቀን እንዳይመጣ ማድረግ ይቻል ነበር፡፡
እናም እባካችሁ ሳይመሽ ተገቢውን ጥንቃቄ በማድረግ ራሳችሁንና የምትወዷቸውን ሁሉ ጠብቁ ❗️❗️❗️
መልዕክቱን ለሁሉም አድርሱ❗️
በዉስጥ መስመር ከቻናላችን ቤተሰብ የተላከ
እኔ ለ35 ሰዎች አጋርቻለዉ እናንተስ❓❓❓
ይህ ለእኛ የማንቂያ ደወል ነውና እንጠቀምበት !
#Update on COVID19 world
ስለ ኮሮና ቫይረስ ብቻ የምንዘግብበትን
Special Channel ተቀላቀሉ⬇️
@trackingcorona
3 917
😱 አሁን ላይ Tv Varzish HD እያዛገ ይገኛል አዲስ ለምትሰሩ Tv Varzish Biss Key ለመክፈት እያስቸገረ ነው ምክንያቱም የቁልፍ $ ይሄ ምልክት ስለጠፋ ነው
1) ማድረግ ያለብን menu ውስጥ ገብተን በ manual Pacth menu መሙላት
2)የሪሲቨሩን Dump SOFTWER መጫን የድሮ Verzish የተከፈተ
3,)Softcam key መጫን ለሚቀበሉ ሪሲቨሮች
አዲስ ነገር ሲኖር ማሳውቅ ይሆናል
ሸገር ዲሽ✌️
3 917
#Software_update
#ዛሬ_የተለቀቀ
🆕LEG N24+ PLUS
Update date 19/03/2020
#FIX YOUTUBE
#FIX DLNA
#NASHARE PRO
3 917
3 917
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱በcharge የሚሰሩ መብራት ኖረም አልኖረም በ5 ደቂቃ ውስጥ ዲሽ ለማስተካከል የሚረዱ!
🔥IBRAVEBOX V8 🔥GTMEDIA V8🔥
✅ዕላዩ ላይ ምስል የሚያሳይ!
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው!
✅HDMI Output ,Av Input እና Output ያለው!
✅Flash(USB) ይቀበላል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
💰ዋጋ - 3100 ብር ብቻ!
🔥Findsat 8600🔥
💥ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
💥Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
💥የS2 Indicator ያለው!
💥Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💥99 የተለያዩ Frequencyዎች መያዝ ይችላል!
💰ዋጋ - 2300 ብር ብቻ!
🔥Vmade 8511🔥
✅ለሳምንት ያህል የሚቆይ Battery ያለው
✅Black and White Screen ስላለው ፀሃይ ላይ በደንብ ይታያል!
✅ከባለ 4 እስከ 16 Diseqc Switch የሚያነብ!
✅Original እና ዋስትና ያለው!
✅ቆንጆ እና ጠንካራ የሚባል Board ያለው!
✅Packed ከነሙሉ Accessorieው!
💰ዋጋ - 2500 ብር!
😱😱አዲሱ 2020 ሞዴል Starface SF-8900 HD ፋይንደር እጃችን ላይ ይገኛል✌️
👉Screaኑ ሰፋ ያለ Switch የሚያነብ
👉Software የተጫነበት
👉ባትሪው ከ4-5ቀን የሚቆይ
👉Satliteዎችን ከነ ሙሉ Tp የያዘ
👉Spectrum ይሰሪል
👉ሙሉ ፓክድ የሆነ አብሮት USB OTG አለው
በ አሪፍ ዋጋ በ 2300ብር ብቻ
ጥቂት ፍሬ ስላለ ይፍጠኑ
😱StarFace SF-7700
👉 ጥቂት ፍሬ ነው ያለን
•ባለ CCTV ካሜራ FINDER
•7 TP በአንድ ጊዜ ለማየት የሚያስችል
•Bisskey ይቀበላል
•HDMI እና AV in እና Out አለው!
•12V Output ስላለው በAdabor የሚሰራን እቃን እንዲሰራ Power ይሰጠናል!
አድራሻ
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ አፍሪካ ክሊኒክ ግቢ ውስጥ!
ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
Inbox Admin @must08
Call 📱 +251913064008
