cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🔴ማንችስተር ዩናይትድ ኢትዮጵያ🔴

ይህ የታላቁ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ መረጃ የሚቀርብበት ቻናል ነው። በዚ ቻናል ስለ ማንቼ: 📌 ትኩስ መረጃዎች 📌 የዝውውር ዜናዎች 📌 የቀጥታ ስርጭቶች 📌 ቪዲዮዎችና ሌሎችንም በስፋት ያገኙበታል For any Question & Promotion 👇👇👇👇 @Deboke መወያያ Group 👇👇👇👇👇 @mun_utd2

Больше
Рекламные посты
3 006
Подписчики
+524 часа
Нет данных7 дней
+2030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
#REMINDER የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2024/25 የውድድር አመት የጨዋታ ፕሮግራም ነገ ይፋ ይሆናል!
Показать все...
🎉 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኮቢ ከጨዋታው መገባደድ ቧኋላ ከእናቱ እና ከእህቱ ጋር ❤️📸 -
Показать все...
6👍 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቴንሃግ 🗣 "እኔ ማረፍ ፈልጌ ነበር ግን ውሳኔውን እየጠበቁ ብቻ የዝውውር መስኮት ተከፈተ አሁን ተጫዋቾችን መፈለግ እንጂ የዕረፍት ጊዜ የለኝም።"
Показать все...
👍 11
Фото недоступноПоказать в Telegram
1100 ቀናቶች ጎል ለማስቆጠረ! ኤሪክሰን በ2020 የአውሮፖ ዋንጫ በልብ ህመም ምክንያት ከወደቀ በኋላ ከ 1100 ቀናት በኋላ በ2024 የአውሮፖ ዋንጫ ለሀገሩ ዴንማርክ ጎል ማስቆጠረ ችሏል What an inspiration he continues to be. ❤️🤝
Показать все...
5
Фото недоступноПоказать в Telegram
☪ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ 🔆Eid Mubarek ኢድ ሙባረክ🌙
Показать все...
5
Set to get 🏆 EURO2024  Group C under way 🔜
Показать все...
🔥 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
የስኮትላንድ ብሄራዊ ቡድን በዩሮ 2024 የመክፈቻ ጨዋታ በአዘጋጇ ጀርመን 5-1 በሆነ ሰፊ ውጤት የተሸነፈች ሲሆን ስኮት ማክቶሚናይ በጨዋታው 90 ደቂቃዎችን መጫወት ችሏል 🏆
Показать все...
3
🗣 - ሰር ጂም ራትክሊፍ ስለ ካሪንግተን እደሳ :- "አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ነገሮችን መፍጠር እንፈልጋለን ካሪንግተን ላይ ግምገማ አድርገናል ፕሮጀክታችን የማንችስተር ዩናይትድን የስልጠና ቦታን ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማድረሳችንን ማረጋገጥ ነው።"
Показать все...
👍 12
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰበር ! ማንችስተር ዩናይትድ ከብራንትዋይት ጋር በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሷል። በድርድሩ ላይ ያሉ ሰዎች እንደጠቆሙት እሱ በዩናይትድ ቤት £150/160 ሺ ሳምንታዊ ደሞዝ በሚያስገኝለት ኮንትራት ነው የተስማማው። [Time Sport]🎖
Показать все...
9👏 4👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የእንግሊዝ የዝውውር መስኮት ለሊት 6:00 ላይ ተከፍቷል።
Показать все...
1