Yene Fellow - የኔ ፌሎ
Открыть в Telegram
This is the Official Telegram Channel of Yene Fellow. YouTube : https://youtube.com/@yenefellow
Больше1 933
Подписчики
+224 часа
+27 дней
+530 дней
Архив постов
1 933
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ 7:12
¹² ከዚህ በኋላ ሳሙኤል አንድ ድንጋይ ወስዶ በምጽጳና በሼን መካከል አቆመው፤ ስሙንም “እግዚአብሔር እስከ አሁን ድረስ ረድቶናል” ሲል “አቤንኤዘር ” ብሎ ጠራው።
@YeneFellow
#Dailyverse
#vlm
1 933
ወደ ሮሜ ሰዎች 5:8
ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ (ስለ አንተ ስለ አንቺ ስለ ሁላችንም)
ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።
@yenefellowship
#yenefellow
#vlm
1 933
+2
መጽሐፈ ምሳሌ 13:3 (AMH)
••••••••••
³ አፉን የሚጠብቅ ነፍሱን ይጠብቃል፤ ከንፈሩን የሚያሞጠሙጥ ግን ጥፋት ያገኘዋል።
.
.
.
#yenefellow
#vlm
#Dailyverse
1 933
DAILY VERSE
መዝሙረ ዳዊት 150:1-6
¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤ በኃይሉ ጠፈር አመስግኑት።
² በችሎቱ አመስግኑት፤ በታላቅነቱ ብዛት አመስግኑት።
³ በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤ በበገናና በመሰንቆ አመስግኑት።
⁴ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት፤ በአውታርና በእምቢልታ አመስግኑት።
⁵ ድምፁ መልካም በሆነ ጸናጽል አመስግኑት፤ እልልታ ባለው ጸናጽል አመስግኑት።
⁶ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።
#Dailyverse
#yenefellow
#vlm
1 933
🎓🎉🎉 ልዩ የ 2018 ተመራቂዎች🎉🎉🎓
የምስጋና ፕሮግራም
👉የፀሎት
👉የዝማሬ
👉የእግዚአብሔር ቃል
👉 ቃለ መጠየቅ እና
👉መልካም ምኞት የምንገልጽበት ግዜ ይኖረናል
🗓 ዛሬ ማታ ⌚️3:00
https://t.me/GPrayT
#የኔ_ፌሎ
#pray_team
1 933
🎓🎉🎉 ልዩ የ 2018 ተመራቂዎች🎉🎉🎓
የምስጋና ፕሮግራም
👉የፀሎት
👉የዝማሬ
👉የእግዚአብሔር ቃል
👉 ቃለ መጠየቅ እና
👉መልካም ምኞት የምንገልጽበት ግዜ ይኖረናል
🗓 አርብ ማታ ⌚️3:00
https://t.me/GPrayT
#የኔ_ፌሎ
#pray_team
1 933
የኔ ፌሎ የኔ ነው ፌሎዬን እወደዋልሁ!!
እንወዳችኋለን!
በምትሄዱበት የህይወት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤️
#Gc
#Yenefellow
#Vlm
1 933
የኔ ፌሎ የኔ ነው ፌሎዬን እወደዋልሁ!!
እንወዳችኋለን!
በምትሄዱበት የህይወት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤️
#Gc
#Yenefellow
#Vlm
1 933
የኔ ፌሎ የኔ ነው ፌሎዬን እወደዋልሁ!!
እንወዳችኋለን!
በምትሄዱበት የህይወት መንገድ ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤️
#Gc
#Yenefellow
#Vlm
