cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethio meme😂

ቀኖን በሳቅ ይጀምሩ በነፃነት እና በነፃ ይሳቁ ይዝናኑ ለጔደኛ ወዳጅ ቤተሰብ ያጋሩ (SHARE) 🙏 🙏 👍ስለ ቀና ትብብራቹ እናመሰግናለን Comment & cross- @yobaman For Spam @Eyoba123bot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
367
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ማታ ፈጣሪዬን የቤተሰቦቼን ችግር አርቅልኝ ብዬው ብተኛ . ጠዋት ራሴን ትቦ ውስጥ አገኘሁት
Показать все...
ጠማማ እድልሽን እንዴት ትገልጪዋለሽ ? እኔ "አባይ ውሃ ልቀዳ ብሄድ ይድርቃል"
Показать все...
ጠማማ እድልህን እንዴት ትገልፀዋለህ ስለው.. ቤቲንግ ላይ ተጫዋቾቹ በቁምጣ ይገባሉ ብዬ መድቤ በሱሪ ሁላ ገብተውብኛል 😀😁
Показать все...
ሰው ግን እንዴት ዘና ለማለት ቢራ ብቻ ይታየዋል? . #ድራፍትም_እኮ_ዘና_ያደርጋል 🍺🍻🙄
Показать все...
እወድሀለሁ ብላ ቴክስት ልካልኝ ትንሽ ኮራ ልበልባት ብዬ ዝም ስላት ... #ይቅርታ_በስህተት_ነው 😜😂🤣
Показать все...
#እሷ፦ "ኡዴ ትደግማለ ኦይስ ፋንቱን ላርገው?" #እሱ፦ "ኢደግማሎ ኪፕቱን ተይ"😜🤣
Показать все...
ማታ ፈጣሪዬን የቤተሰቦቼን ችግር አርቅልኝ ብዬው ብተኛ . ጠዋት ራሴን ትቦ ውስጥ አገኘሁት
Показать все...
Man ህመም ማለት ምን እንደሆነ ታውቃላህ... : ስልክህን ቻርጅ ላይ ሰክተህ አድረህ ጠዋት ስትነሳ 3% ሲሆን የሚሰማክ ስሜት ነው።
Показать все...
ጠማማ እድልህን እንዴት ትገልፀዋለህ ስለው.. ቤቲንግ ላይ ተጫዋቾቹ በቁምጣ ይገባሉ ብዬ መድቤ በሱሪ ሁላ ገብተውብኛል 😀😁
Показать все...
ጠማማ እድልሽን እንዴት ትገልጪዋለሽ ? እኔ "አባይ ውሃ ልቀዳ ብሄድ ይድርቃል"
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.