cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

YENE ZEMEN

This is tsiyee channel may include *music🎼🎼 *funny videos 😁😁 Dance videos😱 *cute pics 😘😘 Korean fashion💄👓⌚👖👜👢👡👠 👘👙👒 BTS music&Pic 🔥 winaedit_on_telegram2 pc's👉 Best pics 👌👌 Fiction 📚📖 Poem 📝📝 👭👫👸👑💄💋 Join👇👇 Join👇👇

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
157
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🎉የምስራች🎉 ✅በቀን እስከ 500ብር ያግኙ ከአሸዋ ጋር ✅ ➡️ በፈለጉት ቦታ እና ጊዜ ይማሩ ፣ 📃ሰርተፍኬት ያግኙ!! ከአስተማማኝ ስራ ጋር!! 📲ሶሻል ሚዲያን ለስኬት ይጠቀሙ!! ዘመኑን የዋጄ ትምህርት ይማሩ!! 📍በህዳር ወር 25% ቅናሽ አድርገናል ፈጥነው ይመዝገቡ እና የድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!! @Ashewa_support በውስጥ መስመር ያናግሩን ቦት ላይ መረጃ ይውሰዱ @ashewaplc_bot Website : ashewa.com/elearning Email. [email protected] ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
Показать все...
❇️እስከ 70% ድረስ ትርፍ ያግኙ!❇️
አሸዋ ቴክኖሎጂ ቻናል ይቀላቀሉ
📲የአሸዋ ሰራተኞችን ያናግሩ 📱
🟢ክሊክ አድርገው ይማሩ🟢
💯እውቅና ያለው ሰርተፍኬት ያግኙ!
"ብልህ ሰው የትም ቢሆን መፍትሔ አያጣም!" ⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏⛏ በአንድ ከተማ የሚኖር አንድ በእድሜ የገፋ ሰው ነበር፡፡ በጓሮው በሚገኘውን ማሳ ቆፍሮ ድንች መትከል ፈልጎ እርጅና ተጫጭኖታልና አቅሙ አልፈቀደለትም፡፡ ሊረዳው የሚችለው ብቸኛ ልጁ ደሞ እስር ቤት ነው የሚገኘው፡፡ እናም አባት ለልጅ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ፃፈ፡፡ ፡ "ውዱ ልጄ ምንም ጥሩ ስሜት አሸየተሰማኝ አይደለም፤ ምክንያቱም የድንቹን ማሳ መቆፈር አልቻልኩም፡፡ አለመቆፈሬን አልወደድኩትም፤ ምክንያቱም እናተህ አትክልት በጣም ነበር የምትወደው፡፡ አንተ እስር ቤት ባትሆን አውቃለሁ ትቆፍርልኝ ነበር ፤ አባትህ" ፡ በቀጣዩ ቀን አባት አጠር ያለ ፁሁፍ ደረሳቸው፡፡ "በፈጣሪ ስም ይዤካለው አባ ጓሮውን እንዳትቆፍረው፤ ሽጉጡን የቀበርኩት እዚያ ነው" ፡ ከሰዓታት በኀላ በደርዘን የሚቆጠሩ የFBI መርማሪዎችና ፖሊሶች የሽማግሊውን ጓሮ በሙሉ በቁፋሮ ምስቅልቅሉን አወጡት፤ ነገር ግን ምንም ሽጉጥ እዛ አልነበረም፡፡ ፡ አባት በጣም ግራ በመጋባት አጠር አድርገው ለልጃቸው ምን እንደተፈጠረ እና ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ፃፉለት፡፡ ፡ ልጅ "አሁን ድንችህን ትከል አባ፤ ከዚህ ሁኜ ላደርግልህ የምችለው ነገር ቢኖር ይህን ብቻ ነው" ብሎ ፃፈላቸው፡፡ ያለንበት ነባራዊ ሁናቴ እኛን ሊወስነን አይገባም!
Показать все...
ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ። 🔵 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው። 🔵 እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ።
Показать все...
አንዳንድ ሰዎች ልጆች እንዲኖሯቸዉ አይፈልጉም፡፡ ለምን መሰለህ? ልጅ ማሳደግ ቀላል አይደለም፡፡ ታስታዉሳለህ ልጅ እያለህ ትንሽ ህመም አሞህ ቤተሰቦችህ ሌሊቱን ሙሉ እንቅልፋቸዉን አጥተዉ አንተን እሹሩሩ ሲሉህ...? እናትህ ስትንከባከብህ አባትህ መከራዉን ሲበላ? ሁሉም ሰዉ ይህንን ማድረግ አይችልም፡፡ አንዳንድ ሰዎች ልጅ የማይፈልጉት አቅሙና ጊዜዉ ትክክል ሆኖ እንኳን እራሳቸዉ ልጅ ስለሆኑና ሃላፊነትን መሸከም ሞት ስለሚመስላቸዉ ነዉ፡፡ ግን ሁሌ እንደልጅ መኖር የለም፡፡ ማደግና የሚመጣዉን የኑሮ ሸክም ለመሸከም ቆፍጠን ማለት ያስፈልጋል፡፡ ትልቅ ትንሽ በቁጥር ሳይሆን በአስተሳሰብ ሲመዘን ደስ ይላል፡፡ መልካም መልካሙን እናስብ፤ እንናገር፤ እንተግብር፡፡
Показать все...
እድሜዎት ስንት ነው??? የእርሶ እድሜ ከታች ካሉት ምርጫዎች በየትኛው ይመደባል እድሜዎትን በመጫን የሚመጠውን አስገራሚ ነገር ይመልከቱ🙈😳👁 እድሜ መዋሸት አይቻልም😉😜 ከ15 በታች እድሜ ከ15-17 እድሜ ከ18-21 እድሜ ከ21-35 እድሜ ከ35 በላይ እድሜ
Показать все...
ሀበሻ Tube

