cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሙሌ SPORT

ሙሌ ስፖርት ስፖርታዊ መረጃዎችን ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል የሃገር ቤት መረጃ የአውሮፓ ሊግ መረጃ ቀጥታ ስርጭት የዝውውር ዜና ለማስታወቂያ ስራ @Mulesporta @Teme_Ayu ስልክ ቁጥር +251911857852

Больше
Эфиопия5Амхарский6Спорт58
Рекламные посты
335 891
Подписчики
+39724 часа
+3 9147 дней
+12 07530 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
በ GOAL ድረ ገፅ ገለፃ መሰረት ከሜይ 2024 ጀምሮ የባሎንዶር ደረጃዎች፡- 1 - ቪኒሲየስ ጁኒየር 2 - ቤሊንግሃም 3 - ምባፔ 4 - ፎደን 5- ዊርትዝ 6 - ኬን 7- ክሩስ 8- ሮድሪ 9- ሃላንድ 10 - ሮድሪጎ
8 0668Loading...
02
"ክሎፕን እወደዋለሁ" ቤካም ዴቪድ ቤካም ከ Smartless ፖድካስት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ስለ የርገን ክሎፕ ተናግሯል፡- "የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ብሆንም ክሎፕን እወዳለሁ። ባህሪውን፣ ስነ ምግባሩን እና ለስፖርቱ ያመጣውን ነገር እወዳለሁ።" "አንዳንድ የማንቸስተር ዩናይትድ ጓደኞቼ ይህንን ሲሰሙ ሊገድሉኝ እንደሚሞክሩ አውቃለሁ ነገር ግን ሲሄድ ሳየው አዝኛለሁ። ለዚያ ክለብ እና ለስፖርቱ የሰራው ነገር ድንቅ ነበር"ሲል ቤካም ተናግሯል። SHARE @MULESPORT
13 1391Loading...
03
አስቶንቪላ ሮስ ባርክሌይን ለማስፈረም ተቃርቧል። The Guardian SHARE @MULESPORT
10Loading...
04
ማንቸስተር ዩናይትዶች አድሪያን ራቢዮትን በነፃ ዝውውር በክረምቱ ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው። CaughtOffside SHARE @MULESPORT
13 2190Loading...
05
ሊቨርፑል አርኔ ስሎት በይፋ መሾሙን አረጋግጧል ! በትላንትናው እለት ዩርገን ክሎፕ ስንብት ተከትሎ ሊቨርፑል ሆላንዳዊውን አሰልጣኝ መቅጠሩን አረጋግጧል። የሊቨርፑል ይፋዊ ድረ-ገጽ እንዳስነበበው አርኔ ስሎት አዲሱ የቀዮቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተመርጧል። አርኔ ስሎት ከጁን 2024 ጀምሮ ቀዮቹን በይፋ ይመራል። የ45 አመቱ የፌይኖርድ ዋና አሰልጣኝ የነበረው አርኔ ስሎት ጀብዱውን በእንግሊዝ እግር ኳስ ከጁን 2024 ጀምሮ ይጀምራል። የ አርኔ ስሎት ውል በሊቨርፑል ለ 3 ዓመታት ይቆያል በፌይኖርድ በቆየባቸው ሶስት የውድድር ዘመናት አርኔ ስሉት በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነበረው። በመጀመሪያ ደረጃ ፌይኖርድን ወደ አውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍጻሜ መርቷል። የሁለተኛው የውድድር አመት ቆይታው ከሁለት አስርት አመታት በኋላ የኤሬዲቪዚ ሻምፒዮንሺፕ ዋንጫን እንዲያሸንፉ አድርጓል። አርኔ ስሎት ባሳለፈው የውድድር ዘመን የኤፍኤ ዋንጫን በማሸነፍ በሆላንድ ሁለት ጊዜ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል። SHARE @MULESPORT
13 4984Loading...
06
ባየር ሙኒክ የብሬንትፎርዱን አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክን ለማስፈረም እየተደራደረ ነው። [ Bild ] SHARE @MULESPORT
13 3071Loading...
07
ቪንሰንት ኮምፓኒ ከባየር ሙኒክ ሰዎች ጋር ውይይት አድርጓል ። ምንም እንኳን ክለቡ በርንሌይ ቢወርድ እንኳን አማራጮች አሉት። SHARE @MULESPORT
13 6150Loading...
