cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር

🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!

Больше
Рекламные посты
63 257
Подписчики
-2724 часа
-2847 дней
+30530 дней
Архив постов
12👍 4🙏 1
14👍 10🙏 1
06:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
👍 3 3😱 1
የመለኮቱ ሙላት የተሰኘው የቆላስይስ መጽሐፍ ትምህርት Seifu Zerihun  በሚለው የ YouTube ቻናል ተለቋል።እንድታዳምጡ እና ቤተሰብ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ። https://youtu.be/8xbJXQwBVF8?si=Rh7XHwae0jPIUx-5 https://youtu.be/WATnH6bST_4?si=wHXlbI14wTLDMMm5
Показать все...
2
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔥👉 DAY 5 👈🔥 እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እጅግ ስለሚወደው ሰው በሃጢአት ምክንያት ያጣውን ህብረት ለመመለስ ይህን ሃጢያቱን ለማስወገድ መቅጣት ነበረበት። እርሱ ቅዱስ ነውና ሀጢያት ባለበት አይገኝም ህብረትም ሊያደርግ አይችልም። ስለዚህም ሰውን ስለ ሀጢያቱ ለመቅጣት ‘’ማንን ልቅጣ?’’ ሲል ኢየሱስ በእኛ ቦታ ቆሞ "በእርሱ ፈንታ እኔን ቅጣኝ፣ እነርሱ በነፃ ይለቀቁ" አለ (ማር 10:45 )። ለዚህ ነው ሮማዊያን እንደ ወንበዴ፣ አይሁዳዊያን ደግሞ በእንጨት ላይ ሲሰቀለ እንደ ተረገመና በእግዚአብሔር እንደተጠላ የቆጠሩት (ገላ 3:13) ። እርሱ ቅዱስና ያለተንኮል ነውርም የሌለበት ከሀጠአተኞችም የተለየ ከፍ ከፍ ያለ (ዕብ 7:26) ነው። አሜን የተሰቀለው ቅዱስ ነው። ያዳነን ቅዱስ ነው። 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO JESUS IS THE CRUCIFIED and WHAT HE HAS DONE ON THE CROSS.!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #16_Days_Challenge #THE_SERVANT_OF_THE_KINGDOM #THE_CRUCIFIED_IS_THE_HOLY You Are Invited To Join The Challenge👍🔥 Hosted BY:- AAU(6K & EiABC), AASTU, ASTU, BDU, UG, AMU, HU, WCU, MWU, DU, JU, GU, MKU, DTU, DMU!! In collaboration with EvaSUE and Great Commission Digital Strategy Team! ተባረኩ!!
Показать все...
👍 39 19
Connect to Mentor
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
Показать все...
14👍 7
👍 10🙏 8
09:16
Видео недоступноПоказать в Telegram
👍 9🙏 3😱 2😭 2 1
💐ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጥታ በቴሌግራም እንገናኝ በዕብራውያን የመፅሐፍ ቅዱስ አስራ አምተኛ ሳምንት ጥናታችን  ላይ ጥያቄዎች ካሉ በዚህ ቦት @HebrewBs_bot አድርሰን ። ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይመለሳል።
Показать все...
👍 9
አስራ አምስተኛ ሳምንት ጥናት #PDF ➥ ጥናቱ ላይ ጥያቄ ሲኖርባችሁ በ @HebrewBs_bot አድርሱን። 💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
Показать все...
👍 13 9🙏 1
40👍 29
06:27
Видео недоступноПоказать в Telegram
12👍 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
Показать все...
