cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

⚡️⚡️Powerful⚡️Thoughts⚡️⚡️

#inspiring thoughts #inspiring stories #Spritual books #Fiction books #Acadamic books #ይቀላቀሉ ራስን ለውጠው ሀገርንም ይለውጡ። ✔ contact me @NahumD

Больше
Рекламные посты
331
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ። @awaqiethiopia ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ:: https://t.me/awaqiethiopia Promotion Details Contestant name: #Nahum DM Contestant ID: #458757234
Показать все...
Join
Psychology says; Marry a man who speaks good words to you even he's mad at you. The best partner is when he is angry, he won't insult you. Because he has much respect to you and he doesn't want to lose you in a simple argument. #Share 🔻 @powerfulgeneration
Показать все...
Asking for help is a sign of strength. @powerfulgeneration
Показать все...
I distance myself when I feel someone's vibe is off. @powerfulgeneration 🦋.•°
Показать все...
መቶ በመቶ እርግጠኛ! አንድ እጅግ በጣም የተራበ ተኩላ አንድን ከጓደኞቿና ከእረኛዋ የተለየች በግ ከሩቅ ተመለከተ፡፡ መልካም ራት እንዳገኘ ቢያስብም ከሩቁ አይታው የመደንበር ምልክት ስላሳየች ቢሮጥ ሊደርስባት እንደማይችል ስላሰበ እያግባባ ርቀቱን ለማሳጠርና በቀላሉ ለመያዝ በሚመቸውና ማምለጥ በማትችልበት ክልል ውስጥ ለመቅረብ አሰበ፡፡ ትንሽ እርምጃ ጠጋ አለና ድምጹን ከፍ አድርጎ፣ “የዛሬ ሁለት አመት በጣም ተዳፍረሽኝ ነበር” አላት፡፡ በጊቱ ለማምለጥ ሲቃጣት “የዛሬ ሁለት ዓመት” በማለት ስለዋሸ አበሳጭቷት፣ “ምንድን ነው የምታወራው፣ የዛሬ ሁለት አመት እኮ እኔ አልተወለድኩም ነበር” አለችው፡፡ ተኩላው እንደገና ትንሽ እርምጃዎችን ከጨመረ በኋላ፣ “ባለፈው አመት የመጫወቻ ሜዳየን ሳር በልተሽ የጨረስሽው አንቺ መሆኑን ሰምቻለሁ” አላት”፡፡ በጊቱ ጊዜ ሳታባክን ማምለጥ እንዳለባት ቢገባትም አሁንም ለዚህ ቅድ ውሸቱ ተገቢውን ምላሽ መስጠት እንዳለባት ስላሰበች፣ “የዛሬ አመት ሳር የሚባል ነገር አልቀመስኩም፣ እሺ!!!” አለችው፡፡ ተኩላው ዓላማው የተሳካለት መሆኑ ስለገባው፣ አሁንም ትንሽ ጠጋ ብሎ፣ “ከስድስት ወር በፊት እኛ ተኩላዎች ብቻ ከምንጠጣበት ምንጭ ተደብቀሽ ስትጠጪ ቆሻሻሽን አራግፈሽ አደፍርሰሽብናል” አላት፡፡ በጊቱም፣ “አሁንስ አበዛው፣ አንድ ጊዜ ጠጋ ብዬ በጩኸት ልክ ልኩን እነግረውና እሮጣለሁ” ብላ በማሰብና የተወሰኑ እርምጃዎችን ጠጋ በማለት፣ “አሁንስ አበዛኸው! የዛሬ ስድስት ወር ገና የእናቴን ጡት በመጥባት ላይ ስለነበርኩ ውኃ መጠጣት አልጀመርኩም” ብላ ጮኸች፡፡ በዚህ ጊዜ በጊቱ ማምለጥ የማትችልበት ቅርበት ውስጥ ራሷን ስላቀረበች ተኩላው ያቀደውን እቅድ ፈጸመ፡፡ አብዛኛው የሕይወት ክስተቶች በመደራደር፣ በመከራረከርና እስከመጨረሻው ሃሳብን በመለዋወጥ ሊያዙ የሚገባቸው የመሆኑ እውነታ እንደተጠበቀ ሆኖ፣ አንዳንድ ጊዜ ግን ጊዜ ሳናባክን ካልተለየን ራሳችንን ለወጥመድ አሳልፈን የምንሰጠጥባቸው ሁታዎች እንዳሉ ማስታወስ ተገቢ ነው፡፡ •  መቶ በመቶ ማድረግ እንዳለብህና ጊዜውም ትክክለኛ እንደሆነ ያመንክበት ነገር ካለ አታዘግየው፡፡ •  መቶ በመቶ መወሰን እንዳለብህና ጊዜውም ትክክለኛ እንደሆነ ያመንክበት ነገር ካለ አንድ ቀን አታሳድረው፡፡ •  መቶ በመቶ መለየት የሚገባህ ሰው ወይም ሁኔታ እንዳለ ካመንክና ጊዜውም ትክክልኛ እንደሆነ ካመንክ አንድ ቀን አታሳድረው፡፡ •  መቶ በመቶ እንደማያዛልቅህ እርግጠኛ በሆንክበት ስፍራና ሁኔታ ውስጥ ምን ታደርጋለህ? •  እንደማያስቀጥልህና እንደማያዛልቅህ በሚገባ እርግጠኛ ከሆንክበት ሰው ጋር ለምን ትደራደራለህ? መወሰን፣ መውጣት፣ ማቆም ፣ መለየት . . . እንደሚገባህ መቶ በመቶ እርግጠኛ ሆነህ በመደራደር ያከረምከው ጉዳይ፣ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ሳታስበው መውጣት የማትችልበትን ሁኔታ ፈጥሮ እንደሚቆይህ አትዘንጋ፡፡ https://t.me/powerfulgeneration
Показать все...
⚡️⚡️Powerful⚡️Thoughts⚡️⚡️

#inspiring thoughts #inspiring stories #Spritual books #Fiction books #Acadamic books #ይቀላቀሉ ራስን ለውጠው ሀገርንም ይለውጡ። ✔ contact me @NahumD

Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
Champions
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
Hello This is My first video on Grade 11 physics subscribe if you like it share it https://youtu.be/o9aCvxZOtj8
Показать все...
1. Physics Grade 11 Chapter 1 Subtitles 1.1 Masurment and practical methods Bekur Accademy -.mp4

Physics Grade 11 Chapter 1.1 With Bekur academy Ethiopian Education New Channel @BekurAcademy

Показать все...
CBE BiRR

🌟በዚህ Bot 25 ሰዉ ወደ ቦቱ በመጋበዝ የ500 ብር ከፈለጋችሁ ሞባይል ካርድ ካልፈለጋችሁ ደግሞ በባንካችን ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። 💞መልካም እድል💞 💎CBE BiRR💎

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.