08
📊 በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ሁሉንም ደቂቃዎች የተጫወቱት ሁለት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው። ዊሊያም ሳሊባ ማክስ ኪልማን SHARE @MULESPORT
16 1613Loading...
09
ፍሎሪያን ዊርትዝ የቡንደስሊጋው የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። ተጫዋቹ ለሌቨርኩሰን 11 ጎሎች፣ 11 አሲስቶችን አስመዝግቧል። SHARE @MULESPORT
17 8462Loading...
10
ብሬመር ፣ ኤደርሰን እናም ፔፔ በብራዚል የኮፓ አሜሪካ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል። ራፍኤል የማን ሲቲውን ግብ ጠባቂ ኤደርስን ተክቶ ስሽስቡን ተቀላቅሏል። SHARE @MULESPORT
17 1671Loading...
11
🗣 አርዳ ጉለር፡ "ከቡድኑ ጋር ሙሉ ለሙሉ ተላምጃለሁ፡ የቡድን አጋሮቼን፣ አሰልጣኙን እና  ደጋፊዎቼን ስለረዱኝ ማመስገን እፈልጋለሁ" "በማልጫወትበት ጊዜ አንቸሎቲ ሁል ጊዜ ፣ ታገስ ቀጥል እና ጊዜህ ይመጣል ይለኛል ።" SHARE @MULESPORT
17 2142Loading...
12
🗣 ሞይስ ካይሴዶ ፦ "ከአለም ምርጥ ቡድን አንዱ የሆነውን ቼልሲን መቀላቀል ጥሩ ነገር ነው ብዬ አምናለሁ። የሚቀጥለው የውድድር ዘመን ጥሩ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ።" SHARE @MULESPORT
16 9202Loading...
13
ሪያል ማድሪድ የሊቨርፑሉን አማካኝ አሌክሲስ ማክአሊስተርን በክረምቱ ለማስፈረም እያሰበ ነው። [ Mirror football ] SHARE @MULESPORT
16 9474Loading...
14
ኒውካስል ለአርሰናሉ ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴል 15 ሚሊየን ፓውንድ ለመክፈል ተዘጋጅቷል። - Telegraph SHARE @MULESPORT
17 3460Loading...
15
⚠️ ጉዞዎን በእኛ የስፖርት እንኳን ደህና መጣችሁ አቅርቦት ይጀምሩ። አሁኑኑ ይመዝገቡ ። የመጀመርያውን የስፖርት ዉርርድዎን ያስቀምጡ እና 100% 1ኛ የዉርርድ መድን ወይም 50% ትርፍ ማበልፀግያን በሁለተኛዉ ዉርርድዎ ያግኙ። 🤑👉 አሁን ይመዝገቡ t.betwinwins.net/2hrmpcjn 💙 t.me/betwinwinset
17 1040Loading...
16
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
2 8310Loading...
17
አንድሬ ኦናና 600 ሙኩራዎች ስለተሞከረበት ሁኔታ፡- "ያለፈው የውድድር ዘመን እነሱ ያንን አላጋጠማቸውም እና በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ይህ እንደማይገጥመን 100% እርግጠኛ ነኝ።" @man_united_ethio_fans @man_united_ethio_fans
10Loading...
18
BREAKING ፈረንሳዊው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ኦርሊዮን ቹዋሜኒ ሪያል ማድሪድ ከ ቦርሲያ ዶርትመንድ ለሚያደርጉት ጨዋታ እንደማይደርስ ተረጋግጧል። SHARE @MULESPORT
17 9661Loading...
19
የማውሪሲዮ ፖቸቲኖ ሪከርድ በ ቼልሲ ፦ • 27 አሸንፏል • 10 አቻ ወጥተዋል • 14 ሽንፈት አስተናግዷል በሚቀጥለው የውድድር ዘመን በቼልሲ መቅየት ይገባዋል? SHARE @MULESPORT
17 5711Loading...
20
የማውሪሲዮ ፖቸቲኖ የወደፊት እጣ ፈንታ ! በፖቸቲኖ የወደፊት እጣ ፈንታ ዙሪያ ወሳኝ ቀናት አሉ የእኚህ አሰልጣኝ የወደፊት እጣ እስካሁን ግልፅ አይደለም እና በቅርቡም ድርድር ይደረጋል። - Fabrizio Romano SHARE @MULESPORT
17 0721Loading...
