Christian Mezmur - ክርስቲያን መዝሙር
🗣እኛስ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን! ትክክለኛ የሆኑ የወንጌል አስተምህሮዎችን መሰረት ያደረጉ፦ ትምህርቶች፣ ስብከቶች፣ ምስክርነቶች፣ የሪቫይቫል ታሪኮች፣ ዝማሬዎች፣ መንፈሳዊ ዜናዎች፣ እንዲሁም መንፈሳዊነታቸውን የያዙ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ! ለወዳጅ ጋደኞቻቹ #ሼር በማድረግ ይጋብዙ! አስተያየት @ChristianMezmur_bot ላይ ፃፉልን✍ ሁሌም ከኛ ጋር ስለሆናቹ እናመሰግናለን!
Больше63 764
Подписчики
-124 часа
+2597 дней
+21930 дней
Архив постов
Repost from #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇
https://t.me/KALTUBE?livestream=6d2ba8141fdb7937af
02:04
Видео недоступноПоказать в Telegram
🔜መሲሁን አግኝተናል ስንል እያልን ያለነው ምንድነው 👀
⚡️የተቀባውን ልቀ ካህን
⚡️የቀባውን ነብይ
⚡️የተቀባውን ንጉስ 👑 አግኝተናል🔚
@christian_mezmur💎
❤ 91👏 16😱 8🔥 4
https://youtu.be/K9JEZtg-xO8?si=zcOalMHDy4VX0g8e
ዝማሬ🎙 “ያላንተ ”
👥 ዘማሪ "እመቤት ላቀው"
የተለቀቀው📅 Feb 2, 2024
ርዝመት⏰ 8:39 Min
Quality🔊 ( Youtube High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
❤ 40🔥 9🙏 4
https://youtu.be/K9JEZtg-xO8?si=zcOalMHDy4VX0g8e
https://youtu.be/iedG5zk7wts?si=Kx27uupEcs38dRVC
ዝማሬ🎙 “ያላንተ ”
👥 ዘማሪ "እመቤት ላቀው"
የተለቀቀው📅 Feb 2, 2024
ርዝመት⏰ 8:39 Min
Quality🔊 ( Youtube High Quality)
Genres 🎹 Gospel Song
ገራሚ ዝማሬ ነው ሰምታቹ ተባረኩበት😱
ለሌሎችም እንዲደርስ #share♻
🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
✅ @christian_mezmur✅
✅ @christian_mezmur✅
❤ 31🙏 5👏 2😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሮማ ኢምፓየር ውስጥ የሚገዙት መሪዎች ቄሳር ይባላሉ ። ከነዚህ መካከል አጉስቶስ ቄሳር ፣ ጢባሪዎስ ቄሳር ፣ ጁሌየስ ቄሳር፣ታይተስ ቄሳር ፣ ኒሮ ቄሳር .....በጣም ብዙ ናቸው ከሁለት መቶ በላይ ቄሳሮች ። እነዚህ ቄሳሮች እጅግ በጣም ጨካኞች ፣ አውሬዎች ናቸው።
ለምሳሌ ጳውሎስንም ጴጤርሶንም ያ.ስ.ገ.ደ.ለው ኒሮ ቄሳር ነው ። ብዙ ክርስቲያኖችን በተራቡ አናብስት አስበልቷል፤ በእሳት አቃጥሏል ፤ የገዛ እናቱን በአስራ ስድስት ዓመቱ ገ.ሏ.ል። መፈንቅለ መንግስት አርጓል። ጳውሎስን በአደባባይ አንገቱን ያስቆረጠው እሱ ነው። ጴጥሮስን ዘቅዝቆ ያ .ሰ.ቀ.ለው እሱ ነው። አንዳንዶቹ ቄሳሮች ልክ እንደ አምላክ ይመለኩ ነበር።
እየሩሳሌምን በሰባ ዓመት ላይ አፈራርሶ ያቃጠለው ታይተስ የሚባለው ቄሳር ነው። እንዲህ እንዲህ እያረጉ ክርስትናን ደብዛውን ለማጥፋት ተግተው እየሰሩ ሶስት መቶ አስራ ሶስት ዓ.ም ላይ አንድ አዲስ ነገር ፈነጠቀ።
አንዲት ጠጠር ከተራራ ላይ ተፈንቅላ መጣችና ምስሉን መታችው። ምስሉንም አደቀቀች ።ጠጠሯም አድጋ ትልቅ አለት ሆነ። ያ አለት ምንድነው ? የመሲሁ መምጣት የእግዚአብሔር መንግሥት ጅማሬ ነው። እንደተፃፈው "ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ "ከእየሩሳሌም
ይሁዳ ፣ከይሁዳ ሰማርያ ፣ ከሰማርያ እስከ ዓለም ዳርቻ ።
ወንጌልን ሊያጠፉ የሞከሩ ጠፍተዋል !!
©Lamrat Ejigu
@christian_mezmur✔️
❤ 127🙏 8👏 4🔥 2
Repost from #KALTUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል
https://t.me/KALTUBE?livestream=90882c86de8fbe6850
❤ 22👏 6😱 4🙏 1
Показать все...
❤ 38🙏 3🔥 2😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🗣Message from Singer Bereket Tesfaye
@christian_mezmur
❤ 70👏 6🔥 4
Repost from #KALTUBE
Фото недоступноПоказать в Telegram
💐በተለያዩ መንፈሳዊ ርዕሰ ገዳዮች ላይ ጥያቄ የሆነባችሁን እና በመፅሐፍ ቅዱስ ዙርያ እንዲሁም በ Sexual Purity ,R/Ship,Dating ላይ ያላችሁን ሀሳብ ሰብስበን መልስና ማብራሪያ የምንሰጥበት ልዩ ዝግጅት።
ያላችሁን ማንኛውም ጥያቄ በ👉 @kaltube_Bot ግልፅ አድርጋችሁ ላኩልን።
መልስና ማብራሪያዎች
ማክሰኞ ምሽት LIVE | 3 ጀምሮ ይቀርባል
በዚህ ሳምንት የዕብራውያን ጥናት አይኖረንም ።
💐💐💐💐
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
❤ 6😱 2
Repost from #KALTUBE
ቀጥታ ስርጭት ጀምረናል - የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
👇👇👇
https://t.me/KALTUBE?livestream=c7229b235102ee7314
❤ 7🔥 1
የሳምንቱ ምርጫ ➥ Click Here
ፊልሞቹን በቴሌግራም ማግኘት ትችላላችሁ ከላይ ያለውን ሊንክ በመጫን Link የሚለው ጋር በመሄድ መመልከት ትችላላችሁ
❤ 16🙏 13👏 8
Daily Quiz
በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማነው?Anonymous voting
- ዖዛ
- ናባል
- ሜምፊቦስቴ
- ዔር
❤ 79🙏 18🔥 16👏 14😱 13
በሬዎች ሲያደናቅፋቸው ታቦቱን በእጁ በመደገፉ በእግዚአብሔር የተቀሰፈው ማን ነው🤔Anonymous voting
- ናባል
- ዖዛ
- ሜምፊቦስቴ
- ዔር
💬💬💬💬💬💬🔽
እንዴት ባለ ደስታ ይህን እንደምነግራችሁ😍
ወርሐዊው የጠዋት አምልኮ
ለልጆች
🔺እድሜ ከ8 - 16
⛳️ IEC ቤተክርስቲያን
📆ቅዳሜ, ጥር 18 2016
🕔ከጠዋት 3:00 ጀምሮ
ከልጆቻችሁ ከታናናሽ እህት እና ወንድሞቻችሁ ጋር ኑ! እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ🙏🏽
“እነርሱም፣ ‘እነዚህ ሕፃናት የሚሉትን ትሰማለህ?’’ አሉት። ኢየሱስም፣ ‘አዎን እሰማለሁ፤ እንዲህ የሚለውን ከቶ አላነበባችሁምን?’ “ከልጆችና ጡት ከሚጠቡ፣ ሕፃናት አፍ ምስጋናን አዘጋጀህ።’ ”
(ማቴ 21፥16)
©Dawit Getachew
@christian_mezmur ⭐
❤ 101🙏 10👏 7😱 4
Daily Quiz
ስለ ኢየሱስ በሰይጣን መፈተን ያልተፃፈው በየትኛው ወንጌል ነው?Anonymous voting
- በማቴዎስ
- በማርቆስ
- በሉቃስ
- በዮሐንስ
❤ 138😱 21👏 19🙏 9🔥 8
☄️ Daily Quiz 💬
ስለ ኢየሱስ በሰይጣን መፈተን ያልተፃፈው በየትኛው ወንጌል ነው? @christian_mezmur ✅Anonymous voting
- በማቴዎስ
- በማርቆስ
- በሉቃስ
- በዮሐንስ
Repost from #KALTUBE
💐መንፈሳዊ ጥያቄዎች ካለችሁ አዘጋጁ ከደቂቃዎች በኋላ live መጠየቅ ትችላላችሁ ላይ ወይም @kalfamily ላይ Comment section ላይ መጻፍ ትችላላችሁ።
Live Link 👇
https://t.me/KALTUBE?livestream=1cb3a69b4110ac5e09
Repost from #KALTUBE
Live-ቀጥታ ይከታተሉን
👇👇👇
https://t.me/KALTUBE?livestream=1cb3a69b4110ac5e09
Показать все...
❤ 19
ከሚከተለት ውስጥ ''ክርስትያን ይቅር ላልተባለለት ሃጢያት መንግስተ ሰማይ ከመግባቱ በፊት ለሃጢያቱ መቅጫ ቦታ(Purgatory) ውስጥ ለተወሰነ አመት ይቆያል'' ብለው የሚያምኑት የትኞቹ ናቸው?Anonymous voting
- A. Protestant
- B. Orthodox
- C. Catholic
- D. B & C
❤ 52😱 29🙏 15👏 9🔥 4
🔹The wait is over ✅
Tibebu Workiye with Haregewyn Asefa you would love it 😍
https://youtu.be/B_-ZCE-R3A4
❤ 50🔥 35👏 5
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
#ተለቀቀ በHD ጥራት
መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት
(ከBDU Fellowship VLM)
💐አራተኛ እትም
👆30MB PDF ያውርዱት
❤ 22🔥 3👏 3
Repost from BDU FELLOWSHIP VLM
#ተለቀቀ በተሻለ ጥራት
መቅረዝ መንፈሳዊ ዲጂታል መፅሔት
(ከBDU Fellowship VLM)
💐አራተኛ እትም
👆30MB PDF ያውርዱት