🙏 24 19👍 15💔 4😭 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
📣💬💬💬💬💬💬🎁 ከርዕስ ውጪ ደቡብ ኮሪያ ጉብኝት በነፃ 🤩 ምዝገባው ሊያልቅ የቀረው ሶስት ቀን ብቻ ነው 😱 ጉብኝቱ የሚያካትተው ☄️አምስት ቀን ☄️ፓስፖርት ያለው ከመረጡት የራስ ሰው ጋር ☄️ሆቴል እና አየርቲኬት በነፃ ☄️መመዝገቢያ በነፃ 👀ፎቶ እና ቪዲዮ መጠቀም ለአሸናፊነት የበለጠ እድል ይሰጣል ሊንኩን በመጫን Apply የሚለውን በመንካት የሚያስፈልገውን የጥያቄ ፎርም ከሞላቹ በውሃላ በApril 30 ማለትም ከሁለት ሳምንት በኋላ መመረጣቹን ወይ አለመመረጣቹን በኢሜላቹ ያሳውቋቹሃል! መልካም እድል ? 🟡 https://koreainvitesu.com/en/ @christian_mezmur
Показать все...
21😱 11👍 5
💐ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ቀጥታ በቴሌግራም እንገናኝ በዕብራውያን የመፅሐፍ ቅዱስ አስራ አራተኛ ሳምንት ጥናታችን  ላይ ጥያቄዎች ካሉ በዚህ ቦት @HebrewBs_bot አድርሰን ። ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ላይ ይመለሳል። 💐💐💐💐 🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
Показать все...
13🙏 5👍 4
Фото недоступноПоказать в Telegram
⭐️በአውስትራሊያ በቀጥታ ስርጭት የቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ ጳጳስን ጨምሮ አራት ሰዎች በስለት ተወጉ፡፡ በጩቤ ከተወጉት መካከል የአሶራውያን ኦርቶዶክስ ጳጳስ ብጹዕ ቢሾፕ ማር ማሪ ይገኙበታል፡፡ በዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ በጎ እረኛ ቤተክርስቲያን ድንገተኛ ሁከት ከተከሰተ በኋላ ውጥረት ነግሷል ተብሏል፡፡ ክስተቱ የተፈጸመው በምዕራብ ሲድኒ ዋክሌይ በሚገኘው የክርስቶስ መልካም እረኛ ቤተክርስቲያን ውስጥ ነው ሲል Anadolu Agency ዘግቧል። የጥቃቱ ዝርዝር ሁኔታ እስካሁን አልተረጋገጠም ያለው ፖሊስ ነገር ግን ብቻውን እንደፈፀመ የሚታመንበት ወንጀለኛ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ይገኛል ሲል አስታውቋል። (ቪዲዮው ስለሚረብሽ አልተያያዘም) ©THIQAH
Показать все...
😭 74💔 26 8🙏 6👍 4😱 4
እንፀልይ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊነሳ ይሆን ? ኢራን ዛሬ ምሽት ወደ እስራኤል በመቶዎች የሚቀጠሩ ሮኬት እና ሚሳኤሎችን በድሮኖች ያስወነጨፈች ሲሆን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስቴር ኔታናይሁም "ተዘጋጅተን እየጠበቅን ነው" ብለዋል ሚሳኤሎቹ አሁን አየር ላይ ሲሆኑ ከሰዓታት በኋላ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ወትሮም ሰላም የራቀው መካከላኛው ምስራቅ አለምን ወደ 3ኛው የአለም ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷትል። የሩሲያው ጠቅላይ ሚንስቴር ቭላድሜር ፑቱን አጋርነታቸውን ለኢራን ሲያሳዩ በተቃራኒው ደግሞ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ እስራኤልን አይዞሽ ብለዋል። በሃገራችን በአከባቢያችን በአህጉራችን በአለማችን አዳዲስ  ጦርነቶች በየቀኑ እየተፈለፈሉ ነው። የኛ ሃላፊነት ምንድነው ?  ጎራ ይዞ ከዳር በለው ማለት ?  ሄዶ መዋጋት ? መፀለይ መፀለይ መፀለይ ! ስለ ሃገራችን እንፀልይ ስለ እስራኤል እንፀልይ ስለ አፍሪካ እንፀልይ ስለ አለም እንፀልይ
Показать все...
