cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AddisWalta - AW

This is Walta Media and Communication Corporate’s official Telegram channel. For more updates please visit https://shorturl.at/ehosX https://www.youtube.com/c/WaltaTV/featured

Больше
Рекламные посты
45 429
Подписчики
+1124 часа
+707 дней
+34230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ባለማሲንቆው ‘ጋርዲዮላ’ እግር ኳስ ላይ የነገሰ ማስተር ማይንድ ይሉታል፤ በየጊዜው በሚቀያየር በድንቅ የአጨዋወት ፍልስፍናው ያለፉትን ተከታታይ አራት አመታት ሀያሉን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ለማንም አላስነካም፡፡ ከስፔን እስከ ጀርመን፤ ከጀርመን እስከ እንግሊዝ በቀጠለው ጉዞ ውስጥ ዋንጫን ሲጠራርግ ለነገ አይልም፡፡ ጆሴፍ ጋርዲዮላ ሳላ ወይም ፔፕ ጋርዲዮላ፡፡ ታዲያ ይህ ዓለም ያደነቀውን የሚመስል ግለሰብ ከሰሞኑ ማሲንቆ ይዞ ሲጫወት የተነሳ ምስል በማኅበራዊ ትስስር ገፅ ላይ በስፋት ተሰራጭቷል፡፡ ሰውዬው ‘ጋርዲዮላ በመስታወት’ ነው ማለት ይቻላል፡፡ በአቋምም በመልክም ራሱ ጋርዲዮላን የመሰለ የሀገር ልጅ፡፡ ተኽሊት ተስፋይ (አታክልቲ)፡፡ በአዲሱ ስሙ ደሞ “ባለማሲንቆው ጋርዲዮላ፡፡” ትውልድና እድገቱ ከወደ ትግራይ ነው፡፡ ላለፉት 20 አመታት ደግሞ በአዲስ አበባ በሚጫወታት ማሲንቆ ይተዳደራል፡፡ ማሲንቆዋን ወርቅነሽ ሲል ይጠራታል፡፡ ወርቅ ስለምታመጣልኝ ነው ይላል፡፡ ታዲያ አታክልቲ ሰርግ ላይ እየተዟዟረ ማሲንቆ ከመጫወት በዘለለ ስለ ኳስ ጨዋታ የሚያቀው ነገር የለም፡፡ አዳራሽ ውስጥ ማስጨፈር እንጂ ስታዲየም ገብቶ መጨፈር ልምዱ አይደለም፡፡ ሙሽሮችን ማጋባት እንጂ እገሌ የተባለ ተጫዋች ጎል አገባ ስለሚል ጉዳይ አውርቶ አያውቅም፡፡ አርሰናል? ማንችስተር? የሚባሉ ክለቦች ማናቸው ተብሎ ቢጠየቅ መልስም አልነበረው፡፡ በዚህ ደረጃ ከኳስ ጋር የተራራቀ ሰው ነበር፡፡ የቀድሞ ተኽሊት የአሁኑ ባለማሲንቆው ጋርዲዮላ፡፡ ሙሉውን ለማንበብ ቀጣዩን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://shorturl.at/CJG2p
Показать все...
👏 8👍 3👎 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ማስታወቂያ ሜጋቶን ፋይበር (የ #ደሞ_አዲስ ድምፃዊያን ውድድር የክብር ስፖንሰር) የፋይበር ግላስ ምርቶችን ዘላቂ፣ ማራኪ እና በዋጋ ተወዳዳሪ አድርገን አቅርበንሎታል፡፡ ምርቶቻችን 1) ውብ እና ማራኪ የአበባ መትከያ ለሆቴሎች፣ ለመኖሪያ ቤቶች፣ ለተለያዩ የንግድ ተቋማት፣ ሪል እስቴቶች በማይሰበር የአበባ መትከያችን ላይ በማይፋቅ ቀለም እና አርማ ቤትዎን እና ድርጀቶችን ያስውቡ፣ ያስተዋውቁ!! 2) ሙሉ በሙሉ ከእጅ ንክኪ ነፃ፣ ማራኪ እና ዘመናዊ የእጅ መታጠቢያዎች ለሆቴሎች፣ ምግብ ቤቶች፣ ካፍቴሪያዎች፣ ትምህርት ቤቶች ወዘተ 3) ጠንካራ እና ማራኪ ለቤት እና ጋርደን የሚሆኑ የፋይበር ግላስ ወንበርና ጠረጴዛዎች የምርት ጥራታችን መፈክራችን ሲሆን የደንበኞቻችን እርካታ የስኬታችን ማረጋገጫ ነው!! ለዚህ ማረጋገጫ ካላችሁ እያንዳንዱ ምርት ከፍተኛ የጥራት ፍተሻዎችን ያልፋል፤ - ልብ በሉ ሁሉም ምርቶቻችን “ሜጋቶን ፋይበር” የሚል ምልክት ተደርጎባቸዋል። አድራሻችን፡- 1) ቢሾፍቱ ከተማ ከዝቋላ ሆቴል ወደ ቃጅማ ድልድይ በሚወስደው መንገድ ላይ እንገኛለን 2) ቦሌ ቡልቡላ ከወረዳ 12 ዝቅ ብሎ እንገኛለን 3) መስቀል ፍላወር ላበንዝ ታወር 1ኛ ፎቅ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0909555000/0921210870 ይደውልን fb: megaton fiber or megaton fiber glass Telegram. Megaton fiber Web. Megatoneengineering.com ሜጋቶን ፋይበር ግላስ፣ ጠንካራ ግርማ ሞገስ።
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጆሴ ሞሪንሆ ፌነርባቼን ለሁለት ዓመታት ለማሰልጠን ተስማሙ ግንቦት 23/2016 (አዲስ ዋልታ) ፖርቹጋላዊው ጆሴ ሞሪንሆ የቱርክዬን ፌነርባቼ እግር ኳስ ቡድን ለማሰልጠን ተስማሙ። ሞሪንሆ ሁለት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ፣ ሶስት የፕሪሚዬር ሊግ፣ ሁለት የጣሊያን ሴሪ ኤ፣ አንድ ላሊጋ እንዲሁም አንድ የዩሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ዋንጫዎች ጨምሮ በርካታ ክብሮችን አንስተዋል። በውጤታማነታቸው የሚታወቁት የ61 ዓመቱ ፖርቹጋላዊ የቱርክዬ ፌነርባቼን ለሁለት ዓመታት ለማሰልጠን እንደተስማሙ ሰካይ ስፖርት ዘግቧል። ጆሴ ሞሪንሆ በዋና አሰልጣኝነት 11 የእግር ኳስ ቡድኖችን ያሰለጠኑ ሲሆን ቤኔፊካን፣ ፖርቶን፣ ቸልሲን፣ ኢንተርን፣ ርያል ማድሪድን፣ ማንችስተር ዩናትድን፣ ቶተንሃምንና ሮማን ይገኙበታል። ልዩ ሰው ነኝ (The Special one) እያሉ ራሳቸውን የሚጠሩት አወዛጋቢው ጆሴ በፈረነረጆቹ ጥር 2024 ነበር ለሁለት ዓመት ተኩል ከቆዩበት የሮማ አሰልጣኝነታቸው ተሰናብተው ያለ ስራ የቆዩት።
Показать все...
👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ማስታወቂያ #ብራስ_ጋርመንት (የ #ደሞ_አዲስ ድምፃዊያን ውድድር የክብር ስፖንሰር) ለሆቴል፣ ለጥበቃ፣ ለመስተንግዶ፣ ለተማሪዎች እንዲሁም ለሁሉም ስራዎች የደንብ ልብስ እኛ ጋር አለ! አድራሻችን፡- ከ22 ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት ስልክ፡- 0911856831
Показать все...
👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ደሞ_አዲስ ሊጠናቀቅ #2_ቀን_ቀረው! እንደስሙ አዲስ ነገርን ይዞ የመጣው ደሞ አዲስ ሳይደበዝዝና ሳያረጅ ሊጠናቀቅ ነው፡፡ የእነዛ የበርካታ ተወዳዳሪዎች ተሰጥኦ ውድድር ፍፃሜውን ሊያገኝ አንድ እሁድን ብቻ ይጠብቃል፡፡ ደሞ አዲስ እንደ አዲስነቱ የፍፃሜ ውድድሩን ሊያካሂድ ዝግጅቱን አጠናቋል። እሁድ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን እና በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ይጠብቁን! ማን ያሸንፍ ይሁን ? አብረን እናየዋለን! #ደሞ_አዲስ #አዲስ_ዋልታ
Показать все...
👍 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ማስታወቂያ Chuchu Makeup, Beauty and Fashion Design school (የ #ደሞ_አዲስ ድምፃዊያን ውድድር የክብር ስፖንሰር) አድራሻችን፡- መገናኛ ሲቲ ሞል 7ኛ ፎቅ፣ አየር ጤና ሳሚ ካፌ አጠገብ እና ቤተል የድሮው አዶና ካፌ አጠገብ ስልክ፡- 0923901704 ፣ 0944300861
Показать все...