💥ጋይሶች እንዴት ናቹ😍አማን ነው ምርጥ አዝናኝ አድክም አንፍር fun እዚህ ታገኛላቹ 🔝💯 😜 ፈጥነው ጆይን ይበሉ 👉በየቀኑ አዳዲስ ቀልዶች😉 👉አዝናኝ እና አስቂኝ ፎቶዎች😃 👉እንዲሁም አጫጭር gif 😍 📌አዳዲስ የመዝናኛ ወሬዎች 📌አስደናቂ እውነታዎች ከእርስዎ ሚጠበቀው ጥርሶን ፍቀው ጆይን Creator: @jona7 @habeshatube3

0.95 KB
የ ቤቶች ድራማ ተዋናይ ሚላት(ቅመሟ)ተደፈረች🚫 ሙሉ መረጃውን ለማየት Play ሚለውን ይጫኑ❌❌🔞🔞🔞
Показать все...
አንድ ወቅት አንድ መነኩሴ በመንደር ውስጥ ሲያልፉ የተመለከተ አንድ ወጣት ወደ እሳቸው ይቀርብና በንዴት "አንተ እንድታስተምር ማነው ፍቃድ የሰጠክ? አንተ እኮ ውሸታምና ተራ የሆንክ ሰው ነው፡፡" በማለት ይሰድባቸዋል፡፡ መነኩሴው በልጁ ንግግርና ስድብ ምንም አልተናደዱም። ቀጠሉና "እስቲ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፤ ለሆነ ሰው ስጦታ ገዛህና ስጦታውን ግን ያ ሰው አልተቀበለክም፤ ስጦታው የማን ይሆናል?" አሉት፡፡ ወጣቱ በመነኩሴው ድንገተኛ ጥያቄ እየተገረመየሚከተለውን መለሰ፡፡ "የእኔ ነዋ የሚሆነው፤ ምክንያቱም ስጦታውን የገዛውት እኔ ስለሆንኩ" አለ፡፡ በዚህ ጊዜ መለኩሴው ፈገግ በማለት "ልክ ነህ የአንተ ነው ሚሆነው፡፡ አንተም በጣም ተናደክ በተሳደብክ ቁጥር እና እኔ ደሞ የተሰደብኩ ካለመሰለኝና ካልተናደድኩ ንዴትክና ስድብክ የሚቀረው ከአንተ ጋር ነው፡፡ የምትጎዳውም አንተው ነክ፡፡ ሁሌም ሰዎች ላይ የምትናደድ ከሆነ ደስተኛ አትሆንም፡፡ በሰዎች ላይ የምትደሰት ከሆነ ሁሉም ደስተኛ ይሆናል" አሉት፡፡ ✍አዎ ቀናችንን በንዴት በመጀመር የገዛ ውሏችንን አናበላሽ፡፡ እርግጥ ነው የሚያናድዱ አንድ ወይም ሁለት ከበዛም ሶስት ምክንያቶች ይኖራሉ፡፡ ደስተኛ ለመሆን ግን አንድ ሺ ምክንያቶች አሉ፡፡ ስለዚህ ሁሌም ማለዳ ላይ ሙዳችንን 😊 እንደዚህ Activate እናርገው፡፡ ✳️ፅሑፎችን አስተማሪ ሆነው ካገኟቸው ለሌሎች ማጋራትን አይዘንጉ፡፡
Показать все...
❤️ፍቅር ማለት ⇘ማስመሰል አይደለም... ⇘ስለወደደህ ብቻ የምትወደውም አይደለም... ⇘በደስታ ግዜህ ጠብቆ የሚቀርብህ አይደለም... ⇘አንተነትህን ባወቀህ ልክ የሚተችህ አይደለም... ❤️ይልቁንስ ፍቅር ማለት ⇘የማይቆረጥ ⇘ችግር የማይፈታው ⇘አንደበታዊ ያልሆነ እና ⇘ማስመሰል የሌለበት ነው።
Показать все...
እስቲ ምን ማድረግ ትፈልጋላችሁ?? 😍ለፍቅረኛችሁ💑 👬ለጓደኛችሁ👭 😎ስለራሳችሁ🙃 👰ለሚስታችሁ👸 🤵ለባላችሁ🤴 👨‍👩‍👧‍👦ስለ ቤተሰባችሁ😋 ምን ታስባላችሁ?ምንስ ማስተላለፍ ትፈልጋላችሁ?? 🙏ይቅርታ መጠየቅ🙏 🙏ምስጋና ማቅረብ 📬ደብዳቤ መላክ📮 🎶 ዘፈን መጋበዝ🎵 🎂 ልደት ማክበር🎂 ❤️ፍቅርን መግለፅ💜 ኧረ ብዙ ነገር ብቻ ምን ማድረግ እንደምትፈልጉ ንገሩን እናስተላልፋለን 👍 ማንኛውንም መልክታችሁን 📩 @Tsionawit_t
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.