ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

Открыть в Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge 0911890392, 0944186744

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала BeGet Engineering Plc [CENGG]

Канал BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 676 подписчиков, занимая 797 место в категории Дом и архитектура и 2 597 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 676 подписчиков.

Согласно последним данным от 28 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -95, а за последние 24 часа — -1, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 15.61%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 5.59% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 135 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 764 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 5.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge 0911890392, 0944186744”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 29 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Дом и архитектура.

13 676
Подписчики
-124 часа
-197 дней
-9530 дней
Архив постов
የካቲት 5 የሚጀምር ሜክሲኮ ቅርንጫፍ ለ 3 ሳምንት የሚቆይ ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። @CENGGsoftwaresolution
የካቲት 5 የሚጀምር ሜክሲኮ ቅርንጫፍ ለ 3 ሳምንት የሚቆይ ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። @CENGGsoftwaresolution

Megenagna Branch 1st Round Schedule Marathon Building , 6th Floor, Office No 614 @BeGetEngineering
Megenagna Branch 1st Round Schedule Marathon Building , 6th Floor, Office No 614 @BeGetEngineering

እንኳን ደስ አለን ቤተሰቦቻችን 2ተኛውን ቅርንጫፍ መገናኛ, የካ ክ/ከ ፊት ለፊት ማራቶን ሞተር ህንፃ, 6ኛ ፎቅ, ቢሮ ቁ 614 ላይ ከፍተናል። በ CENGG software solution ስር የሚሰጡ
እንኳን ደስ አለን ቤተሰቦቻችን 2ተኛውን ቅርንጫፍ መገናኛ, የካ ክ/ከ ፊት ለፊት ማራቶን ሞተር ህንፃ, 6ኛ ፎቅ, ቢሮ ቁ 614 ላይ ከፍተናል። በ CENGG software solution ስር የሚሰጡትን ስልጠናዎች በሙሉ በተደራጀና በተጠናከረ መልኩ በ BEGET Engineering Solutions ስር ይቀጥላሉ። ከዚህ በፊት ከነበረው አካሄድ ለየት የሚያደርገው በማማከር አና አጫጭር ስልጠና በሁለቱም ዘርፍ ህጋዊ ፈቃድ ስላለን ዲዛይን የምንሰራቸውን ኘሮጀክቶች ለማስተማርም እንጠቀምባቸዋለን ማለት ነው። @BeGetEngineering

ዲዛይን እና ስልጠና ላይ ቀጣይ ውይይት አድርገናል👇 https://fb.watch/aLovV4KaA0/ @BeGetEngineering
ዲዛይን እና ስልጠና ላይ ቀጣይ ውይይት አድርገናል👇 https://fb.watch/aLovV4KaA0/ @BeGetEngineering

እንኳን ለከተራና ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! @CENGGsoftwaresolution
እንኳን ለከተራና ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! @CENGGsoftwaresolution

ሰለ ተቋማችን እና የስልጠና አሰጣጥን በተመለከተ በአሀዱ ራዲዮ FM 94.3 ኢትዮ ኮን ላይ ቀርበን የሰጠነው ማብራሪያ፦ 👇👇👇 https://fb.watch/asgqRpau0y/ 👆👆👆 @CENGG
ሰለ ተቋማችን እና የስልጠና አሰጣጥን በተመለከተ በአሀዱ ራዲዮ FM 94.3 ኢትዮ ኮን ላይ ቀርበን የሰጠነው ማብራሪያ፦ 👇👇👇 https://fb.watch/asgqRpau0y/ 👆👆👆 @CENGGsoftwaresolution

[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [Students with ID have discount ] [Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long] የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው. @CENGGsoftwaresolution

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። @CENGGsoftwaresolution
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በስላም አደረሳችሁ። መልካም የገና በዓል ይሁንላችሁ። @CENGGsoftwaresolution

[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ጥር 2/2014 የሚጀምር የ2014 5ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [Students with ID have discount ] [Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long] የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው. @CENGGsoftwaresolution

የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 3 ይሄው Construction Failure ላይ ጥሩ ውይይት አርገናል። https://fb.watch/aj18AoEoVX/ @CENGGsoftwaresolut
የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 3 ይሄው Construction Failure ላይ ጥሩ ውይይት አርገናል። https://fb.watch/aj18AoEoVX/ @CENGGsoftwaresolution

1) 3D Analysis & Design Etabs ላይ ይሰራል [ Solid & Ribbed slab] 2) Etabs የማይሠራውን Mat Foundation እና Flat slab Safe ላይ ይሰራል ከነ Detailing 3) Analysis & Design ያለቀለት ስራ AutoCAD ላይ Structural Details ይሠራል 4) ከላይ የተሠራውን ፕሮጀክት AR, EL, SN በመጨመር Quantity ይሰራል [ Takeoff sheet,Bar Schedule , Rate Analysis,BOQ, Payment certificate] 5) ConMIS ላይ ደሞ Quantity Surveying ስራን በቀላሉ ከነ Planning መስራት ይችላል 6) Sap ላይ ሙሉ ለሙሉ steel structure [ Truss, purlin, Warehouse, Mezzanine floor, Truss Bridge, Tele & Electrcity Transmission Towers] ላይ ጥሩ እውቀት ይኖረዋል። ፓኬጅ ለማዘጋጀት ያነሳሳን ዋንኛ ምክንያት ባለሙያዎች 1 ፕሮጀክት ላይ ሁሉንም ስራ [ Analysis, Design, Detailing, Quantifying, Planning ] ተያያዥ በሆነ መልኩ መስራት እንዲችሉ ማድረግ እና በዋጋ ጀረጃም የተሻለ ቅናሽ እንዲያገኙ ለማገዝ ነው። በመጨረሻ የምንሰጣቹን Project የሞከራቹትን አይተን ተወያይተን Certificate እናዘጋጅና Scan አርገን እንልካለን። ከዚህ በፊት 5IN1 ላይ የተመዘገባቹ አሁን የጨመርነውን SAP ፓኬጅ በነፃ ታገኛላቹ። 6IN1 ለተማሪዎች 3500.00 ብር [ ID ያስፈልጋል ] ስራ ላይ ላሉ 5000.00 ብር Contact : @Belaychane 📞 0911890392 የድርጅታችን የባንክ ቁጥር: CENGG SOFTWARE SOLUTION CBE BANK - 1000341070515 ABYSSINIA BANK - 38813285 @CENGGsoftwaresolution

ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች : እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስ
ሰላም የቻናላችን ተከታታዮች : እንደሚታወቀው በአካል ተገኝተው በቢሮአችን ከምንሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ በአማርኛ ቪዲዮ ፓኬጅ በማዘጋጀት ባለሙያዎች ባሉበት ሆነው የኛን ትምህርቶች እንዲከታተሉ ስናደርግ ቆይተዋል። በዚህም በጣም ብዙ ባለሙያዎችን ብቁ ሆነው ስራቸው ላይ የተሻለና የምህንድስና እውቀት መሠረት ያደረገ ዲዛይንና ኮንስትራክሽን እንዲሰሩ አድርገናል። በዚህ አጭር ገለፃ ሰለ 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ ማብራሪያ እንሰጣለን። 6 IN 1 ቪዲዮ ፓኬጅ በውስጡ 6 የተለያዩ ሶፍትዌሮች [ Etabs,Safe,AutoCAD,Quantity Surveying,ConMIS እና Sap] የያዘ ሲሆን አላማውም አንድ ባለሙያ 1 ፕሮጀክት ላይ👇 @CENGGsoftwaresolution

ብዙዎች የምጠይቁን ይሄ 6 IN 1 ፓኬጅ ሁሌም አለ።👇

የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 2 ይሄው ከ ባልደረባዬ ጌታሁን ጋር ጥሩ ቆይታ አርገናል። https://fb.watch/a9PluUM3rI/ @CENGGsoftwaresolution
የዚህ ሳምንት ኘሮግራምና ካለፈዉ የቀጠለውን ክፍል 2 ይሄው ከ ባልደረባዬ ጌታሁን ጋር ጥሩ ቆይታ አርገናል። https://fb.watch/a9PluUM3rI/ @CENGGsoftwaresolution

አሀዱ ራዲዮ ( FM 94.3 ) ላይ ተጋብዤ ሰለ ሶፍትዌሮች እና ስለ CENGG Software Solution የሰጠውትን ማብራሪያ እንድታዩት የአሀዱ ራዲዮ FB ሊንክ ይሄው :- 👇 https://fb.
አሀዱ ራዲዮ ( FM 94.3 ) ላይ ተጋብዤ ሰለ ሶፍትዌሮች እና ስለ CENGG Software Solution የሰጠውትን ማብራሪያ እንድታዩት የአሀዱ ራዲዮ FB ሊንክ ይሄው :- 👇 https://fb.watch/a0yOKEuaxq/ 👆 @BelayChane @CENGGsoftwaresolution

[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ታህሳስ 4/2014 የሚጀምር የ2014 4ኛ ዙር ስል
[Architecture , Structure , Highway , Interior Design, Road Structure , Project Management ] ታህሳስ 4/2014 የሚጀምር የ2014 4ኛ ዙር ስልጠና ምዝገባ ጀምረናል። [ 2014 E.C. 4th Round Training Starts on December 13/2021.] [Students with ID have discount ] [Interior Design 6 weeks, Others 2 Weeks Long] የ Online ፓኬጅ ሁሌም አክቲቭ ነው. @CENGGsoftwaresolution

Package on Major & Minor Road Structures Design with BOQ. It includes content on: ¤ Pipe ¤ Slab ¤ Box ¤ Retaining Wall ¤ Brid
Package on Major & Minor Road Structures Design with BOQ. It includes content on: ¤ Pipe ¤ Slab ¤ Box ¤ Retaining Wall ¤ Bridge @CENGGsoftwaresolution

ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🇪🇹ETHIO CON 📻በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🏗ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር
ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🇪🇹ETHIO CON 📻በአሀዱ ሬድዮ 94.3 🏗ዘወትር ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ሰዓት በኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች ማህበር እና በአሀዱ ሬድዮ 94.3 ትብብር የሚቀርብ ሳምንታዊ ፕሮግራም ነው:: ፕሮግራሙም ግንባታው ዘርፍ ላይ ትኩረቱን የሚያደርግ ፕሮግራሞች ይቀርብበታል:: በፕሮግራሙ ላይ ከግንባታው ዘርፍ የተያያዙ ህጎች: ደንቦች: መመርያዎች ይቀርቡበታል:: የዘርፎ ባለሙያዎችንም በእንግድነት በመጋበዝ ቆይታም ያደርጋል:: 🏗የዚህ ሳምንት እንግዳችን Belay Chane ነው። በኮንስትራክሽን ሶፍትዌር ዙሪያ እንጨዋወታለን እንዲከታተሉን እንጋብዛለን🙏 የፕሮጎራሙ አዘጋጅ እና አቅራቢ ትዕግስት ጌትነት https://www.facebook.com/ahaduradio/videos/2112239902276846/ ሰኞ ምሽት ከ2:00-3:00 ይጠብቁን #CENGGsoftwaresolution #Ethioconstruction Join :- @CENGGsoftwaresolution https://t.me/ethioengineers1