ru
Feedback
Woldia University®🕎

Woldia University®🕎

Открыть в Telegram

⚜WHAT IS NEW!! Info about Woldia University,📝 ⚜Talk about most burning issues of the student🗣 🔱Motivations ⚜Funny GIFs😂 ⚜️Great restaurants in the city and their foods🍔 for any comments and ads @VJ_Sura

Больше
2 612
Подписчики
Нет данных24 часа
+107 дней
+5030 день
Архив постов
photo content

💰 ጥቆማ 💰 በትርፍ ጊዜዎ ተጨማሪ ገቢ በዶላር የሚሰሩበት አማራጭ ያለምንም አይነት ቅድሚያ ክፍያ ስለክዎን ብቻ በመጠቀም ተከፋይ ይሁኑ የውጭ ድርጅት ስለሆነ በቅድሚያ VPN ማብራት አይርሱ ለበለ
💰 ጥቆማ 💰 በትርፍ ጊዜዎ ተጨማሪ ገቢ በዶላር የሚሰሩበት አማራጭ ያለምንም አይነት ቅድሚያ ክፍያ ስለክዎን ብቻ በመጠቀም ተከፋይ ይሁኑ የውጭ ድርጅት ስለሆነ በቅድሚያ VPN ማብራት አይርሱ ለበለጠ መረጃ በውስጥ መስመር ይፃፋልን https://freecash.com/r/91e7012bf9a55b152a1a

For regular students.
For regular students.

🚨 ማስታወቂያ 🚨 Two days due date
🚨 ማስታወቂያ 🚨 Two days due date

🚨 ማስታወቂያ 🚨
🚨 ማስታወቂያ 🚨

photo content

ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የነበራችሁ በሙሉ !
ለወልድያ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የነበራችሁ በሙሉ !

ጥብቅ ማስታወቂያ !!!
ጥብቅ ማስታወቂያ !!!

ለወልዲያ ዩንቨርሲቲ ፍሬሾች ✅ወልድያ ዩኒቨርሲቲ✅ የመንገድ ዋጋ፣ በባጃጅ *ከ W-በር እስከ ጎንደር በር 5 ብር *ከ ማርያም በር እስከ ፒያሳ 5 ብር *ከ አውራ ጎዳና እስከ ፒያሳ 3 ብር *ከ ጎንደር በር እስከ አዳጎ 1.50 ብር *ከ አዳጎ እስከ ፒያሳ__ 1.50 የግቢው WI-FI ቦታ 1- ሰባ ደረጃ 2- mechanical department 3- ICT department 4- student lounge 1 5- teacher's lounge ወዘተረፈ.... ለfreshman ወንድ ተማሪዎች በማርያም በር ብትገቡ አሪፍ ነው። ዶርማችሁ እዛው ጋር ነው። ሁለት የተማሪዎች ላውንች አለ። ኳስ ማየት ለምትፈልጉ ደግሞ ሁለት DSTV አዳራሽ አሉ፣ አንደኛው በጣም ሰፊ ነው ሁለት ሰፋፊ ኳስ ሜዳዎች አሉ በ W-በር ስትገቡ። 🍊🍊ብርትኳን ለምትወዱ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ፣ ብርትኳን እየተሰጣችሁ ነው የምትገቡት።🍊🍊 ነባር ተማሪዎች በሁሉም መግቢያ በሮች ላይ እስከ ዶርም ድረስ ስለሚያደርሷችሁ ለሻንጣችሁ አታስቡ። ዶርም ስትደርሱ እናመሰግናለን ማለት እንዳትረሱ። 🚫🚫 የካፌ ምግብን ስትበሉ "ሳታማሀኝ ብላ" የሚለውን ዘፈን እየዘፈናችሁ ብሉ። ቀልዴን ነው ከኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ሶስተኛ ነው በምግብ ጥራት። ©Mame @African_brains @African_brains

📌 Here is a group that can provide you the hottest 🔥 news and updates all around the woldia university! ✌So stay tuned and follow us! 👉 Don't forget to suggest your friends 🙏 ! Our Official news page @Woldia_students

3.08 KB

....and he was soooo talented😔

Why does the good once has to leave early😔😔😔 I lost my dear friend, my your soul Rest In Peace brother😭😭😭
Why does the good once has to leave early😔😔😔 I lost my dear friend, my your soul Rest In Peace brother😭😭😭

photo content

የወልዲያ ዩኒቨርስቲ ልጆች በተሳትፎ አለን እያሉ ነው🙋‍♀🙋‍♂🙋‍♀🙋‍♂ * * የChemical Engineering ተማሪዎች የግማሽ ዘመን/ Half-life/ ዛሬ ባማረ መልኩ እያከበሩ ነው!!

Grade ያበላሸብህ አስተማሪ ሀኪም ሆነህ ቶንሲል አሞት አንተ ጋር ሲመጣ . . . . የልብ ህመም ስላለብህ የጭንቅላት ካንሰር እንዳይዝህ የኩላሊት ንቅለ ተከላ ታደርጋለህ።መጀመሪያ ግን ህመም እንዳይሰማህ እግርህ ይቆረጣል😂😂😂 @African_brains

ውድ የ " #የኢትዮጵያ_ካምፓሶች" ቻናል አባላት፡ በባለፈው የካምፖስ ጉዶች ፕሮግራማችን በገዛ ተማሪው ፍቅር ያልተጠበቀ ነገር ስላደረገው ሌክቸረር ያቀረብነው ታሪክ ብዙዎቻችሁን አነገግሮ ነበር። ለነገው ፕሮግራም ደግሞ በአንድ ዩኒቨርስቲ የቅርንጫፍ ማስፋፍያ ላይ ሊሰሩ ከታቀዱ ህንፃዎች አንዱ ስለመጥፋቱ እና ተያይዥ አስገራሚ ጉዳዮች ሪፓርተራችን ያደረሰንን ጉዳይ እናቀብላችኋለን። መልካም ቆይታ👍

photo content

ለሙድ😜 አንዲት ዘመናዊ ሴት በህይወትዋ ሁለት ወንዶችን ከልቧ ትሰማቸዋለች ንግግራቸውን በጥንቃቄ ታዳምጣለች እንዲሁም አድርጊ ሚሏትን ሳታዛንፍ ታደርጋለች እነዚህ ሁለት ወንዶች ለማወቅ ትንሽ ወደ ታች ተከተሉኝ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 1ኛ፡ልብስ ሰፊ ፨ ፨ ፨ ፨ ፨ 2ኛ፡ፎቶ አንሺ😜🤣😂 🤣😂😜😂🤣 @African_brains @Woldiauniversity

😜ለፈገግታ😆 በትምህርትህ ምን ያህል ርቀህ ተጉዘሃል እለዋለሁ "አይ ብዙም አይደለም። እንዳጋጣሚ ትምህርት ቤታችን ቅርብ ነበረ" አላለኝም?! 😂😂😂😂 ሼር ይደረግ! ሌሎችንም ወደ ቻናላችን ይጋብዙ! @Woldiauniversity