🙏 246 44💔 39😭 32👍 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
እንፀልይ ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሊነሳ ይሆን ? ኢራን ዛሬ ምሽት ወደ እስራኤል በመቶዎች የሚቀጠሩ ሮኬት እና ሚሳኤሎችን በድሮኖች ያስወነጨፈች ሲሆን የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚንስቴር ኔታናይሁም "ተዘጋጅተን እየጠበቅን ነው" ብለዋል ሚሳኤሎቹ አሁን አየር ላይ ሲሆኑ ከሰዓታት በኋላ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል። ወትሮም ሰላም የራቀው መካከላኛው ምስራቅ አለምን ወደ 3ኛው የአለም ጦርነት እንዳያመራ ተሰግቷትል። የሩሲያው ጠቅላይ ሚንስቴር ቭላድሜር ፑቱን አጋርነታቸውን ለኢራን ሲያሳዩ በተቃራኒው ደግሞ የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ጄ. ትራምፕ እስራኤልን አይዞሽ ብለዋል። በሃገራችን በአከባቢያችን በአህጉራችን በአለማችን አዳዲስ ጦርነቶች በየቀኑ እየተፈለፈሉ ነው። የኛ ሃላፊነት ምንድነው ? ጎራ ይዞ ከዳር በለው ማለት ? ሄዶ መዋጋት ? መፀለይ መፀለይ መፀለይ ! ስለ ሃገራችን እንፀልይ ስለ እስራኤል እንፀልይ ስለ አፍሪካ እንፀልይ ስለ አለም እንፀልይ
Показать все...
9🔥 9🙏 6😱 1
Repost from #KALTUBE
ጥያቄዎች ያላችሁ Live ላይ መጠየቅ ይቻላል Comment ስር
Показать все...
Repost from #KALTUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=944f85625accb9cb8a
Показать все...
🙏 36 18👍 5🔥 3
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=944f85625accb9cb8a
Показать все...
34👍 6🙏 2🔥 1💔 1
09:53
Видео недоступноПоказать в Telegram
27🙏 7👍 6🔥 4😱 1
Repost from #KALTUBE
" የኃይማኖት አከርካሪ ከሕይወቴ የተሰበረው በክርስቶስ ጻድቅ መሆኔን ያወኩ ቀን ነው" ሰይፉ ዘሪሁን ተለቋል እንድትሰሙት እጋብዛለሁ። https://youtu.be/kjkDNQ8tq6I?si=q4cbAmAVz7Xfunr7 ተለቋል
Показать все...
19😱 2
52👍 3🔥 2🙏 2
Repost from #KALTUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
Показать все...
90🙏 14🔥 13👏 10
ዝማሬ🎙 “Wudasse” 👥 Feven Yoseph የተለቀቀው📅 Feb, 2020 Size💾  4.4MB ርዝመት⏰ 4:46 Quality🔊 128 kbps(High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
Показать все...
38👏 4🔥 3🙏 1
➥በወንድማችን ሰይፉ ዘሪሁን የሚዘጋጁ ትምህርቶችን በቀላሉ ለማግኘት የዩቲዩብ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ ። https://youtu.be/w9pVqHtrI8c?si=zME6a2_AnBbt4AyF
Показать все...
18🙏 11👏 5
53🙏 14👏 2🔥 1
Repost from #KALTUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል https://t.me/KALTUBE?livestream=c2d82e3d16859b0091
Показать все...
👏 12 2
Repost from #KALTUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
💐በተለያዩ መንፈሳዊ ርዕሰ ገዳዮች ላይ  ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ ያላችሁን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት። ያላችሁን ማንኛውም  ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።      መልስና ማብራሪያዎች ማክሰኞ ምሽት LIVE |  3 ጀምሮ ይቀርባል በዚህ ሳምንት የዕብራውያን ጥናት አይኖረንም ። 💐💐💐💐 @KALTUBE @KALTUBE @KALTUBE
Показать все...
14
52🙏 4
Repost from #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=cc8a0d0c001d055182
Показать все...
