ru
Feedback
ሸገር ዲሽ Software ✌️

ሸገር ዲሽ Software ✌️

Закрытый канал

Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/

Больше
3 945
Подписчики
-224 часа
-217 дней
-9730 день
Архив постов
photo content

SperMax 7HD V3612.bin4.00 MB

photo content

👆👆ይሔ የ StarSat SR-2000HD Extreme ሪሲቨር Epriom Data Software ነው። ➡️ለ Epriom Data ማስነሻ Software ሚሆነው።

photo content

🎉መልካም ዜና✅ ⚽️ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በOBN HD Tv በኢትዮሳት (Ethiosat) እንደሚተላለፍ አሳውቆል። ✔️ 11165 H/V 27500 ➡️ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) የ
🎉መልካም ዜና✅ ⚽️ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በOBN HD Tv በኢትዮሳት (Ethiosat) እንደሚተላለፍ አሳውቆል።     ✔️ 11165 H/V 27500 ➡️ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ (OBN) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን ለማስተላለፍ የሚያስችለውን የምስል መብት ፋና ፣ ኢቲቪን ፣ ኢቢኤስ እና አርትስ ቲቪን በጨረታ ማሸነፉ  ይታወሳል ! ➡️ታዲያ በነገው ዕለትም ይፋዊ የስምምነት ፊርማ ከ ሊጉ አወዳዳሪ ጋር የሚፈራረሙ ሲሆን ከ ቅዳሜ ጥቅምት 8 ጀምሮ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያደርስ ተገልጿል። ምንጭ 👉 Bisrat Fm✔️

🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 💔 Q3Box 4K Ultra HD Andriod Tv Box ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️ 128GB Storage በ 8GB RAM ስላለው የተለያዩ
+3
🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 💔 Q3Box 4K Ultra HD Andriod Tv Box ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️ 128GB Storage በ 8GB RAM  ስላለው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ። ➡️Bluetooth ሪሞት ➡️ከስልካቹ ወደ Tv Smart View Cast ያደርጋል ➡️Android Version 14የሆነ ➡️በተጨማሪነት 2ት USB Flash ይቀበላል Direct LAN Cable Network ይቀበላል። ➡️Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት። ➡️ CRICFY & Yacine Tv & Onstrem   "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን Application የተጫነበት። ➡️ከ playstore ላይ የፈለጉትን App መጫን ይችላሉ። ➡️በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል ➡️NOVA TV የ ሀገር ውስጥ ቻናሎች  ያለምንም ዲሽ በ Wifi ብቻ ለመጠቀም። አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ ያገኙናል፡፡ In Box  ✉️✔️@Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

🙂አሁን ላይ ምርጥ የሚባለው HEVC 265 ጥራት ያለው GOLDSTAR 9000 Ghost ሪሲቨር በምርጥ ዋጋ። ➡️1 አመት ከ 3ወር Forever Server Nilesta ➡️ 6ወር Apollo 5 ip
🙂አሁን ላይ ምርጥ የሚባለው HEVC 265 ጥራት ያለው GOLDSTAR 9000 Ghost ሪሲቨር በምርጥ ዋጋ➡️1 አመት ከ 3ወር Forever Server Nilesta ➡️ 6ወር Apollo 5 iptv ➡️ Bluetooth  ይራረል Dongle አለው ➡️Wifi Antena አለው ➡️GSEEK 123 ይከፍታል ከተሞላ ➡️BGLSTV ይከፍታል ከተሞላ 🌟 ለኳስ ለ Iptv  ለVIP ተመራጭ ነው። አድራሻ 😀መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ።        ❤️ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን። InBox Admin✉️ @must08 ይደዉሉ      +251913064008                   +251912341710 🔵@shegarDish0808         ሸገር ዲሽ

⚽️GEM SPORT ቀጣይ ቅዳሜ & እሁድ የሚደረጉትን EPL 🇬🇧🇬🇧 የ ማንቼ 🇬🇧vs 🇬🇧 የ ቼላው 🇬🇧 ጨዋታ እንደሚያስተላልፉ እየተገለፀ ነው Maybe 70% የማስተላለፍ ቻንስ ይኖ
⚽️GEM SPORT ቀጣይ ቅዳሜ & እሁድ የሚደረጉትን EPL 🇬🇧🇬🇧 የ ማንቼ 🇬🇧vs 🇬🇧 የ ቼላው 🇬🇧 ጨዋታ እንደሚያስተላልፉ እየተገለፀ ነው     Maybe  70% የማስተላለፍ ቻንስ ይኖረዋል

