ru
Feedback
Beka tech computer Importer

Beka tech computer Importer

Открыть в Telegram

✅A place where u find only orignal products with Discount Price 👉 Mobiles 👉 Laptops 👉 Tablets and 👉 Any Electronics 💻 Contact @zebereket Call Now +251937260633 Our Shop Location 📍Hawassa, piyassa #atenet building ground no#56

Больше
5 243
Подписчики
Нет данных24 часа
-197 дней
-10930 дней
Архив постов
@marcil_tv_hawassa @marcil_tv_hawassa ተከስተ ጌትነት #የሁሌ ፍቅር የጎደለበት በአግባቡ እንኳን ያልኖረ አይዞህ ባይ ወገን የሌለው ብቸኛ የነበረ ያለበት ድረስ መጥተህ ውድሃለው ስትለው ልቡን ከማፍሰስ በቀር ምንስ ሌላ አማራጭ አለው መመኪያዪ መመኪያዪ መመኪያዪ አንተው ነህ ጌታዪ መመኪያዪ መመኪያዪ መመኪያዪ አንተው ነህ ጌታዪ ላፍታ ሳትለየኝ በድካም ሆነ በብርታት ስንት ጊዜ ረዳኸኝ ባሰለፍኳቸው አመታት ልቤን ኩራት አለው ዘንድሮም ተመካብህ የማትለዋወጥ ????????????????? የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበል እንደ አመሌ የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበል እንደ አመሌ ማይዘነጋ ነው አይጠፉም ከሃሳቤ ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳት እንደው አይበርድም ዛሬም አንተንው ይለኛል አለውጥህም በማንም የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበል እንደ አመሌ የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበል እንደ አመሌ ማይዘነጋ ነው አይጠፉም ከሃሳቤ ሁሌ ድቅን ይልብኛል ፍቅርህ ታትሟል በልቤ ብዙ ወጀብ አልፎ ትኩሳት እንደው አይበርድም ዛሬም አንተንው ይለኛል አለውጥህም በማንም የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበል እንደ አመሌ የሁሌ ነህ የሁሌ አምላኬ ነህ የሁሌ አፍቃሪ ወረት የለብህ ውዴ ልበል እንደ አመሌ @marcil_tv_hawassa @marcil_tv_hawassa

@marcil_tv_hawassa @marcil_tv_hawassa ቸር ነህና አንተ ፍቅር ነህና ኦኦኦ.. ቸርና አባ በጎ ነህና ኦኦኦ.. ዛሬም ላመስግንህ እንደገና ዛሬም ላመስግንህ እንደገና እቀኝልሀለሁ እንደገና እቀኝልሃለሁ እንደገና ጥቂቱን የሰው ፍቅር አይኔ አይቶ ሲደነቅ የፍቅር መጀመሪያው አንተማ እንዴት ጥልቅ ጥቂቱን የሰው መውደድ አይኔ አይቶ ሲደነቅ የመውደድ ጅማሬው አንተማ እንዴት ጥልቅ ከባህር ይዘልቃል የፍቅር ጥልቀቱ ራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ በኢየሱስ በኩል መተህ ተገኘህ በየቤቱ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት መውደድህ አቤት መውደድህ አቤት መውደድህ አቤት መውደድህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ ወደድኩህ ወደድኩሽ ያለ ቃላት እየቆለለ ሳይታሰብ በድንገት ከስፍራው ገለል አለ በቆላ ሆነ በደጋ በክረምት በበጋ ህያው ነው የአንተስ ፍቅር አይለወጥ ወድቄ አልሰጋ ከባህር ይዘልቃል የፍቅር ጥልቀቱ ራስህን አሳንሰህ ገብተሃል በየቤቱ ከባህር ይዘልቃል መውደድህ ጥልቀቱ በኢየሱስ በኩል መተህ ተገኘህ በየቤቱ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት መውደድህ አቤት መውደድህ አቤት መውደድህ አቤት መውደድህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ አቤት ትዕግስትህ @marcil_tv_hawassa @marcil_tv_hawassa

