Empower U
Открыть в Telegram
Our Focus Areas Include: 1. Short - Term Trainings( 3 to 5 days or 3 days to 3 months for ed) 2. Personal Development 3. Leadership and Team Building 4. Research and Development(on noth LD & 5. Organizational Leadership Issues Dream, Believe, Achieve!
БольшеСтрана не указанаОбразование71 882
2 030
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 день
Архив постов
2 030
(ቪዥን የአመራር እና የትምህርት ማማከር)
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፡
እንኳን ለ1,445 ኛው የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የደስታ እና የፍቅር እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልጻል፡፡
ኢድ-ሙባረክ
https://t.me/visionlec
2 030
ቪዥን በሀገር ውስጥ ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አመልካቾችን መልምሎ
አሰልጥኖ ከቀጣሪ ድርጅቶች ማገናኘት ስለሚፈልግ በዚህ ዘርፍ ላይ የትምህርት
ዝግጅት ያላችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በዚህ ፎርም ላይ ይመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇
https://forms.gle/kKdb7Bfganqb6T1S7
ወይንም 0940145151 ይደውሉ።
ቪዥን ፤ ሥራና ሠራተኛ የሚገናኙበት!
2 030
ቪዥን በሀገር ውስጥ ሥራና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ አመልካቾችን መልምሎ
አሰልጥኖ ከቀጣሪ ድርጅቶች ማገናኘት ስለሚፈልግ በዚህ ዘርፍ ላይ የትምህርት
ዝግጅት ያላችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
2 030
አስደሳች ዜና የአመራር ክህሎትን ለማደበር ለሚፈልጉ ተቀማት
ደርጅታችን ቪዝን የአመራርና የትምህርት ማማከር ያሉትን ብቁ ምሁራን በማስተባበር በማህበረሰብ ግንባታ ላይ ሀገራዊ ግዴታውን ለመወጣት ነጻ የአመራር ስልጠና አዘጋጅተል በመሆኑም ከ መጋቢት 25- ሚያዝያ 5 ድረስ በበመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
ለበለጠ መረጃ
በ0940 14 51 51
በ0993 35 38 87 ይደውሉ
