ru
Feedback
BeGet Engineering Plc [CENGG]

BeGet Engineering Plc [CENGG]

Открыть в Telegram

የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала BeGet Engineering Plc [CENGG]

Канал BeGet Engineering Plc [CENGG] (@begetengineering) является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 13 854 подписчиков, занимая 779 место в категории Дом и архитектура и 2 451 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 13 854 подписчиков.

Согласно последним данным от 30 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -74, а за последние 24 часа — 2, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 15.81% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 2 190 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
የሲቪል ኢንጂነሪንግ፣አርክቴክቸር፣ ኮተምና ኢንቲሪየር ዲዛይን ሶፍትዌርዎችን የትም ሆነው መማር ይችላሉ ከ ሰርተፊኬት ጋር፡Etabs,Sap,Safe,Inroads,Eaglepoint,Civil 3d,Primavera,Ms project,Quantity,Revit,Autocad,Archicad,Csi bridge Megenagna, Marathon bldg 6th floor, #. 614 0911890392, 0944186744

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 31 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Дом и архитектура.

13 854
Подписчики
+224 часа
-207 дней
-7430 день
Архив постов
● New Class Starting October 11 /2022 ● ከ ጥቅምት 1 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም ● Hydraulic Modeling application in Water supply & wa
  New Class Starting October 11 /2022 ●  ከ ጥቅምት 1 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም ● Hydraulic Modeling application in Water supply & waste water are included (ArcGIS, WaterGEMS, SewerGEMS) [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ] ● Registration is active ● Online options are also available 📲 0911890392 / 0920933016 https://t.me/BeGetEngineering

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሠላም አደረሳችሁ! https://t.me/BeGetEngineering

እንኳን ለደመራና ብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ። https://t.me/BeGetEngineering

● New Class Starting September 19/2022 ● ከ መስከረም 9 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም ● Hydraulic Modeling application in Water supply &
  New Class Starting September 19/2022 ●  ከ መስከረም 9 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም ● Hydraulic Modeling application in Water supply & waste water are included (ArcGIS, WaterGEMS, SewerGEMS) [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ] ● Registration is active ● Online options are also available 📲 0911890392 / 0920933016 https://t.me/BeGetEngineering

ክቡራን ቤተሰቦቻችን መልካም አዲስ አመት ይሆንናቹ ዘንድ ከልብ እንመኛለን። 2015 ዓ.ም። https://t.me/BeGetEngineering

● New Class Starting September 19/2022 ● ከ መስከረም 9 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም ● Hydraulic Modeling application in Water supply &
  New Class Starting September 19/2022 ●  ከ መስከረም 9 / 2015 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም ● Hydraulic Modeling application in Water supply & waste water are included (ArcGIS, WaterGEMS, SewerGEMS) [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ] ● Registration is active 📲 0911890392 / 0920933016 https://t.me/BeGetEngineering

ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር በመተባበር ለሚኒስትሩ ባለሙያዎች ● ArcGIS ● WaterGEMS ● SewerGEMS ላይ የተሳካ ስልጠና ሰጥተናል። https://t.me/BeGetEngineering
+2
ከውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር በመተባበር ለሚኒስትሩ ባለሙያዎች ● ArcGIS ● WaterGEMS ● SewerGEMS ላይ የተሳካ ስልጠና ሰጥተናል። https://t.me/BeGetEngineering

● New Class Schedule From August 8 - September 5 / 2022 ● ነሐሴ 2 - 30 / 2014 የሚሰጥ አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit
New Class Schedule From August 8 - September 5 / 2022 ● ነሐሴ 2 - 30 / 2014 የሚሰጥ አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ] ● Registration is active 📲 0911890392 / 0944186744 https://t.me/BeGetEngineering

SUMMARY በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። 1.Gravity Loading Calculations https://youtu.be/t-WFwP2FWos 2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ 3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate https://youtu.be/1TWavJhnKyk 4. Introduction to Structural Design https://youtu.be/nXnqz8lW0_4 5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP https://youtu.be/FGqrkc524c0 6. Bar Spacing Conversion https://youtu.be/53c2u9FAw0M 7. Stair Detailing presentation https://youtu.be/kXJm0UbeJxI 8. Mat Foundation on SAFE https://youtu.be/UDEVA0OcvDI 9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation https://youtu.be/EsEPq2qIof4 10. Highway Design Introduction https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s @BeGetEngineering

● New Class Schedule From August 8 - September 5 / 2022 ● ነሐሴ 2 - 30 / 2014 የሚሰጥ አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit
New Class Schedule From August 8 - September 5 / 2022 ● ነሐሴ 2 - 30 / 2014 የሚሰጥ አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ] ● Registration is active 📲 0911890392 / 0944186744 https://t.me/BeGetEngineering