@marcil_tv_hawassa ፓሰተር ተከስተ ጌትነት #ያለው አይቀርም 💯 ሞላ አልሞላ ምለው ጉዳይ ቢኖረኝ አለማመስገን እኔ ከቶ አይሆንልኝ እኔ እንደ ልማዴ መዘመር ስጀምር ባስጨነቀኝ ላይ ይገለጣል ክብር ............................ ጉዳይ አለኝ የማዋይህ ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ ነገር አለኝ የማዋይህ ለልቤ ንጉስ ማንጎራጉርልህ ምስጋናን ልሰዋ ማዳንህን እንዳይ በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለ ከሰማይ ምስጋናን ልሰዋ ማዳንህን እንዳይ በርግጥ ለሚወዱህ መላ አለ ከሰማይ .................................... ደግሞ እድሉ ደርሶኝ ደግሞ ሳይገባኝ ደግሞ በራሱ ፀጋ ደግሞ ዘምር ካለኝ ደግሞ እንዲህ እነዲያ ሚል ደግሞ ቆስቋሽ ለምኔ ደግሞ የተሰራልኝ ደግሞ በቂ ነው ለኔ ያለው አይቀርም አምናለው ዝማሬ ከአፌ አይታጣ የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ መዝሙር በሌሊት የሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል አምናለው ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ ያለው አይቀርም አምናለው ዝማሬ ከአፌ አይታጣ የካሳ ጊዜ ይሆናል ቀን ቆጥሮ ለኔ ሲመጣ እግዚአብሔር ነው ጉልበቴ መዝሙር በሌሊት የሰጠኝ ቃል ገብቶልኛል አምናለው ላይጥለኝ ደግሞ ላይተወኝ(፪××) @marcil_tv_hawassa @marcil_tv_hawassa

@marcil_tv_hawassa የኔን አለመሳካት ለምትፈልጉ • በእኔ አለመሳካት ምን ትጠቀማላችሁ? • እወነት ልንገራችሁ እኔ ቢሳካልኝ በምንም አትከስሩም ይልቅ ግን በብዙ ትጠቀማላቹ • እውነት እግዝአብሔር ምትፈራ ከሆነ በሰው አለመሳካት አትርካ • የተጠራኸው የሰው ስኬት ለማበላሸት ሳይሆን ማንም አሳክቶት ማያውቀው ነገር ለማሳካት ነው • በአንተ ምክነያት ሰው ቢሳካለት ምንም ካንተ ሚጎል ነገር የለም ይልቅ ትትረፈረፋለህ እንጂ @marcil_tv_hawassa

. እንዳከበርከኝ ዘማርያን ወንጌል ተኮር መዘምራን ህብረት New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. እንዳከበርከኝ ዘማርያን ወንጌል ተኮር መዘምራን ህብረት New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. እጄን አነሳለሁ ላመልክህ ዘማሪ እዝራ ንጉሴ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. እጄን አነሳለሁ ላመልክህ ዘማሪ እዝራ ንጉሴ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ዘላለም አንኖርም ዘማሪ አብርሃም ሀላቄ ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. በጨመረልኝ ቀን ዘማሪ ሳሙኤል ንጉሴ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. የማይቀር ነው ዘማሪ ቢኒያም ዋለ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ዘላለም አንኖርም ዘማሪ አብርሃም ሀላቄ ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

ከመላዉ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለመልካም ወጣት ማዕከል ግንባታ ስጦታዎች እየተበረከቱ ነዉ ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

ከመላዉ የኢትዮጵያ ክፍሎች ለመልካም ወጣት ማዕከል ግንባታ ስጦታዎች እየተበረከቱ ነዉ ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ሚዛን ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ እና ዘማሪት መስከረም ጌቱ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. ሚዛን ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ እና ዘማሪት መስከረም ጌቱ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. የሚሰማ አለ ዘማሪ ኬቨን ሽመለስ New amazing cover song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

. [ አመሰግናለሁ ] ዘማሪ ማርቆስ ቴዎድሮስ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

'ስለ ነብያት" B ድንቅ የኤፌሶን ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ New amazing gospel song ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲

'ስለ ነብያት" B ድንቅ የኤፌሶን ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ሼር በማድረግ ወዳጆ ያካፍሉ sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 〽️ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ〽️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ❇️ @marsilchannel ❇️ ⚠️ይቀላቀሉን⚠️ 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