12🙏 5
Фото недоступноПоказать в Telegram
የድጋፍ ጥሪ ለቄስ ፈይሳ ቶለሳ
በአንድ ቀን 100,000 ዶላር ለወንድማችን ኤርሚያስ መሰብሰብ ተችሏል ለረዳችሁት ሰዎች እግዚአብሔር ዋጋችሁን በሰማይ ይክፈላችሁ 🙌🏾 40 አመት ላገለገሉ አባታችንም በአንድ ቀን 20,000 ዶላር መሰብሰብ አያቅተንም, ያላችሁ በገንዘባችሁ የሌላችሁ ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲረዱ እናድርግ 🙏 ➡️https://gofund.me/93491bec ቄስ ፈይሳ ቶለሳ ይባላሉ። ላለፉት 40 ዓመታት በወንጌል ስራ እና የእግዚአብሔርን መንግሥት የማስፋፋት ሥራ ውስጥ በትጋት ሲሳተፉ ቆይተዋል። ለብዙ አመታት ባገለገሉት አገልግሎት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል፣ ብዙ እንግልትና መከራ ደርሶባቸዋል። በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ፣ የማዕከላዊ ጊቤ ሲኖዶስ እና በሰበካ ደረጃ በኢጃጂ እና አካባቢው፣ እንዲሁም በተለያዩ የወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያናት አገልግለዋል። በትምህርት እና በአገልግሎት ልምዳቸው ያገኙትን ለህዝቡ ለማካፈል "በቤተክርስቲያን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው" በሚል ርዕስ መጽሐፍ ጽፈው አሳትመዋል። ሌላ መጽሐፍ ለማሳተምም በዝግጅት ላይ ነበሩ። በመገናኛ ብዙኃን እግዚአብሔር የሰጣቸውን የወንጌል መልእክት በ ቲቪ፣ እንዲሁም በወንጌል ሬዲዮ በማቅረብ አገልግለዋል። በ 2015 ዓ.ም ፣ በዚህ የወንጌል ሥራ እያገለገሉ ሳሉ ድንገት በ'Stroke' በሽታ ተያዙና መላ አካላቸው ፓራላይዝድ ሆነ:: ህመሙ በጣም በረታባቸው፣ መላ ሰውነታቸው ተያዘ፣ እጃቸውና እግራቸው መንቀሳቀስ አልቻለም። ከበሽታው ለመዳን በሆስፒታል ውስጥ ለወራት ሲታከሙ ቆይቷል። አሁንም በአዲስ አበባ ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛል። ቤተሰቦቹ ያላቸውን ገንዘብ በሆስፒታል ጨረሱ 🥲 አሁን የህክምናው ወጪ ከቤተሰብ አቅም በላይ ሆኖ ሳይወዱ የህዝብ ድጋፍ ፈለጉ። እጆቻቸውና እግሮቻቸው አገልግሎት አይንቀሳቀሱም በሰው ድጋፍ ነው መንቀሳቀስ የሚችሉት በከፍተኛ ችግር ውስጥ ናቸው። ☄️ስለዚህ በአገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ እንድትጸልዩላቸውና ባላችሁ ነገር በገንዘብ እንድትረዷቸው በጌታ ፍቅር እንጠይቃለን። ድጋፋችሁን ለመለገስ ከቄስ ፈይሳ ቤተሰብ ጋራ በመነጋገር በወንድማችን ዘማሪ Official Samuel T Michael የተከፈተውን የGoFundme አካውንት ሊንክ እንድትጠቀሙ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችኋለን! https://gofund.me/93491bec #Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ተባበሩ: ተባረኩ! @christian_mezmur💎
Показать все...
🙏 48 25😱 6👏 4🔥 1
Repost from #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት 👇👇👇 https://t.me/KALTUBE?livestream=944f85625accb9cb8a
Показать все...
https://youtu.be/Qo7zE2Pi3Bc?si=DiiP6JFxRsphJZF4 ዝማሬ🎙 “በፊቴ የተሳካልክ ” 👥 ዘማሪ "ምህረት ዲካ" የተለቀቀው📅 Feb 11, 2024 ርዝመት⏰  7:21 Min Quality🔊 ( Youtube High Quality) Genres 🎹 Gospel Song ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱 ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻      🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻 ✅ @christian_mezmur✅ ✅ @christian_mezmur
Показать все...
18👏 3🔥 1