Falcon Grade 6 2016 E.C
Открыть в Telegram
Falcon grade 5 channel is dedicated to grade 5 students and parents to exchange information.
Больше396
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
-430 дней
Архив постов
ልክ እንደ መምህር የማስረዳት እና የማስተማር ችሎታ ያላቸው ተማሪዎች ተማሪዎች ምሳቸውን ከበሉ በኋላ ያላቸውን ትርፍ ሰአት ጊዜያቸውን ከሚያባክኑ ለፈተና የሚያዘጋጃቸውን ክለሳ እንዲያደርጉላቸው በማድረግ እርስ በእርስ የሚረዳዱበትን መንገድ ፈጥረናል
በከፍተኛ ደረጃ ውጤታማ እና ከየሴክሽኑ የላቀ ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና 100% ውጤት ማስመዝገብ እንዲችሉ በከፍተኛ ተነሳሽነት እራሳቸውን የበለጠ እንዲያበቁ ምክክር በማድረግ ግንዛቤ አስጨብጠናል በተጨማሪም አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረግንላቸው እንገኛለን
ተማሪዎች የሚሰጣቸውን የወርክቡክ ጥያቄዎች ከበቂ ማብራሪያ ጋር እንዲሰሩ በማድረግ ደብተራቸው እየታረመ መምህራን የሚሰጡትን እርማት እንዲወስዱ እያደረግን ነው