🙂አዲሱ ሳተላይት New SAT Dror 4.0w Amos ይተካል ተብሎ ይገመታል Coverage እስካሁ Update አላደረጉም ለጊዜው free ነው ግን መቆለፉ አይቀርም Amos ያላቹ/ የነበራቹ freq
🙂አዲሱ ሳተላይት New SAT Dror 4.0w Amos ይተካል ተብሎ ይገመታል Coverage እስካሁ Update አላደረጉም ለጊዜው free ነው ግን መቆለፉ አይቀርም Amos ያላቹ/ የነበራቹ  frequency ሙሉና ሞክሩት Blind Search በማረግ 11258 V 30000 🔵https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0

🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 💔 OK Google TV Om Max 8K Andriod Tv Box ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️ 128GB Storage በ 8GB RAM ስላለው የ
+2
🔠🔠🔠 🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠 💔 OK Google TV Om Max 8K Andriod Tv Box ማንኛውም Tv Smart Andriod ማድረጊያ ➡️ 128GB Storage በ 8GB RAM  ስላለው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ። ➡️Bluetooth ሪሞት ➡️ከስልካቹ ወደ Tv Smart View Cast ያደርጋል ➡️Android Version 14የሆነ ➡️በተጨማሪነት 2ት USB Flash ይቀበላል Direct LAN Cable Network ይቀበላል። ➡️Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት። ➡️ CRICFY & Yacine Tv & Onstrem   "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን Application የተጫነበት። ➡️ከ playstore ላይ የፈለጉትን App መጫን ይችላሉ። ➡️በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል ➡️NOVA TV የ ሀገር ውስጥ ቻናሎች  ያለምንም ዲሽ በ Wifi ብቻ ለመጠቀም። አድራሻ:-              መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ ያገኙናል፡፡ In Box  ✉️✔️@Must08 Call  +251913064008 Call  +251912341710 @ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

✔️የ English ፕሪሚየርሊግ ጨምሮ ብዙ European ሊጎችን አልፎ አልፎ የሚያሳየው Yehsat ሚገኘው GEM Sport በ HD & SD Quality ገብቷል
🔴 GEM SPORT (Yahsat 52.5E) 📡 12034 V 27500‌ (HD)
🔴 GEM SPORT (Yahsat 52.5E) 📡 11881 V 27500 (SD)
🔵ሸገር ዲሽ

አሁን LIVE EPL Man City ጨዋታ 🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD1&2&3HD Blintersat 51.5 East 👉24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East 👉ቤንSport
አሁን LIVE  EPL Man City ጨዋታ 🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD1&2&3HD Blintersat 51.5 East 👉24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East 👉ቤንSport &  ዴstv  VIP ❤️በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ሸገር ዲሽ ይጠቀሙ❤️ Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። በቀጥታ 🤳   +251912341710 ይደውሉ። https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0

⚽️ዛሬ እሁድ October 5 / 2025 የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ። 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | አስቶን ቪላ ከ በርንሌይ 1
+4
⚽️ዛሬ እሁድ October 5 / 2025 የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ። 󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | አስቶን ቪላ ከ በርንሌይ 10:00 | ኤቨርተን ከ ክሪስታል ፓላስ 10:00 | ኒውካስትል ከ ኖቲንግሃም 10:00 | ወልቭስ ከ ብራይተን 12:30 | ብሬንትፎርድ ከ ማን ሲቲ 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 12:15 | ሴቪያ ከ ባርሴሎና 04:00 | ሴልታ ቪጎ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 🇮🇹 በጣልያን ሴሪ ኤ 03:45 | ጁቬንቱስ ከ ኤሲ ሚላን  🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1 03:45 | ሊል ከ ፒኤስጂ ➡️🔴ቀዩ ቻናል 🔠SEEK HD1&2&3  Blintersat 51.5 East ➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East ➡️ቤንSport &  ዴstv  🔠🔠🔠 🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷  ✔️❗ቀዩ 🔠SEEK  ✔️🥭 Mango Coin ✔️24H Sport                  ✔️VIP ✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv ✔️Full VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ሸገር ዲሽ ይጠቀሙ👍 Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። ✔️TeleBirr ➡️+251913064008  ✔️ንግድ ባንክ         1000280375547      Sani Mustefa Ali አቢሲኒያ ባንክ ➡️55323062 ➡️2901190520511 ዳሽን ባንክ ➡️01425196530500 Awash Bank በቀጥታ 🤳   +251912341710 ይደውሉ። https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0         ሸገር ዲሽ✌️