21
ዴቪድ ራያ፡ "በሚቀጥለው የውድድር አመት በአርሰናል ብሆን ደስ ይለኛል እና ያ ከሆነ ለዚህ ክለብ መፈረም ያለኝ ህልም እውን ይሆናል" SHARE @MULESPORT
17 0361Loading...
22
አስቶን ቪላ እና አዲዳስ ከ 2024/25 ጀምሮ የባለ ብዙ አመት የአጋርነት ውልን ተፈራርመዋል። SHARE @MULESPORT
16 9210Loading...
23
ማንቸስተር ዩናይትድ ለዶርትሙንድ ለጄደን ሳንቾ ከከፈሉት £75m ቢያንስ 75% ይፈልጋሉ። ሳንቾ ለዶርትሙንድ የሚፈርም ከሆነ በሳምንት 275,000 ፓውንድ ደሞዙን መቀነስ ይኖርበታል። - Sun SHARE @MULESPORT
17 2160Loading...
24
የ23 አመቱ ፊል ፎደን ከማን ሲቲ ጋር :- 🏆 2017/18 🏆 2018/19 🏆 2020/21 🏆 2021/22 🏆 2022/23 🏆 2023/24 SHARE @MULESPORT
16 9770Loading...
25
ቶተንሃሞች በክረምቱ የዝውውር መስኮት ካለም ሁድሰን-ኦዶይን ማስፈረም ይፈልጋሉ። [ PAUL OKIF ] SHARE @MULESPORT
16 7751Loading...
26
ሪያን ሴሴኞን እንደተጠበቀው ቶተንሃምን በነፃ ዝውውር ይለቃል። በአሁኑ ጊዜ በመላው እንግሊዝ እና አውሮፓ ለሴሴኞን ብዙ ፍላጎት አለ ነገር ግን የተጫዋቹ ምርጫ በፕሪምየር ሊግ መቆየት ነው። - Fabrizio Romano SHARE @MULESPORT
16 4971Loading...
27
የማን ሲቲ ተጫዋቾች በዚህ ሲዝን ፦ ኤርሊንግ ሀላንድ፡ 38 ጎሎች፣ 6 አሲስቶች ጁሊያን አልቫሬዝ ፡ 19 ጎሎች 13 አሲስት ፊል ፎደን ፡ 27 ጎሎች 11 አሲስት ኬቨን ደ ብሩይን ፡ 6 ጎሎች 18 አሲስቶች ሮድሪ ፡ 9 ጎል 13 አሲስት በርናርዶ ሲልቫ : 11 ጎሎች 10 አሲስት አስደናቂ 👏🏽 SHARE @MULESPORT
16 6005Loading...
28
የባርሴሎና የፊት አጥቂዎች ሶስት በዚህ ሲዝን፡- ሮበርት ሌዋንዶውስኪ: 25 ጎሎች 9 አሲስቶች ላሚን ያማል ፡ 7 ጎሎች 10 አሲስት ራፊንሃ 10 ጎሎች 12 አሲስት SHARE @MULESPORT
16 4361Loading...
29
የሳምንቱ TOP-5 ትልልቅ ድሎች😎 💲7,500 በ MAGIC KENO 💲8,900 በ AERO 💲6,750 በ BALL&BALL 💲9,688 በ MINES 💲9,000 በ CRASH X በድረ-ገጻችን ላይ ወደ Casino ገጽ በመሄድ ጨዋታዎችን ይጫወቱ፣ ያሸንፉ እና ያሸነፉትን ገንዘብ በቀላሉ Withdraw ያድርጉ! መመዝገቢያ link : Maverickhabesha.com
17 2975Loading...
30
ኮል ፓልመር በ2023/24 የውድድር ዘመን ከማንኛውም ተጫዋች በበለጠ በፕሪምየር ሊግ ግቦች ላይ በቀጥታ ተሳትፏል። ◎ 34 ጨዋታዎች ◉ 22 ጎሎች ◉ 11 አሲስቶች ኮል. 🧊 SHARE @MULESPORT
18 1972Loading...
