cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Muler IT Soultions

አዳዲስና ትኩስ የቴክኖሎጂ ነክ መረጃዎችንና፡ ሞያ አዘል ፅሁፎችን: ጥያቄና መልሶችን:የኮምፒውተርና የዲሽ ሪሲቨር ሶፍትዌሮችን ጠቃሚ የሞባይል አፖችን ከተለያዩ የ Hacking እና Technical Trick ና ቲፖች የሚገኙበት ምርጥ ቻናል:: ለማንኛውም ጥያቄ @mulerjolly ን ይጠቀሙ!!

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
1 125
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🗓 Tuesday, November 03 tonight 🖥 Football-HD 🔵 🏆 UEFA Champions League : Group B 🇺🇦 Shakhtar Donetsk - Borussia M'gladbach 🇩🇪 ⏱ 2:55 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 8:55 PM ⏱ GMT+3 20:55 🖥 TV Varzish 🔴 🏆 UEFA Champions League : Group A 🇷🇺 Lokomotiv Moscow - Atletico Madrid 🇪🇸 ⏱ 2:55 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 8:55 PM ⏱ GMT+3 20:55 🖥 Football-HD 🔵 🏆 UEFA Champions League : Group D 🇮🇹 Atalanta - Liverpool 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ⏱ 5:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 11:00 PM ⏱ GMT+3 23:00 🖥 TV Varzish 🔴 🏆 UEFA Champions League : Group B 🇪🇸 Real Madrid - Inter Milan 🇮🇹 ⏱ 5:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 11:00 PM ⏱ GMT+3 23:00 @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
🆕አስደሳች ዜና አዲስ ነፃ የኳስ ቻነል ይህ ቻናል ከናይል ሳት ጋር በቀላሉ ይሰራል 🛰 ሳተላይት SES@22W 🖥 የቻነሉ ስም DSTV English Sport 🆔 ፍሪኪዌንሲ 11551 V 45000 🔓 Free ⚙ በማንኛውም HD ረሲቨር 👉 ሙሉ ለሙሉ ኮሜንታተር English 📡 DISH SIZE 60CM ABOVE @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
Показать все...
ኢሳት ቲቪ አዲስ ፍሪኩዌንሲ 📡Nilesat 7°W 📺 ESAT TV 📶11096 Hor 27500 @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
እለተ ማክሰኞ በአውሮፓ የሚደረጉ በነፃ ቻናሎች በቀጥታ የሚተላለፉ ጨዋታዎች ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏆 UEFA Champions League 🕰 2:55 ማታ ⚽️ locomotive Moscow 🆚 Bayern Munich 🖥 በVarzish sport ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏆 UEFA Champions League 🕰 2:55 ማታ ⚽️ Shakhtar Donetsk 🆚 inter Milan 🖥 በFottball HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏆 UEFA Champions League 🕰 5:00 ማታ ⚽️ Atlanta 🆚 Ajax 🖥 በFottball HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🏆 UEFA Champions League 🕰 5:00 ማታ ⚽️ Borussia monchegladbac 🆚 Real Madrid 🖥 በVarzish sport ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ @muleritsolutions @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
​​✳️ በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ Adobe ሲሆን የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር ፣ Studio ፣ ዲዛይነር ፣ TV Company የለም ማለት ይቻላል። ከትላልቆቹ Hollywood እስከ ጀማሪዎቹ Art ባለሙያዎች ሁሉም ስፘቸውን የሚሰሩት በAdobe ነው። ◽️ በአለም ዙሪያ ብዙ ተጠቃሚ ያላቸውና በብዙ ሰዎች የሚወደዱ የAdobe ሶፍትዌሮች፡ 🔺Adobe Photoshop | ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ 🔺Adobe Premiere Pro | ቪዲዮ ማቀናበሪያ 🔺Adobe After effect | Motional ግራፊክስ መስሪያ 🔺Adobe Lightroom | የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ 🔺Adobe illustrator | ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ 🔺Adobe xD | interface ዲዛይን ማድረጊያ 🔺Adobe InDesign | Logo, Banner, Mesh መስሪያ 🔺Adobe Premiere Rush | all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ 🔺Adobe Dimension | 2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ 🔺Adobe Character Animator | 2D Animation መስሪያ 🔺Adobe Bridge | file organize ማድረጊያ 🔺Adobe Dreamweaver | ዌብሳይት መስሪያ 🔺Adobe Acrobat | Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ 🔺Adobe Animate | Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ 🔺Adobe Audition | ድምፅ ማቀናበሪያ @muleritsolutions @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
#PASSPORT www.ethiopianpassportservices.gov.et ኦንላይ (online) ላይ ፖስፖርት ለማደስና ለአዲስ ፖስፖርት አመልካቾች ቀጠሮ ለማስያዝ አገልግሎትን ለማግኘት ይህን ሊንክ ይጠቁሙ👇 www.ethiopianpassportservices.gov.et ደንበኞች በፕላትፎርሙ ላይ የሚገጥማቸው ጉዳይ ዘውትር በ [email protected] ላይ እና በስራ ሰዓት በ8133 ነጻ የስልክ መስማር ላይ INVEA ማሳወቅ ይችላሉ። ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @muleritsolutions @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት በተመለከተ ፦ የአገልግሎት ጊዜ ያበቃ ፓስፖርት ለማመልከት ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው፡፡ 1. ይህን አገልግሎት ለማግኘት የሚያስፈልጉ ሁሉንም ሰነዶች ማዘጋጀት ፡ የአገልግሎት ጊዜው ያበቃው ፓስፖርት የመረጃ ገጽ ኮፒ 2. የሚያመለክቱት ለአስቸኳይ አገልግሎቶች ከሆነ የሚከተሉት የግድ ሊኖሩዎት ይገባል ፦ • የሕክምና ደብዳቤ • የትምህርት እድል እና ዲቪ • ከተፈቀደለት ድርጅት የተጻፈ ደብዳቤ • የውጭ ሀገር የነዋሪነት ፍቃድ • የግብዣ ደብዳቤ • አስቸኳይ የስራ ጉዞ • በሀዘን/ጋብቻ ምክንያት የሚደረግ ጉዞ 3. ለሚመርጧቸው አገልግሎቶች የሚከፈለውን የአገልግሎት ክፍያ እዚህ ላይ ያረጋግጡ>፦ • ለ32 ገጽ ፓስፖርት - 600 • ለ64 ገጽ ፓስፖርት - 2186 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍላችሁ online አድራሻ ላይ አባሪ ያደርጉታል። ✅ ʝσιи, ѕнαяє, α∂∂ fяιєи∂ѕ @muleritsolutions @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
🗓 Saturday, October 24 🖥 TV Varzish 🔴 🇪🇸 Spain: La Liga Barcelona - Real Madrid ⏱ 11:00 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 5:00 PM ⏱ GMT+3 17:00 🖥 TV Varzish 🔴 🇩🇪 Germany: Bundesliga Borussia Dortmund - Schalke 04 ⏱ 1:30 ETH Local 🇪🇹 ⏱ 7:30 PM ⏱ GMT+3 19:30 @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...
ኢሳት በነበረበት ወደ አየር ተመልሷል።💥 ከቻናል ዝርዝር ላስወገዳችሁት ደግሞ (12360 V 27500) @muleritsolutions @muleritsolutions
Показать все...