👍 8😢 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሀገራዊ ምክክር ዋና አላማ በሀሳብ የተለያየን ህዝብ ማግባባት፣ ማገናኘት፣ ማቀራረብ እና ማወያየት ነው - ባህሩ ዘውዴ (ፕ/ር)
Показать все...
👍 23👎 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ማስታወቂያ #ብራስ_ጋርመንት (የ #ደሞ_አዲስ ድምፃዊያን ውድድር የክብር ስፖንሰር) ለሆቴል፣ ለጥበቃ፣ ለመስተንግዶ፣ ለተማሪዎች እንዲሁም ለሁሉም ስራዎች የደንብ ልብስ እኛ ጋር አለ! አድራሻችን፡- ከ22 ወደ ቦሌ በሚወስደው መንገድ ወርቁ ህንፃ ፊት ለፊት ስልክ፡- 0911856831
Показать все...
👍 8
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከንቲባዋ ሁለት ባለ 9 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎችንና የስራ ዕድል መፍጠሪያ ማዕከላትን መርቀው ለነዋሪዎች አስተላለፉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሁለት ባለ 9 ወለል ዘመናዊ ሕንጻዎችንና የስራ ዕድል መፍጠሪያ ማዕከላትን መርቀው ለ140 አቅመ ደካሞች እና አካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች አስተላለፉ። ህንጻዎቹ በልደታ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቆርቆሮ ሰፈር በሚባለው የተጎሳቆለ የመኖሪያ መንደር ይኖሩ ለነበሩ ነዋሪዎች የተላለፉ ሲሆን "በጎነት" ተብለው በተሰየሙ የመኖሪያ መንደር የተገነቡ መሆናቸውንም ከንቲባዋ ገልጸዋል። ለአቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ማየት ለተሳናቸው፣ ለተለያየ ማህበራዊ ችግር ለተጋለጡ እና በልማት ለተነሱ ነዋሪዎች ያስተላለፍናቸው ምቹ የመኖሪያ ቤቶች ሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ የማብሰያ እና የመጸዳጃ እንዲሁም የመኝታ ክፍሎች ያላቸው ዘመናዊ ቤቶች ናቸው ብለዋል። በዚህ የበጎነት መንደር ካስተላለፍናቸው የመኖሪያ ቤቶች ጋር በማቀናጀት የእናቶችን ጫና የሚያቀል የህጻናት ማቆያ፣ ለአካባቢው እናቶች የስራ ዕድል የሚፈጥር ዘመናዊ የእንጀራ መጋገሪያ፣ የሚሰሩ እጆችን ከስራ የሚያገናኙ የወንዶችና የሴቶች የውበት ሳሎኖችን እንዲሁም የልብስ ስፌት ማሽኖችን አዘጋጅተን ለነዋሪዎቹ የስራ እድል ፈጥረናልም ነው ያሉት። በመኖሪያ መንደሩ ቤት ለሰጠናቸው ማየት የተሳናቸው ነዋሪዎች እንቅስቃሴ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ኬኖች፣ ለአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎች ደግሞ ክራንችና ዊልቸሮችን አዳርሰናል ሲሉም በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ላይ አስፍረዋል። ሰርቶ ካገኘው ላይ ለወገን በጎ ለመስራት ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በመተባበር ቤቶቹን የገነባውን ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በራሴና በነዋሪዎቹ ስም እያመሰገንኩ፣ በጎነት አያጎድልምና ፈጣሪ ጨምሮ እንዲሰጠው እመኛለሁ ሲሉም መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
Показать все...
👍 16
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ደሞ_አዲስ ሊጠናቀቅ #3_ቀን_ቀረው! በስሙ ልክ አዲስ ነገርን ይዞ የመጣው ደሞ አዲስ ሳይደበዝዝና ሳያረጅ ሊጠናቀቅ ነው፡፡ የእነዛ የበርካታ ተወዳዳሪዎች ተሰጥኦ ውድድር ፍፃሜውን ሊያገኝ አንድ እሁድን ብቻ ይጠብቃል፡፡ ደሞ አዲስ እንደ አዲስነቱ የፍፃሜ ውድድሩን ሊያካሂድ ዝግጅቱን አጠናቋል። እሁድ ግንቦት 25/2016 ዓ.ም በአዲስ ዋልታ ቴሌቪዥን እና በማኅበራዊ ትስስር ገፆች ይጠብቁን! ማን ያሸንፋል? አብረን እናየዋለን! 👉 ትዕግስት ኃይሉ (እግቱ) እና ማትያስ ደርብ በA5 ተወክለዋል። መልካም ዕድል! #ደሞ_አዲስ #አዲስ_ዋልታ
Показать все...
👍 9