🔈GSEEK HD የሚቆራረጥ እና Freeze የሚያደርግ ከሆነ የተፃፈ መፍተሔ ከታች ያለውን ፅሁፍ ያንብቡ! 1,ገመድ የተቀጠለ ወይም የዛገ ካለ ቀይራችሁ አዲስ ገመድ ተጠቀሙ! ለምሳሌ Aluminum
🔈GSEEK HD የሚቆራረጥ እና Freeze የሚያደርግ ከሆነ የተፃፈ መፍተሔ ከታች ያለውን ፅሁፍ ያንብቡ! 1,ገመድ የተቀጠለ ወይም የዛገ ካለ ቀይራችሁ አዲስ ገመድ ተጠቀሙ! ለምሳሌ Aluminum Part ዱቄት ከሆነ እና በአጠቃላይ ያረጀ እና ውሀ በውስጡ የያዘ ካለ Signal Quality ላይ ችግር ይፈጥራል! አዎ ኢትዮሳት በጥራት ሊሰራ ይችላል ግን ለGseek ንፁህ ገመድ ያስፈልገዋል! ቢቻል ቢቻል Coaxial Cable ከ20 Meter ያልበለጠ መሆን አለበት ወይም ከ20ም በታች መሆን አለበት! ከ20M በላይ ሲሆን Line Amplifier (Signal Amplifier ) Signal እንዳይቀንስ  ስለዚህ Device በቀጣይ በሰፊው አስረዳችኋለሁ! 2,የዲሽ ሳይዝ የግዴታ 90cm እና ከዛ በላይ መሆን አለበት እንደ Abisat Recommend የምናደርገውም! ለምሳሌ Varzish ወደ አመሻሽ ኳሊቲ እንደሚጨምረው በተቃራኒው ደሞ GSEEK ይቀንሳል ስለዚህ የዲሽ ባለሙያዎች ኳሊት በደንብ እስከቻላችሁት ድረስ ጨምሩ በፋይንደር በXcruiser 75% እና በላይ አስገቡ! ኳሊቲ ትንሽ መሆኑ LIVE ጨዋታ የሌለ ጊዜ ችግር አይፈጥርም ግን ቀጥታ ስርጭት ሲኖር የኳሊት እና ሌሎች የጠቀስኳቸው ችግሮች ተፅዕኖ ያሳድራሉ! 3,ያረጀ LNB ካለ በማንኛውም 0.1 db High Quality በሆነ Lnb ቀይሩት! ከቻላችሁ Waterproof ወይም ውሀ እንዳይገባ መከላከያውን በአግባቡ ተጠቀሙ! 4,Orginal Switch እና Connector ተጠቀሙ ይሄ የማይረባ Switch አትጠቀሙ Signal በአግባቡ አይሰጥም ይሄንንም እኛ አቢሳቶች አረጋግጠናል! የድሮው StarGold የሚመስሉት ወፈር የሚሉ ወይም Waterproof የሆነውን Switch እና Orginal Connector ገዝታችሁ ተጠቀሙ! 5, አምስተኛው እና የመጨረሻው መቼም ቢሆን GSEEK 51.5°E በሙሉ ዲሽ ቀድማችሁ ስሩ እና 57°E Ethiosat ከላዩ ደርቡ! ሌላው ደሞ ለቫርዚሽ ብላችሁ የGSEEK ኳሊቲ አትቀንሱ በስርዓቱ GSEEK ስሩ እና ያሃሳት ላይ GEM SPORT SD ስለመጣ 11881 V 27500 በቀላሉ ይገባል! በYahsat 52.5E ከሱ ሌላ ኳስ የማሳየት ነገር 50/50 ነው እሱም እራሱ 1 ደቂቃ ከምናምን Late ነው! 😉ከላይ የተጠቀሱትን በአግባቡ አንብባችሁ የመቆራረጥ ችግሩን መቅረፍ ትችላላችሁ! እኔጋ ምንም የሚቆራረጥ ነገር የለም በጥራት እየሰራ ነው! General የሆነ ችግር ከተፈጠረ ከማሰራጫው የሚስተካከል ይሆናል! 🙏እባካችሁ አንብባችሁ ሳትጨርሱ ወደኮሜንት አትሩጡ! አንብቡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል🫡

👆👆ይሔ Cricfy5.5_SPORTS_.apkነው። ⚽️ሁሉንም ኳሰ Live ለመከታተል የሚሆን በትንሽ Network የሚሰራ✔️ ➡️Andriod Box & Andriod Tv ስልክ ላይ ጭናቹ መጠቀም ትችላላቹ። 🔵https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0

