cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid

Больше
Рекламные сообщения
5 988Подписчики
Нет данных24 часа
-147 дней
-8530 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እኩልነት__ሀሀሀሀ ----------------------- አንዱ #ሞኝ ከሚስቱ ተፋቶ ነው አሉ .... እና በፍርድ ቤት ውሳኔ  ..... "የንብረትህ ግማሽ አካፍለህ ስጣት" ሲባል በዚህ መልኩ#አካፍሎ ሰጣት አለቀ ይመቸው ። እኩልነት ማለት ይህ አይደል⁉️ አይ #ዲሞክራሲ.....!!http://Telegram.me//ZewagSeid
Показать все...
አሉት ፣ምኗን አይተህ አገባሀት ደምቆ ሚታይ ነገር የላት~~~? እሱም ምን ባይታይ ተፈጥሮዋ   ያምላክ ስራ ልእልናዋ። ሂጃቧ ውስጥ ውበት አለ   ከሚታዩት ከቶ ያየለ፣ ባይጠራኝም መልክ ውበቷ ባይስበኝ ሴትነቷ፣ ፀ ሎቴ ውስጥ ያላጣኋት እሷ ለኔ ስጦታ ናት።http://Telegram.me//ZewagSeid
Показать все...
ዘዋጅ ሠኢድ ፍቅር በኢስላም ✍

=>አላማችን ከዝሙት የፀዳን🍂 =>ማህበረሰብ መፍጠር ነዉ🍂 =>የትዳርን ችግር ለመቅረፍ🍂 =>ዝሙትን ለማጥፍት🍂 =>ወጣቱን ወደ ትዳር እንድገባ ለማድርግ🍂 የትዳር ኮርስ እንሠጣለን🍂 "ሼር ጆይን^ ☞http://Telegram.me//ZewagSeid

Показать все...
TikTok · doctor zeyne _official

Check out doctor zeyne _official’s video.

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ነገር ልናስቸግራችሁ ነው ። ወንድማችን ኢስሃቅ ኢብራሂም ህይወትን ለመለወጥ በሚል በተሳሳተ እሳቤ ወደ ስደት ሲጓዝ ሊቢያ ከደረሰ ቡኃላ ቤንጋዚ ላይ በአጋቾች ተይዞ አጋቾቹም ልጁን ለመልቀቅ ቅድመ ሁኔታ ያቀረቡ  ሲሆን እሱን ለሟሟላት ጥረት እያረግን እንገኛለን። ነገር ግን የተጠየቀው ገንዘብ ከኛ አቅም በላይ በመሆኑ ሰበቡን ለማድረስ ወንድማዊ(እህታዊ)  ትብብራችሁን እንሻለን ። ከሁሉም በላይ በዱዓ እንድታግዙን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃችኋለን ።🤲🤲🤲 እንደ አስፈላጊነቱ ያለበትን ሁኔታ በቀጣይ ቀናት የምናሳውቅ ይሆናል! 😔😔 አካውንት ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000622124908 ተሚማ ባሙድ አደም(Temima Bamud Adem)(እናት) ለበለጠ መረጃ; +251912060622  (አባት) +251991742537 (እህት ) +251978655951 (እህት)
Показать все...
Показать все...
TikTok · doctor zeyne _official

Check out doctor zeyne _official’s video.

Показать все...
የቁርዓን ውድድሩ የመጨረሻው ዙር አስደሳች ፍፃሜ

عيد مبارك

Показать все...
TikTok · doctor zeyne _official

Check out doctor zeyne _official’s video.

Показать все...
በመቄዶንያ ትልቅ የኢፍጧር ፕሮግራም ከከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር

ከከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በመቄዶንያ የኢፍጧር ፕሮግራም