cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ተዋህዶ እምነቴ የልጅነቴ ✝️🛐

የተለያዩ የመዝሙር ግጥሞች እና audio ይለቀቃሉ ተከታተሉን Cross @Natwaman05s

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
2 127
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Watch "❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ከ ደ/ነ/ቅ/ዩሐንስ/ወ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን" on YouTube https://youtu.be/893zAlNBPtc
Показать все...
❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ከ ደ/ነ/ቅ/ዩሐንስ/ወ/ጎ/ቅ/ማርያም ቤተ ክርስቲያን

የንግስ ክብረ በዓላትን እንዲሁም የገዳማት ታሪክ የሚያገኙበት ቻናል ነው በተለያዩ ጊዜ የምንለቃቸውን ቪዲዬዎች እንዲደርስዎት የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ youtube -

https://youtube.com/c/UTOPIA1

TikTok -

https://vm.tiktok.com/ZMeuSQ7aU

facebook -

https://m.facebook.com/utopiaa11

tellegram -

https://t.me/joinchat/TPTO5WLbISjaie_k

❖ሰላሜ_በአንተ_ነው❖ ሰላሜ ባንተ ነው የኔ ጌታ እረፍቴ ባንተ ነው የኔ ጌታ አልከለከል ምስጋና አልከለከል ውዳሴ ለአንተ ውለታ ጨለማዬ በአንተ በራልኝ ከሰው ትከሻ ወረድኩኝ የምመራበት ዱላዬ በአንተ ተጥሏል ጌታዬ አሁን በግላጭ አያለሁ ሙሉ ሰው ባንተ ሆኛለሁ /አዝ===== የመውገሪያው ድንጋይ ቀረልኝ ጠላቴ በፊቴ አፈረልኝ በፊትህ አቆምከኝ በጸጋ ገዝተኸኛልና በዋጋ ለውለታህማ ምን እላለሁ ተመስገን ብዬ አልፈዋለሁ /አዝ===== ሰላላውን እጄን አቅንተሃል ሽባነቴንም ተርትረሃል ደካማነቴ ተወገደ ያክፉ መንፈስ ተሰደደ ታውጆልኛል ነፃነቴ አመልክሃለሁ በሕይወቴ /አዝ===== የአይኔ ላይ ቅርፊት ወለቀ ሸክሜ ከላዬ ወደቀ በደማሰቆ ብርሃን መራኸኝ የራስህ ምርጥ ዕቃ አረግከኝ ያከንቱ ድካሜ አለፈ ልቤ ለፍቅርህ ተሸነፈ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን መዝሙር ግጥም ከነ ዜማቸው ማግኘት ይችላሉ ይቀላቀሉን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 @orthodoxemnete1 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Показать все...
ሰላሜ በአንተ ነው.mp34.10 MB
❖ድል አለ በስምህ❖ ድል አለ በሰምህ ድል አለ በቃልህ /2/ ተራራው ይናዳል አማኑኤል ሰልህ ባህር ይከፈላል መድሀኒአለም ሰልህ ቃዴስን ታላቁን በርሀ አለፍነው ሳንጠማ ውኃ ፈርኦንን ከባህር የጣለው ጌታዬ የፀና ሰምህ ነው አምላኬ የፀና ሰምህ ነው /አዝ===== በእልልታ ቢፈርሰ እያረኮ ጠላትም ቢወድቅ ተማርኮ ቢሰጠን ለእኛ ከተማው የሆነው ሁሉ ባንተ ነው/2/ /አዝ===== ከክፋት ሁሉ ብናመልጥ የማረ ውኃ ቢጣፍጥ ብንበላ መና ከሰማይ ሰለ ሆንክ ነው አ ዶናይ ሰለ ሆንክ ነው ሁሉን ቻይ /አዝ===== የቆምነው ዛሬ በህይወት ሰምህን አድርገን ነው ጉልበት ከሜዳ ተጠርተን ብንነግሰ ሆነኸ ነው ክብርና ዘማሪ ገ/ዮሀንስ ገ/ፃዲቅ ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪ ❖ @orthodoxemnete1@orthodoxemnete1 ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪
Показать все...
ሊቀ ገ_ዮሀንስ ገ_ፃዲቅ.mp34.66 MB
ነገ ጉራራ ኪዳነ ምህረት ቅዳሴ ቤቷ ስለሚከበር ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ወልደ ነጎድጓድ ዮሀንስ ግን ነገ ዓመታዊ በዓሉ ቢሆንም ታቦተ ዕጉ አይወጣም ተብሏል ነገር ግን በዓሉ ታስቦ ነው የሚወለው ታላቅም ጉባዬ ስለተዘጋጀ በማታው መረሃ ግብር ላይ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል
Показать все...
አቦ ማዞሪያ ያለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አዲሱ ገበያ ያለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ኮዬ ፈቼ (ጎጆ አርሴማ ) ያለው ቅዱስ እግዚአብሔር አብ ግንቦት 13 የሁሉም ቅዳሴ ቤታቸው ታቦተ ህጉ ወጥቶ በደማቁ ይከበራል ሁላችሁም በመገኘት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ 🙏 ✝️🛐 @orthodoxemnete1✝️🛐
Показать все...
Watch "❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ስርጭት ከደብረ አሚን አቡነ ተክለሐይማኖት ገዳም ( መርካቶ ) እንኳን ለአቡነ ተክለሐይማኖት ፍልሰተ አፅሙ በሰላም አደረሳችሁ" on YouTube https://youtu.be/qQluuKr0nls
Показать все...
❗️❗️LIVE❗️❗️ቀጥታ ስርጭት ከደብረ አሚን አቡነ ተክለሐይማኖት ገዳም ( መርካቶ ) እንኳን ለአቡነ ተክለሐይማኖት ፍልሰተ አፅሙ በሰላም አደረሳችሁ