31
ሪቻርሊሰን በኢንስታግራም ስለ የርገን ክሎፕ፡ "በሜዳ ላይ ብቻ የነበረው ፉክክር ቢኖርም አንተ በህይወቴ ካየኋቸው ምርጥ አሰልጣኞች አንዱ ነህ።" SHARE @MULESPORT
18 4694Loading...
32
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ፍፃሜውን አግኝቷል። ኤርሊንግ ሀላንድ - የወርቅ ጫማ ኦሌ ዋትኪንስ - Playmaker Winner ዴቪድ ራያ - የወርቅ ጓንት SHARE @MULESPORT
19 2081Loading...
33
ኤርሊንግ ሀላንድ "ያለፈው ሲዝን ከባድ ነበር ምክንያቱም አርሰናል በስምንት ነጥብ ይመራን ነበር በዚህ አመት ግን ነጥቡ 5,4,3,2 እያለ መቀነስ ችሏል እናም ሁለቱም አመቶች መጥፎ አይደሉም።" SHARE @MULESPORT
19 5521Loading...
34
ጃክ ግሪሊሽ :- "በማንችስተር ሲቲ ቤት የቆየውት ሶስት አመት ብቻ ነው እናም በየአመቱ የሊጉን ክብር አግኝቻለው።" SHARE @MULESPORT
19 0031Loading...
35
ፔፕ ጋርዲዮላ፡- "በማንችስተር ሲቲ በጣም ደስተኛ ነኝ፣ ይንከባከቡኛል የምፈልገውን ሁሉ ይሰጡኛል፤ ልዩ የእግር ኳስ ተጫዋቾችን ብቻ ሳይሆን ለብዙ አመታት ይህንን አድርገውልኛል ከጀርባችን አስደናቂ መዋቅር አለ።" SHARE @MULESPORT
19 2062Loading...
36
አርዳ ጉለር ለሪያል ማድሪድ ባደረጋቸው ያለፉት 3 ጨዋታዎች፡- ▪️3 ጨዋታዎች ▪️ 4 ጎሎች STARBOY! 🇹🇷💎 SHARE @MULESPORT
18 4520Loading...
37
የ ናንቴስ ክለብ ተጫዋች የሆነው መሀመድ የክለቡ ካፕቴን መሆኑን ተከትሎ የግብረሰዶምን ባጅ አድርግ ሲባል እንደማያደርግ ይፋ አድርጓል። ከዚህ በፊትም አላደረግም በምለቱ የገንዘብ ቅጣት ተተላልፎበት ነበር። መሀመድ 👌 SHARE @MULESPORT
18 5027Loading...
38
የርገን ክሎፕ :- "ሰዎች ለምን ብዙ ገንዘብ ፈሰስ አላረክም ይላሉ ይህ ሊቨርፑል ነው ከመጠን በላይ አናወጣም ሌሎች ብዘ ገንዘብ ያላቸው ክለቦች ያሸንፋሉ ፣ እኛ ግን ምርጥ አስተዳዳሪ አልነበረንም ነገር ግን ለተወሰነ ጊዜ ጥሩውን የእግር ኳስ አጨዋወት ተጫውተናል።" SHARE @MULESPORT
18 0952Loading...
39
ኤርሊንግ ሀላንድ :- "በጣም ጥሩ ውድድር ዘመን ነው ብዙ ተቺዎች አሉ ይህ ለኛ የተሻለ ያደርግልናል።" SHARE @MULESPORT
17 4311Loading...
በ GOAL ድረ ገፅ ገለፃ መሰረት ከሜይ 2024 ጀምሮ የባሎንዶር ደረጃዎች፡- 1 - ቪኒሲየስ ጁኒየር 2 - ቤሊንግሃም 3 - ምባፔ 4 - ፎደን 5- ዊርትዝ 6 - ኬን 7- ክሩስ 8- ሮድሪ 9- ሃላንድ 10 - ሮድሪጎ
Показать все...
