cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Bebe & yab😍

Bezi channel ye Bebe & ye yabu yeteleyau Photo 💏 Vidio📼 Prank✌ Endihum demo yeteleyayu @music🎼🎧🎷🎶🎵 yelekekebetal feta belulen aseteyayetachu 👇 @ebdua26 @umbetty27

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
242
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступно
Фото недоступно
Фото недоступно
Фото недоступно
Фото недоступно
Фото недоступно
https://t.me/+37sQEr1AoWs3MTk0 ሰላም ውድ የሞዴል 12ተኛ ክፍል ተማሪዎች 400 ብር አልከፈላቹም ተብለን አትሞሉም ፎርም ተብለን አስፈራርተውናል ። የትኛው ትምህርት ቤት ነው 400 ብር ካልከፈላቹ 12 አመት ሙሉ የለፋቹበት ትምህርት መና ቀረ የሚለው። ድምፃችንን እናሰማ አንዳንዶቻችን ኖሮን ልንከፍል እንችላለን ብር የሌላቸውስ በዚ ኑሮ ውድነት እነሱስ ፎርም አይሙሉ ? የመንግስት ትምህርት ቤት እኮ የምንማረው ስለሌለን ነው እንጂ ቢኖረንእማ የግል ትምህርት ቤት አንማርም ነበር? ክፈሉ ብለውም ካስጨነቁን ከትምህርት ሚኒስተር ማስረጃ ያምጡልን። ክፈሉ መባላችንን ትምህርት ሚኒስተር ያውቀዋል ወይ? የመከላከያ ክፈሉ ተብለን ከፈልን ብሩ መከላከያ ጋር እንደደረሰ ግን በምንም አላረጋገጡልንም። ጠይቀናል ግን አልደረሰንም ምንም አይነት መረጃ ።🙏🙏🙏🙏እባካችሁ ውድ የሞዴል 12 ክፍል ተማሪዎች ለምን እንደምትከፍሉ ሳታውቁ አትክፈሉ ። ትምህርት ሚኒስተር ማህተብ ያለበትን ማስረጃ ያሳዩን ።እዉነት ላይብረሪ ለመገንባት መንግስት በራሱ ሳይችል ቀርቶ ነወይ በሚሊዮን የሚቆጠር ብር ከተማሪዎች የሚሰበስቡት። መብታችንን እንጠይቅ🥸 ሌላው ደግሞ ላይብረሪ መገንባት እና ፎርም መሙላት ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም😎 አሁን ማድረግ ያለብን ሁላችንም ብር አለመክፈል እና በዙሪያችንም ያሉ ልጆች እንዳይከፍሉ ማድረግ አለብን ። አይሆንም የሚሉን ከሆነ ፊርማ በማሰባሰብ ትምህርት ሚኒስተር መክሰስ ነው። የሞዴል ድምፅን እንቀላቀል🤝🤝🤝🤝🤝ለሁሉም ሰው ይዳረስ እባካቹ🙏
Показать все...
የሞዴል ድምፅ

ለመብታችን መታገል አለብን። ጥራት ያለውን ዲሞክራሲ እናመጣለን አብረን በመሆን

@umbebe ❤❤❤❤❤ኩርፊያ❤❤❤❤ @veroniva adane
Показать все...
Фото недоступно
Фото недоступно