#ሰንበተ_ክርስትያን በኩር ናት የበዓላት ኑ ከፍ ከፍ እናድርጋት በእሷ ደስ ይበለን በሰንበተ ክርስቲያን በዝማሬ እንበርታ በገናውን እንያዝና መልካም ስራ የሚሰራባት ሰንበት ቅድስት ናት እና ከጨለማ ብርሀን ከመገዛት ነፃነት እግዚአብሔር ይህን ሰጠን ደስ ይበለን በሰንበት #አዝ ለአብርሃም ተገልጣለች ለሙሴም በደብረ ሲና በነቢያት የታወቀች ሰንበት ዳራዊት ናት እና በሳምንቱ ሰለጠነች ተሰበከች በሐዋርያት ሃሌ ሉያ ዕለተ ሰንበት ተሰጠችን ልናርፍባት #አዝ በእልልታ እንሞላ እንደ ነቢዩ አሳፍር በከበረች የሰንበት ቀን ኑ ለቅኔ እንሰለፍ በመቅደሱ ናቸው እና ቅዱስነትና ግርማ ውዳሴያችን ይሰማልን ከምድር እስከ እዮር እራማ #አዝ እግዚአብሔር አብ የባረካት እግዚአብሔር ወልድ የቀደሳት ከእለታት ሁሉ መርጦ መንፈስ ቅዱስ ከፍ ያደረጋት በእርሷ ሀሴት እናድርግ እናክብራት እንድንከብር የደጀሰላሙ ታዛ በመቅደሱ እንሰብሰብ ✝️🛐@orthodoxemnete1✝️🛐
Показать все...
1596367219422.mp32.49 MB
#እውነተኛው_ሰላም እውነተኛው ሰላም ያለው ከቤትህ ነው(፪) እርዳኝ አልናወጽ እለምንሀለሁ(፪) ኃጢአቴን ሳስበው ልቤ ይጨነቃል ካንተ መለየቴ ነፍሴን አድክሟታል ወዳንተ መልሰኝ እኔ እመለሳለሁ እውነተኛ ሰላም ያለው ከቤትህ ነው #አዝ ለቅዳሴው ጸሎት ዘውትር እንዳልተጋሁ በአደባባይ ቆሜ ስምክን እንዳልጠራሁ ተሰነካክዬ ወድቄአለሁና እርዳኝ አማኑኤል በሃይማኖት ልጽና #አዝ አይኔ እንባን ያምንጭ ላልቅስ ስለ ኃጢአቴ የንስሐ ትሁን ቀሪዋ ሕይወቴ በመዳኔ ሰአት በዛሬዋ እለት ፍቅርህን አስቤ መጣሁ ካንተ ፊት #አዝ ጌታ ሆይ ጸጸቴን እንባዬን ተቀበል አባትሽ ነኝ በለኝ እኔም ልጅ ነኝ ልበል ዘይት ሳላዘጋጅ ድንገት መጥተህብኝ በርህን በመዝጋት ከደጅህ አታስቀረኝ መዝሙር በዘማሪት ለምለም ከበደ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ን መዝሙር ግጥም ከነ ዜማቸው ማግኘት ይችላሉ ይቀላቀሉን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 @orthodoxemnete1 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
Показать все...
የመዝሙር_ግጥሞች_እውነተኛው_ሰላም_16k.m4a6.09 KB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.