👍 97 16🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
"ክሎፕን እወደዋለሁ" ቤካም ዴቪድ ቤካም ከ Smartless ፖድካስት ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ስለ የርገን ክሎፕ ተናግሯል፡- "የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ብሆንም ክሎፕን እወዳለሁ። ባህሪውን፣ ስነ ምግባሩን እና ለስፖርቱ ያመጣውን ነገር እወዳለሁ።" "አንዳንድ የማንቸስተር ዩናይትድ ጓደኞቼ ይህንን ሲሰሙ ሊገድሉኝ እንደሚሞክሩ አውቃለሁ ነገር ግን ሲሄድ ሳየው አዝኛለሁ። ለዚያ ክለብ እና ለስፖርቱ የሰራው ነገር ድንቅ ነበር"ሲል ቤካም ተናግሯል። SHARE @MULESPORT
Показать все...
👍 209 39🤬 6🔥 3👏 3🤔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
አስቶንቪላ ሮስ ባርክሌይን ለማስፈረም ተቃርቧል። The Guardian SHARE @MULESPORT
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ማንቸስተር ዩናይትዶች አድሪያን ራቢዮትን በነፃ ዝውውር በክረምቱ ለማስፈረም እየተነጋገሩ ነው። CaughtOffside SHARE @MULESPORT
Показать все...
😁 48👍 33 9🔥 6🤔 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሊቨርፑል አርኔ ስሎት በይፋ መሾሙን አረጋግጧል ! በትላንትናው እለት ዩርገን ክሎፕ ስንብት ተከትሎ ሊቨርፑል ሆላንዳዊውን አሰልጣኝ መቅጠሩን አረጋግጧል። የሊቨርፑል ይፋዊ ድረ-ገጽ እንዳስነበበው አርኔ ስሎት አዲሱ የቀዮቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተመርጧል። አርኔ ስሎት ከጁን 2024 ጀምሮ ቀዮቹን በይፋ ይመራል። የ45 አመቱ የፌይኖርድ ዋና አሰልጣኝ የነበረው አርኔ ስሎት ጀብዱውን በእንግሊዝ እግር ኳስ ከጁን 2024 ጀምሮ ይጀምራል። የ አርኔ ስሎት ውል በሊቨርፑል ለ 3 ዓመታት ይቆያል በፌይኖርድ በቆየባቸው ሶስት የውድድር ዘመናት አርኔ ስሉት በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነበረው። በመጀመሪያ ደረጃ ፌይኖርድን ወደ አውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍጻሜ መርቷል። የሁለተኛው የውድድር አመት ቆይታው ከሁለት አስርት አመታት በኋላ የኤሬዲቪዚ ሻምፒዮንሺፕ ዋንጫን እንዲያሸንፉ አድርጓል። አርኔ ስሎት ባሳለፈው የውድድር ዘመን የኤፍኤ ዋንጫን በማሸነፍ በሆላንድ ሁለት ጊዜ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ተብሎ ተመርጧል። SHARE @MULESPORT
Показать все...
👍 55 12🥴 5😁 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ባየር ሙኒክ የብሬንትፎርዱን አሰልጣኝ ቶማስ ፍራንክን ለማስፈረም እየተደራደረ ነው። [ Bild ] SHARE @MULESPORT
Показать все...
👍 56😁 13🔥 6 4🤔 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቪንሰንት ኮምፓኒ ከባየር ሙኒክ ሰዎች ጋር ውይይት አድርጓል ። ምንም እንኳን ክለቡ በርንሌይ ቢወርድ እንኳን አማራጮች አሉት። SHARE @MULESPORT
Показать все...
🔥 71😁 28👍 16 7🤔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📊 በዚህ የውድድር ዘመን በፕሪምየር ሊጉ ሁሉንም ደቂቃዎች የተጫወቱት ሁለት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው። ዊሊያም ሳሊባ ማክስ ኪልማን SHARE @MULESPORT
Показать все...
👏 139👍 26😁 9 6🤯 1😍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፍሎሪያን ዊርትዝ የቡንደስሊጋው የአመቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል። ተጫዋቹ ለሌቨርኩሰን 11 ጎሎች፣ 11 አሲስቶችን አስመዝግቧል። SHARE @MULESPORT
Показать все...
126👍 51
Фото недоступноПоказать в Telegram
ብሬመር ፣ ኤደርሰን እናም ፔፔ በብራዚል የኮፓ አሜሪካ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል። ራፍኤል የማን ሲቲውን ግብ ጠባቂ ኤደርስን ተክቶ ስሽስቡን ተቀላቅሏል። SHARE @MULESPORT
Показать все...
👍 54 9