cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Edu_promotion🙆🕺👌👌🎆🎇

#promotion👌 #New music #News and photo #fashion #meme 😜😜 #Insta photo 👌👌👌 #For any cross 👉 @Galilaya

Больше
Не указана странаНе указан языкНе указана категория
Рекламные сообщения
253Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

.•°🥀 This song......... .•°🥀 @Edumakii
Показать все...
እንኳን አደረሳችሁ የ ተዋህዶ ልጆች 😘😘😘😘 21 @Edumakii
Показать все...
• ዐዋጅ ! ዐዋጅ ! ዐዋጅ ! "… ለጥንታዊቷ፣ ለሐዋርያዊቷ፣ ለብሔራዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታይ የፌስቡክና የቴሌግራም መንደር ቤተሰቦቼ በሙሉ። ጥር 10፣ 11፣ 12 ድረስ ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሁለት ትእዛዞችን እንድትፈጽሙልኝ በትህትና እጠይቃችኋለሁ። ፩ኛ፥ ከአሁኗ ሰዓትና ደቂቃ ጀምሮ የፌስቡክም ሆነ የቴሌግራም ፕሮፋይል ፔክቸራችንን በአረንጓዴ ቢጫ ቀዩ የኢትዮጵያችን ሰንደቅ ዓላማ ቀይረን ሰማዩንም ምድሩንም እንቀድስበት። እናስውበው፣ እናሸብርቅበት። ፪ኛ፦ ጥምቀትን በተመለከተ የተለጠፈ ነገር በሙሉ ስታዩ፣ LIKE, SHARE, COMMENT አድርጉ። … ዛሬ ጮማ ጮማ ወሬዎች ናቸው ያሉን። ከየክፍለ ዓለማቱ በሚላኩ የጥምቀት ፎቶዎች እየተደሰትን፣ ነፍሳችን ሃሴት እያደረገች ነው የምንውለው። • ጀምሩ ፕሮፋይል ፒክቸራችንን እንቀይር። ፎቶአችሁ፣ ከጥምቀት በኋላ ይደርሳል። ሰንደቅዓላማችንን እናስከብራት። በማርያም ‼
Показать все...
Black and white day😍😍
Показать все...
ሰበር ዜና በኩረ ሰባክያን ምሕረተአብ አሰፋን ለማሰር ክትትል ላይ ይገኛሉ። እንዳየሁት ከሆነ በቤቱ ዙሪያ እና አካባቢው ላይ የደህንነት ሀይሎች ቤቱ ድረስ በመምጣት ሙከራ እየተደረገ ነው። አትሞክሩት ትልቅ ስህተት እንዳይፈፀም የፓሊስ ሀይሎች አቁሙ። ለማሰር ለማፈን የሚሞከረው የነገ ጉባዔ ላይ ለማደናቀፍ እና የቤተክርስቲያንንም ድምጽ ለማፈን እንደሆነ አውቀናል ! ምንጭ የምህረተአብ የቅርብ ጓደኛ ዘማሪ ቸርነት ሰናይ በፍጥነት #ሼር አድርጋችሁ አጀንዳ ይሁን በፍጥነት
Показать все...