● New Class Schedule Starting July 18 / 2022 ● ሐምሌ 11 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Pho
● New Class Schedule Starting July 18 / 2022 ● ሐምሌ 11 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ] 📲 0911890392 / 0944186744 https://t.me/BeGetEngineering

አዎ ፤ እኔም ፣ ስጠይቅ ነበር ፤ መልሱ ከራሴ መሆኑን መረዳት ስጀምር ግን፣ መፃፍ ፣ማስተማር እንዳለብኝ ፣ ከወሰንኩበት ግዜ ጀምሮ ፣ ይህን መፀሃፍ መፃፍ ከተግባሮቸ ዉስጥ አንዱ ነበር ፡፡ የፃፍኩት ፣ ስለማዉቀዉና ረዘም ላለ ግዜ ፣ ስሰራበት የቆየሁትና እንዲሁም ሥልጠናዎች እየሰጠሁበት ስላለ ጉዳይ ነዉ ፡፡ መፃሃፍ ፤ በተለይ ፣ ረጅም ሙያዊ መስመራቸዉን በዚሁ መስመር ማድረግ የሚፈልጉ ወጣቶችን ታሳቢ ያደረገ ነዉ ፡፡ በስልጠና፣ ሶፍትዌር በማበልፀግና በማኔጅመንት ዙሪያ ፣ እንዳማክር፤ ዕድሉን ለሰጣችሁኝ፣ የግምባታ ድርጅቶች፣ ባለቤቶች፣ ስራ አስኪያጆች፣ የስልጠና ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ፣ አመሰግናለሁ ( እኔ ብፅፈዉም፣አመዛኙ ሀሳብ ከናንተ ነዉ ፡፡) ለዚህ መፃሃፉ ህትመትም ፣ በገንዘባችሁ ፣ በጊዜያቸሁ ፣ በማረም፣ በማስተባበርና በሞራል የደገፋችሁኝ ፣ አመሰግናለሁ ፡፡ ሁለተኛና ሶስተኛ የመፃሃፉ ቅጾች ተከታትለዉ እንዲወጡ ፣ በትኩረት አብራችሁኝ እየሰራችሁ፣ ያላችሁ ፣ ወዳጆቸንም ከልብ አመሰግናለሁ ፡

“10 ጊዜ ለካ ፣ አንድ ግዜ ቁረጥ፤” ይህን መፀሃፍ አንብበዉና ተግባርህን በዕቅድ ምራዉ ፤ “አይ ፤እምቢኝ፤ ለኔ አይሆነኝም” ካልክ “ለግምበኞች” — አስተላልፈዉ፣ አድርሳቸዉ ፣ድረስላቸዉ ፡፡ በኢ
“10 ጊዜ ለካ ፣ አንድ ግዜ ቁረጥ፤” ይህን መፀሃፍ አንብበዉና ተግባርህን በዕቅድ ምራዉ ፤ “አይ ፤እምቢኝ፤ ለኔ አይሆነኝም” ካልክ “ለግምበኞች” — አስተላልፈዉ፣ አድርሳቸዉ ፣ድረስላቸዉ ፡፡ በኢጅነር እንዳወቀ ፈንታ በጃፍዕር መፃሃፍት መሸጫ (ሰኞ ፣ ሀምሌ 4 ጀምሮ ::) *** አንድ ወጣት ፣ ከዩኒቨርስቲ ወጥቶ ፣ ስራ ከጀመረበት እስከ 5 አመት ድረስ በሙያዉ ዙሪያ ይጠይቃል ፣ ያሰላስላል ፡፡ ይህን ሲዘል ግን ፣ ለጥያቄዉ መልስ ሲያጣና እየሰለቸዉ ሲሄድ ፣ ከቅርቡ ያለዉንና ሙያዊ መስመሩን የሳተን ፣ ጎልማሳ መከተል ሊጀምር ይችላል ፡፡ ይህ ደግሞ በእኛ “በግምበኞቹ” የስራ ዘርፍ ፣ የተለመደ ነዉ :: የዘልማዱን መንገድ ፣ ሁሉም ወዶ የሚገባባት ሳይሆን ፣ በተቀደደዉ ነባር ፣ ቦይ ፣ የሚፈሰዉ ፣ ዉሃ ፣ እያዋዛ ፣ ይዞት ጭልጥ የሚል በመሆኑ ነዉ — የግምባታ ላይ ዕቅድና ቁጥጥርን በተመለከተ ማለቴ ነዉ ፡፡

