cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

MIGHTIES' TEMPLE / RHEMA TV ETHIOPIA

Rhema Tv Ethiopia

Больше
Рекламные сообщения
7 520Подписчики
-1124 часа
-907 дней
+55830 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የጌታ ፀጋና ሰላም ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!!           #Day_ Of _Holy _Spirit          #Anointing_ service የተወደዳችሁ  ነገ ዕሁድ ሚያዝያ 20/08/16 ከ3:00 ጀምሮ ጌታ ኢየሱስ በተከፈተ ሰማይ በእውነትና በመንፈስ የምናመልክበት እንዲሁም ከመንፈስ ቅዱስ  የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት  የመንፈስ ቅዱስ ጊዜ በኃያላን ጉባኤ ተዘጋጅቷል። በዚህ  የመንፈስ ቅዱስ ቀን ከቤተሰቦቻችሁና ከወዳጆቻችሁ ጋር በመገኘት የክብር ሁሉ  ጌታን  ከእኛ ጋር እንዲያመልኩ ተጋብዘዋል፡፡   #እንደተባረካችሁ_ቆዩ! #Emmanuel!! የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን!!!
Показать все...
ያለ እምነት ዕረፍት የለም፡፡ያለ ዕረፍት እምነት የለም፡፡እያመናችሁ አለማረፍ አትችሉም እያረፍችሁ አለማመን አትችሉም፡፡የእምነት ማረጋገጫው እረፍት ነው የዕረፍት ዋስትናው ደግሞ እምነት ነው፡፡እምነት የሌለው ዕረፍት ስሜት ነው፡፡ዕረፍት የሌለው እምነት ሙት ነው፡፡እግዚአብሔር የሚሰራላችሁ በእምነት በሆነ ዕረፍት ውስጥ ስትሆኑ ነው፡፡በኢየሱስ ዉድ ስም በ2013 በእምነት የሆነ ፍፁም ዕረፍት ውስጥ መግባት ይሁንላችሁ! "፤ ሥራው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ምንም እንኳ ቢፈጸም። እንዲህ። ወደ ዕረፍቴ አይገቡም ብዬ በቁጣዬ ማልሁ እንዳለ፥ እኛስ ያመንን ወደ ዕረፍቱ እንገባለን። " (ወደ ዕብራውያን 4: 3) የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.
Показать все...
4
https://t.me/+Ux6uZKADjZxkYjI0 የሀያላን መቅደስ ቤተሰቦች ከላይ 👆 ያለችውን ሰዓት እየቆጠረች ያለችውን 3:00 ላይ  Join ስለምትል እሷን ነክተው የዛሬውን ፕሮግራም ይካፈሉ፡፡ እንደተባረካችሁ ቆዩ!
Показать все...
MIGHTIES' TEMPLE FAMILY

Naty invites you to join this group on Telegram.

https://t.me/+Ux6uZKADjZxkYjI0 የሀያላን መቅደስ ቤተሰቦች ከላይ 👆 ያለችውን ሰዓት እየቆጠረች ያለችውን 3:00 ላይ  Join ስለምትል እሷን ነክተው የዛሬውን ፕሮግራም ይካፈሉ፡፡ እንደተባረካችሁ ቆዩ!
Показать все...
MIGHTIES' TEMPLE FAMILY

Naty invites you to join this group on Telegram.

ነገ ቅዳሜ ከ9:00 ጀምሮ ልዑል እግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ እናመልካለን እንዲሁም በተከፈተ ሰማይ የእግዚአብሔርን ቃል እንማራለን።እግዚአብሔርም እንደገና በመንፈሱ ከፍ ያደርገናል። ስለሆነም በዚህ በእግዚአብሔር እንደገና የመታሰብ ምሽት በኃያላን ጉባኤ በመገኘት እግዚአብሔርን እንዲያመልኩና የእግዚአብሔር ጉብኝት ተካፋይ የሆኑ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። #Emmanuel. የኃያላን መቅደስ ቤተክርስቲያን.
Показать все...
የኃያላን መቅደስ የልግስና አገልጋዮች <ልግስና፦ዕርዳታ ሳይሆን አምልኮ ነው>> “ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።” ያዕቆብ 1፥27 #Emmanuel.
Показать все...
✍ሰይጣን ከከለከላችሁ እግዚአብሔር የፈቀደላችሁ ይበልጣል፡፡ብዙዎች የሚያዩት ሰይጣን የከለከላቸውን እንጂ እግዚአብሔር የፈቀደላቸውን አይደለም፡፡ማሰብም መኖርም ያለባችሉ እግዚአብሔር የፈቀደላችሁን ህይወት ነው፡፡ ✍ሁልጊዜ ሰይጣን የከለከላችሁን የምታስብና የምትቆጥሩ ከሆነ የእግዚአብሔርን ፍቃድ መኖር አትችሉም፡፡እግዚአብሔር በፈቀድላችሁ ነገር ዉስጥ ሰይጣን የከለከላችሁን ሁሉ ታገኙታላችሁ፡፡ምክኒያቱም በእግዚአብሔር ፍቃድ ዉስጥ ከሃጢአትና ከሞት ውጪ ሁሉም ነገር አለና፡፡መጪው ጊዜ በእግዚአብሔር ፍቃድ በከፍታዎች ላይ መገለጥ ይሁንላችሁ!በኢየሱስ ስም አሜን! (መዝሙረ ዳዊት 16 ) 2፤ እግዚአብሔርን። አንተ ጌታዬ ነህ አልሁ፤ ከአንተ በቀር በጎነት የለኝም። 3፤ ፈቃድህ ሁሉ በምድር ባሉት ቅዱሳንና ክቡራን ላይ ነው። #Emmanuel. የእግዚአብሔር ሰው ቃልአብ ታደሰ.
Показать все...
🔥 5👍 2
"ሁለት አይኖች ካሉህ ሰዎችን በጆሮህ አትመልከት። "በምትሰማው ነገር ሳይሆን በምታየው ነገር ፍረድ፡፡
Показать все...
🙏 7🔥 1