cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

🎅🎅🎅ሀበሻ JOKE 🎄🎄🎄😂😂😂

ሀይ ጋይሶች እንዴት ናቹ 😂😂አማን ነውአ እንግዲ በለዛቸው ለየት ያሉ አስቂኝ፣አዝናኝ እና አፍርስ የሆኑ ቀልዶችን ይዘንላቹ ከች ብለናል፤ ከናንተ የሚጠበቀው ቻናላችንን ጆይን በማድረግ በየእለቱ በሚለቀቁ አስቂኝ ቀልዶች ጥርሶን በርግዶ መዋል ነው። 😜 ፈጥነው ጆይን ይበሉ 😎በየቀኑ 👉 አዳዲስ ቀልዶች😉 👉አዝናኝ እና አስቂኝ ፎቶዎች 👉በተጨማሪም አጫጭር Gifs🎄🎄

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
151
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

አንዱ ላጤ ኑሮ መሮት እራሱን ሊያጠፋ ጫካ ሲሄድ ታጣቂዎች ገደሉት
Показать все...
ነገን ከፈራክ ተኛና ከነገ ወዲያ ተነስ
Показать все...
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!
Показать все...
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! Merry Christmas 🎅🎅 🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄
Показать все...
*ሀብታም ቤት ግብዣ**** ************* አንዱ ሀብታም ቤት ለእንግድነት ሄዶ . ጥያቄ፦ምን መጠጣት ይፈልጋሉ? ጭማቂ፣ ሻይ፣ ወይስ ቡና? . መልስ፦ሻይ ይሁንልኝ . ጥያቄ፦ምን አይነት ሻይ በቅመም፣ በሎሚ፣ በለውዝ? . መልስ፦በቅመም። ካልሆነ ወተት ይሁንልኝ . ጥያቄ፦ወተቱ የምን ይሁን? . መልስ፦የላም . ጥያቄ፦በስኳር ነው ያለስኳር?? . መልስ፦በስኳር . ጥያቄ፦ስኳሩ የምን ይሁን የውጪ ወይስ የሀገር ውስጥ?? . መልስ፦ኸረ ሁሉም ይቅርብኝና አንድ ብርጭቆ ውሀ ብቻ ስጡኝ . . ጥያቄ፦አምቦ ውሀ ወይስ የታሸገ? . መልስ፦የታሸገ . ጥያቄ፦በብርጭቆ ይሁን? . መልስ፦እሺ . ጥያቄ፦ከፍሪጅ ወይስ ከውጪ . . መልስ፦ ኸረረረረ በቃ! ከየትኛው ወንዝ ሳትሉ የወንዝ ውሃ ስጡኝ . 😂😁😆😄 . ሀብታም ቤት ግብዣ እንደዚ ከሆነ ይቅርብኝ ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው፡፡ #Share #Share #Share ባደረጉ ቁጥር አዳዲስ ቀልዶች ይደርሶታል፡፡ Join 👇👇 👉 @habesha
Показать все...
ሦስት በጣም የጠጡ (ሰካራሞች) አንድ ታክሲ ውስጥ ይገባሉ። 🚎🚶🚶🚶 ከዛም የሚሄዱበትን ቦታ ለሹፌሩ ይነግሩታል። ሹፌሩም መጠጣታቸውን አይቶ ኖሮ የታክሲውን ሞተር ያስነሳና ትንሽ ቆይቶ ያጠፋዋል። ከዛም 🚌🚌🚌🚌🚌 "ደርሳችኋል"ይላቸዋል። አንደኛው ሰካራም ገንዘብ ከፍሎ ወረደ። ሁለተኛው"እናመሰግናለን " ብሎ ወረደ። ሦስተኛው ግን የሹፌሩን ትከሻ መታ መታ አደረገ። ሹፌሩ ያወቀበት መስሎት በድንጋጤ ዞር ብሎ "አቤት " ቢለው ሰካራሙ እየተኮላተፈ . . . . . . . "ለወደፊት ፍጥነት ቀንሰህ ንዳ! ገድለኸን ነበር እኮ" ብሎት ወረደ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ምእመናን share ይቆጠራል ወይስ ግብር አለው ተባለ ኧረ share አድርጉ እንዴኤኤ😜😜😜 @habesha 🤣🤣🤣
Показать все...
ልጅቱ ተደወለላት... "ሔሎ የኔ ቆንጆ...ፍቅረኛ አለሽ ?" "አዎ አለኝ, ማን ልበል ?" . . "መጣሁልሽ አንቺ ባለጌ...አባትሸ ነኝ" ብሎ ስልኩን ዘጋዉ ! . . አሁንም በድጋሚ ተደወለላት..."ሔሎ የኔ ቆንጆ...ፍቅረኛ አለሽ ?" . . "የለኝም ,ማን ልበል ?" . "ነዉ አይደል? በቃ ተነቃቃን እሽ...እኔማ ጉዋደኛሽ ተብዬው ሚኪ ነበርኩ" . . "ባክህ ይሄ ገገማ አባቴ ሊያስለፈልፈኝ መስሎኝ ነው...እየደወለ እቃቃ አይጫወትብኝ መሰለህ ? አሁንስ ተጃጃለ..." . . "መጣሁልሽ አንች ወራዳ...አባትሽ ነኝ" join us @habesha joke
Показать все...
ከእለታት አንዱ ቀን ነው ይባላል እናም ምን ሆነ መሰላችሁ አንድ በጣም የመረረው ጅብ ወደ ፍርድ ቤት ይሄድና ቅሬታውን ማቅረብ ይጀምራል ጅብ፡ እኛ ጅቦች በስማችን አንድም ነገር አልተሰየመልንም * * ፍርድ ቤቱ፡ ታድያ የትኞቹ እንስሳት በስማቸዉ የተሰየመ ነገር አለ * * ጅብ፡ ለምሳሌ አንበሳንጥቁር እንመልከት አንበሳ ሻይ፣ አንበሳ ጫማ ፣ አንበሳ ኧረ ስንት ተሰይሞለታል * * ፍርድ ቤቱ፡ ታድያ ላንተ ምን ምን እንዲሰየምልክ ትፈልጋለክ * * ጅብ፡ ያው የተለመዱትን ነዋ ጅብ ቴሌ ፣ ጅብ መብራት ሀይል ጅብ ውሀና ልማት ፣ ጅብ መንግ.... ኧረ አንድ ይቀረኛል ጅብ ዳኛ የምን ለብቻ መሳቅ ነው share ይደረግ እንጂ 🤙🤙
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.