ሸገር ዲሽ Software ✌️
Закрытый канал
Welcome ✔️ 🙏 ይሔንን ፔጃችን join በማረጋቹ እናመሰግናለን 🎁 አዳዲስ የፊልም የዘፈን እና የኳስ ቻናሎች 🤫 የረሲቨሮችSOFTWARE እና ማስነሻ Loder 📺 የፈለጉትን ቻናል Biss Key ያገኙበታል ➡️ እርስዎ ተጠቅመው ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉልን ⭕️ አድራሻ አዲስ አበባ መርካቶ ያገኙናል In Box @must08 ☎️ +251912341710 👈በዚህ ስልክ ይደዉሉ። https:/
Больше3 760
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-5030 дней
Архив постов
3 761
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆😉😉😉
😱 ዛሬ የስፔን ላሊጋ ወደ ጨዋታ የሚመለሱበት ቀን ነወቀ በእያንዳንዱ ጨዋታ ላይ 20ኛው ደቂቃ ላይ ቆመው ሁሉም የሚያጨበጭቡ ይሆናል።ይህም የሚሆነው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል የበኩላቸውን አያደረጉ ላሉት ሁሉ ምስጋናቸውን ለማቅረብ እንደሆነ ተሰምቷል።
👉ዛሬ 5 ሰዐት የሚደረገውን ጨዋታ በ Tv Verzish & FootBall HD መመልከት እንችላለን
@Shegar08
ሸገር ዲሽ✌️
3 761
👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR LS6HD, LS7HD, LS8HD, LS9HD ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው የ Nilesat እና የ Yahsat አዳዱስ ቻናሎች ድርድር አለው።
👁Watt's New👁
🔥Add DLNA (ከረሲቨራችን በረሲቨራችን ማካኝነት ወደቲቪያችን Video, Audio, Photo ማስተላለፍ እና ማየት ያስችለናል በተጨማሪም
🔥Add Sat2IP (ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በ VLC Player በሞባይላችንም በኮንፒውተራችንም ረሲቨራችን ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በሙሉ ለማየት ያስችለናል ስለዚህ codic 4:4:2 መክፈት እንችላለን።
10_6_2020
3 761
😱🔥🔥🔥 ሰላም ይሄን ScreenShoot በደምብ አምብቡት አሁን ላይ ፋይንደር ስትገዙ ከ SkyDream የተሻለ FindSat አሪፍ ነውና አገናዝበን ብንገዛ እላለው ይሄን ስል Skydream ለማጣጣል ሳይሆን አሁን ገበያ ላይ ያሉት በጣም እየተበላሹ እየተመለሱ ስለሆነ ነው ሸገር ዲሽ✌️
3 761
3 761
🔥😱አዲስ ቻናል NileSat ላይ ሙከራ ላይ ነው አሪፍ ቻናል ይሆናል የሚል ግምት አለኝ
📡NILESAT 7°West
📺Majestic tv
📶10873.V.27500
ሸገር ዲሽ✌️ +251913064008
@Shegar08
3 761
👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1000++ ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁Watt's New👁
💎 Add Tshare Server For Free
ያለምንም ክፍያ Tshare ሰርቨር በነፃ የሚያገናኝ ሶፍትዌር ነው።
9_6_2020
3 761
😱😍 wow LIFESTAR 1000++ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ሁሉንም የ OSN ቻናሎች በ Tshare ሰርቨር በረገደ 🔥🔥🔥👇👇👇
3 761
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
😱😱✅LEG N24+ ሪሲቨር
Wifi አንቴና ጨምሮ
•በNilesat ላይ የሚገኙትን ከ 50 በላይ የOSN ቻናሎች እና በAmos 4°W ላይ የሚገኙትን የYes Package ቻናሎችን በትንሽ የInternet Connection ይሰራል።
😱😱አሪፍ Internet Connection ካሎት ደሞ በEvission IPTV በጣም ብዙ የኳስ(DSTV እና Bein) ፣ እና ሌሎች የእንግሊዘኛ ምርጥ ምርጥ ቻናሎችን እናም ለተለያዩ የውጪ ዜጎች የሚሆኑ ቻናሎችንም ማግኘት ይችላሉ።
ዋጋ 1700ብር ብቻ
አድራሻ
- መርካቶ ጎጃም በረንዳ ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
In Box @must08
Call 📱 +251913064008
ሸገር ዲሽ✌️
3 761
3 761
😱 የ ጀስቲክ ከቨሮች / ግላቦች በተመቻቹ ቡድኖች አለን
ፈላጊ +25193064008 ይደውልልኝ
አድራሻ መርካቶ አፍሪካ ክሊኒክ
In Box Admin @must08