አዎ ፤ እኔም ፣ ስጠይቅ ነበር ፤ መልሱ ከራሴ መሆኑን መረዳት ስጀምር ግን፣ መፃፍ ፣ማስተማር እንዳለብኝ ፣ ከወሰንኩበት ግዜ ጀምሮ ፣ ይህን መፀሃፍ መፃፍ ከተግባሮቸ ዉስጥ አንዱ ነበር ፡፡ የፃፍኩት ፣ ስለማዉቀዉና ረዘም ላለ ግዜ ፣ ስሰራበት የቆየሁትና እንዲሁም ሥልጠናዎች እየሰጠሁበት ስላለ ጉዳይ ነዉ ፡፡ መፃሃፍ ፤ በተለይ ፣ ረጅም ሙያዊ መስመራቸዉን በዚሁ መስመር ማድረግ የሚፈልጉ ወጣቶችን ታሳቢ ያደረገ ነዉ ፡፡ በስልጠና፣ ሶፍትዌር በማበልፀግና በማኔጅመንት ዙሪያ ፣ እንዳማክር፤ ዕድሉን ለሰጣችሁኝ፣ የግምባታ ድርጅቶች፣ ባለቤቶች፣ ስራ አስኪያጆች፣ የስልጠና ክፍል ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ፣ አመሰግናለሁ ( እኔ ብፅፈዉም፣አመዛኙ ሀሳብ ከናንተ ነዉ ፡፡) ለዚህ መፃሃፉ ህትመትም ፣ በገንዘባችሁ ፣ በጊዜያቸሁ ፣ በማረም፣ በማስተባበርና በሞራል የደገፋችሁኝ ፣ አመሰግናለሁ ፡፡ ሁለተኛና ሶስተኛ የመፃሃፉ ቅጾች ተከታትለዉ እንዲወጡ ፣ በትኩረት አብራችሁኝ እየሰራችሁ፣ ያላችሁ ፣ ወዳጆቸንም ከልብ አመሰግናለሁ ፡

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። https://t.me/BeGetEngineering
እንኳን ለኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። https://t.me/BeGetEngineering

photo content

● New Class Schedule Starting June 07 / 2022 ● ሰኔ 6 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photo
● New Class Schedule Starting June 07 / 2022 ● ሰኔ 6 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም [ Interior Design consists : Revit, Lumion & Photoshop with detail design concepts on Architecture ] 📲 0911890392 / 0944186744 https://t.me/BeGetEngineering

SUMMARY በቀላሉ ለመምረጥና ማየት እንዲመቻቹ ከስራናቸው ማስተማሪያ አማርኛ ቪዲዮዎች መካከል በተደጋጋሚ ከምንጠየቃቸው ዉስጥ የተወሰኑ የመረጥናቸውን የዩቲዩብ ሊንክ አስቀምጠናል። 1.Gravity Loading Calculations https://youtu.be/t-WFwP2FWos 2. Ribbed Slab Concept, Analysis , Design & Quantity Calculations https://youtu.be/3SoW8vdVwKQ 3.ConMIS introduction , A program which helps to work quantity ,planning & payment certeficate https://youtu.be/1TWavJhnKyk 4. Introduction to Structural Design https://youtu.be/nXnqz8lW0_4 5. Non Uniform Loading on ETABS & SAP https://youtu.be/FGqrkc524c0 6. Bar Spacing Conversion https://youtu.be/53c2u9FAw0M 7. Stair Detailing presentation https://youtu.be/kXJm0UbeJxI 8. Mat Foundation on SAFE https://youtu.be/UDEVA0OcvDI 9. Ribbed Slab Analysis & Design Hand Calculation https://youtu.be/EsEPq2qIof4 10. Highway Design Introduction https://www.youtube.com/watch?v=TVmEuigLzV8&t=11s @CENGGsoftwaresolution

● New Class Schedule Starting May 07 / 2022 ● ሚያዝያ 29 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም 📲 0911890392 / 0944186744 https://t.me/BeGetEng
● New Class Schedule Starting May 07 / 2022 ● ሚያዝያ 29 / 2014 የሚጀምር አዲስ ኘሮግራም 📲 0911890392 / 0944186744 https://t.me/BeGetEngineering

የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ በመጪው ሐሙስ በ Urban Center በምናደርገው የአባላት ምዝገባና ቢምን በተመለከተ ወደፊት ከአባላት ጋር ለመሥራት ያቀድናቸውን ሥራዎች ለመወያየት እንድትገኙልን ተጋብዛችኋ
የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ በመጪው ሐሙስ በ Urban Center በምናደርገው የአባላት ምዝገባና ቢምን በተመለከተ ወደፊት ከአባላት ጋር ለመሥራት ያቀድናቸውን ሥራዎች ለመወያየት እንድትገኙልን ተጋብዛችኋል። በእለቱ የኢትዮጵያ ቢም ሶሳይቲ ሊቀመንበር አርክቴክት ደረጀ እና እንዲሁም የማህበሩ መስራች አባላት አስፈላጊውን ማብራሪያ እና እንዲሁም በአባልነት ልትሰሩ የምትችሉበትን ውይይት ይደረጋል። ፓስተር ላይ ያለውን ማስፈንጠሪያ ወይም QR Code በመጠቀም በመመዝገብ እንድትገኙልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።