አሁን LIVE EPL🇬🇧🇬🇧 🇬🇧ጨዋታ አሁን LIVE EPL 🇬🇧🇬🇧🇬🇧ጨዋታ ➡️🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD1&2&3HD Blintersat 51.5 East ➡️24H Sport 1 /2/3/
+1
አሁን LIVE  EPL🇬🇧🇬🇧 🇬🇧ጨዋታ አሁን LIVE  EPL 🇬🇧🇬🇧🇬🇧ጨዋታ ➡️🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD1&2&3HD Blintersat 51.5 East ➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East ➡️ቤንSport &  ዴstv  🔠🔠🔠 👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ሸገር ዲሽ ይጠቀሙ👍 Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። በቀጥታ 🤳   +251912341710 ይደውሉ። https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0

አሁን LIVE 🇬🇧🇬🇧EPL 🇬🇧 Vs 🇬🇧 ጨዋታ ➡️🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD3HD Blintersat 51.5 East ➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East
አሁን LIVE  🇬🇧🇬🇧EPL  🇬🇧 Vs 🇬🇧 ጨዋታ ➡️🔴ቀዩ ቻናል GSEEK HD3HD Blintersat 51.5 East ➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East ➡️ቤንSport &  ዴstv  🔠🔠🔠 👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ሸገር ዲሽ ይጠቀሙ👍 Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። በቀጥታ 🤳   +251912341710 ይደውሉ። https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0

⚽️ዛሬ October 4 / 2025 ቅዳሜ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ። 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ሊድስ ከ ቶተንሀ
+5
⚽️ዛሬ October 4 / 2025 ቅዳሜ የሚደረጉ የአውሮፓ ታላላቅ የሊግ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።  🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ሊድስ ከ ቶተንሀም 11:00 |🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 አርሰናል ከ ዌስትሃም🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 11:00 | 👑ማን ዩናይትድ ከ ሰንደርላንድ🇬🇧 01:30 | 🇬🇧ቼልሲ ከ ሊቨርፑል 🇬🇧 🇪🇸በስፔን ላሊጋ 04:00 |🇪🇸 ሪያል ማድሪድ ከ ቪያሪያል 🇪🇸 🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ 12:30 | ፍራንክፈርት ከ ባየር ሙኒክ ➡️🔴ቀዩ ቻናል 🔠SEEK HD1&2&3  Blintersat 51.5 East ➡️24H Sport 1 /2/3/4 HD Blintersat 51.5East ➡️ቤንSport &  ዴstv  🔠🔠🔠 🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷  ✔️❗ቀዩ 🔠SEEK  ✔️🥭 Mango Coin ✔️24H Sport                  ✔️VIP ✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv ✔️Full VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ሸገር ዲሽ ይጠቀሙ👍 Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። ✔️TeleBirr ➡️+251913064008  ✔️ንግድ ባንክ         1000280375547      Sani Mustefa Ali አቢሲኒያ ባንክ ➡️55323062 ➡️2901190520511 ዳሽን ባንክ ➡️01425196530500 Awash Bank በቀጥታ 🤳   +251912341710 ይደውሉ። https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0         ሸገር ዲሽ✌️

⚽️ዛሬ አርብ ነገ ቅዳሜ & እሁድ በ GSEEK TV ቻናል የሚተላለፉ ጨዋታዎች ፕሮግራም🔥 😍 ከጨዋታ ሰዐት ቀደም ብሎ በማስሞላት ከሚፈጠረው መጨናነቅ እራሳቸውን ይጠብቃሉ! ጊዜያቸውንም ይቆጥባሉ!
⚽️ዛሬ አርብ ነገ ቅዳሜ & እሁድ በ GSEEK TV ቻናል የሚተላለፉ ጨዋታዎች ፕሮግራም🔥 😍 ከጨዋታ ሰዐት ቀደም ብሎ በማስሞላት ከሚፈጠረው መጨናነቅ እራሳቸውን ይጠብቃሉ! ጊዜያቸውንም ይቆጥባሉ! 🏷የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptvዎች🏷  ✔️❗ቀዩ 🔠SEEK       ✔️🥭 Mango Coin ✔️24H Sport                  ✔️VIP ✔️  Apollo                      ✔️  Etv pro iptv ✔️AF-VIP                      ✔️  My HD ✔️Forever                      ✔️MorePlex ሁሉም አለን ።                    👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ሸገር ዲሽ ይጠቀሙ👍 Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። በቀጥታ 🤳   +251912341710 ይደውሉ። https://t.me/+CqJR4_34rK80ZDM0

ሸገር ዲሽ Software ✌️ - Статистика и аналитика Telegram-канала