cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ያሙፍረደል ዓለም ሙሀመድﷺ ቻናል

አስታየት ሀሳብ ካለዎት @RAYJ4 Join us and share t.me/allahbel

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
189
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🖤❤️ሰሉ ዓለል ሐቢቢ❤️🖤 ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ከአብሬትዩ ሳኒ(ቀ.ሲ) ደላኢል ከጊዛዑል ዓቢድን የሰለዋት ኪታብ የተወሰደ👇🏽 ሰለዋት ነብያችንﷺ ላይ በብዛት የሚያወርድ ሰው ለእዩልኝ እንኳን ቢሆን የሲራጥን ድልድይ በመብረቅ ብልጭታ ፍጥነት ያልፋል በእርሳቸው በረካም በተደላደለው በጀነት ቤት ይኖራል:: اللهم صل على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد الذى من أكثر الصلاة عليه ولو رياء طار على الصراط كالبرق الخاطف، وعاش ببركته فى دار النعيم 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷 ጁምዓ ሙባረክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 @mahbubil
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ካሜራማኑ ህፃኗ ያለችበት ሁኔታ አሳዝኖት ሊቀርፃት ሲጠጋት እርሷ ደግሞ ሲጠጋት የተራበ መስሏት ከምትበላው ልታካፍለው እጇን ወደርሱ ዘረጋችለት💔 ድህነት ምንኛ አስቀያሚ ነገር ነው ዳሀዎች ምንኛ ንፁህ ልብ አላቸው❤ አሏህ መልካም ልቦና ይስጠን ኸሚስ ሙባረክ 🥰🥰🥰🥰 T.me//mahbubil T.me//mahbubil
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
on YouTube https://youtu.be/pHQQj0fxSZoአዲሱን የሁሉ እስትንፋስ ስለወደዱት አመሰግናለሁ አሁንም ገብተዝ ይመልከቱ T.me//mahbubil T.me//mahbubil
Показать все...
Показать все...
ahmedal mustefa shehk muhammed dalil //አህመደል ሙስጠፋ በሼኽ ሙሀመድ ደሊል #menzuma #harima_tv #muaz_habib

ውድ ቤተሰቦቼ ይህ መንዙማ አህመደል ሙስጠፏ ይሰኛል የተወዳጁ የነቢዩ ሙሀመድ [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ወዳጅ በሆኑት በሼኽ ሙሀመድ ደሊል የተዜመ የሀድራ ላይ መድህ ሲሆን መድሁም የትላልቆቹ የአንጋፋዎቹ ግጥም ነው። አሏህ ሀቂቃ የአሏህን እና የነቢን [ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም] ፍቅር ይስጠን። መከባበር እና መተናነስ እድገታችን ይሆን 🥰 SUBSCRIBE My Channel ,Like My video ,Comment on video ,Share My channel & My video MY TELEGRAM PAGE

https://t.me/joinchat/AAAAAEs2TwF_VmEBGeGaDw

MY TIKTOK ACCOUNT tiktok.com/@ya_alemu_shum2 #as_sunnah_tv #menzuma #muaz_habib #ebstv #hadra #Ltv #nizam_media #minber_tv #nashida #harima_tv #minber #seifufantahun #seifuonebs #madinah #makkah #abret #abretpro #alfaruk #alfaruq #inayarecords #alihsan #ethiopia #ethio_251_media #ethio_nashida_menzuma #amirhussain #salahadinhussain

ፉአድ መሀመድ ከ አሙዋ ሪከርድስ ጋር ባደረገው ቆይታ መንዙማ ስለምትለቅ ምን እያሉ ይተቹካል ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ የሠጠው አሳዛኝ ምላሽ😔😔😔 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ Join & Share 👇👇👇👇👇👇👇👇 T.me//mahbubil
Показать все...
1.06 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
የእድሜ ልክ መሪያችንን! 🥰 t.me//mahbubil
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
የአለም መንግስታት የትናንትናውን የወንበዴዎችን ስራ በማውገዝ ላይ ይገኛል!! ኤርዶጋን በዚህ መልክ አውግዘዋሉ☝️☝️ ይቀላቀሉን👇👇 @mahbubil
Показать все...
04:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ሀቁን የሚፈልግ ይስማ ልቡን ከፍቶ አሏህ ሀቁን እንዲያወጣውም ዱዓ ያድርግ። #ፍትህለሙስሊሞች #ፍትህለዑለሞቻችን #ፍትህለአስሱናቲቪ @mahbubil
Показать все...
5.99 MB
Показать все...
Ya_alemu_shum ﷺ on TikTok

ጀግኖቹ ሀያትት ጀባ #ሼሆች #ነቢዬ😍😍😍 #ya_alemu_shum2 #nabimuhammad #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ኢትዮጲያ_ለዘላለም_ትኑር #ya_alemu_shum #የአዲስአበባልጆች💚💛❤ #oscarsathome #4u #የእናንተገፅ #viral #ረሱል_ሰለላሁ_አለይሂ_ወሰለም #yutinass #rosiye_ #foryoupage @eman____22 @ad.hamidu @1ahert

00:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
ኸሚስ ሙባረክ🥰🥰 ጀግኖቹን የመሻይኮቹን ልጆች ታስረው ነቢን ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በማወደስ እስር ቤት ሳይሆን ኸልዋ ያሉ ያስመሰሉትን ጀግኖች ሀድራ ተጋበዙልኝማ🥰 ክብር ለመሻይኮቻችን እንዲሁም ለልጆቻ😘 t.me//mahbubil t.me//mahbubil
Показать все...
1.31 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.