cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

አህለል ሱና ወልጀመአ

♦️የተጠናቀቁ በጅምር ያሉ ኪታቦችና የቁርአን ተፍሲር በሱና ኡስታዞች ታገኛላቹ የቴሌግራም አድራሻች ንን ጆይን ያድርጉ፦https://t.me/joinchat/AAAAAEPAmExFhLDgAQXMeg

Больше
Рекламные посты
1 174
Подписчики
-124 часа
-37 дней
-1230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በአስቸኳይ ይመዝገቡ ማስታወቂያ ~ የክረምት ተመላላሽ ኮርስ ለልጆችዎ! እድሜያቸው ከ 7 አመት በላይ ለሆኑ ወንድ እና ሴቶች *) ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከ 2:30 እስከ 10:00 *) ቅዳሜ ከ 2:30 እስከ 6:30 የሚሰጡት ትምህርቶች *)ቁርኣን *) አቂዳ *) ተርቢያ *) ሀዲስ አካባቢያቸው ጦርሃይሎች፣ የሺ ደበሌ፣ ቀራኒዬ፣ አንፎ፣ አለም ባንክ፣ ቤተል የሆኑ ይበልጥ ይጠቀማሉ። አድራሻ = ቀራኒዮ፣ ሑዘይፋ መስጂድ ምዝገባ:- ስልክ ቁጥር  0912898155 telegram User name  @Huzeyfaibnulyeman
Показать все...
🔸 يا طالب العلم تعلّم اللغة العربية. 🎙 الشيخ الفاضل/ د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-.
Показать все...
يا_طالب_العلم_تعلّم_اللغة_العربية.mp32.64 MB
من سورة الأنعام.mp32.60 MB
🌸አሳይልኝ 🌸 አንቺዋ ሁሉም እንደ ሀሳቡ ፈልጎ ማይዝሽ እሷ እኮ ቁጥብ ናት ሁሌ ሚባልልሽ ሊያወሩሽ አስበው በተራ ንግግር ጎሸም ሲያረጉሽ ''አሳይልኝ'' እስኪ ተራ እንደማይሆንሽ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 🌸ተስማማንع ¿ ኡኽታዬ🌸
Показать все...
አሁን የሪያዱ አስ'ሷሊሂን ኪታብ ደርስ ክፍል 32 ሐዲስ ቁጥር 96 https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=2086fd4fd82e6a81ba
Показать все...
ያአላህ ዉሳኔ ካአንቺ ምኞት እንደሚሻል አስታዉሺ መልካም ሰዉ መሥለሽ ሳይሆን መልካም ሰዉ ሆነሽ ኑሪ ችግርና መከራ ቢደራረብብሽ አትዘኝ ተስፋ አትቁረጪ አላህ ምን እንዳዘጋጀልሽ አታዉቂምና ታጋሽ አመስጋኝ ሁኚ አላህ በቁራአኑ እንዲህ ይላል👇👇 وَلَسَوْفَ يُعْطِيكَ رَبُّكَ فَتَرْضَىٰ ጌታህን ወደፊት ብዙ ስጦታ በርግጥም ይሰጥሀል። ትደሰታለህም ስለዚህ አንቺም ጌታሽ ወደፊት ምን እንዳስቀመጠልሽ አታቂምና አሁን ባለሽ ነገር ደስተኛ ሁኚ قال ابن تيمية رحمه الله: ولا يحل لأحد أن يتكلم في الدين بلا علم، ولا يعين من تكلم فيه
Показать все...
🔖ስሩርዮች እነማን ናቸው? 🎧للشيخ عبد الله القصير 🎧الشيخ محمد أمان الجامي 🎧الشيخ سليمان الرحيلي = t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Показать все...
4_5773851594030349192.mp32.45 MB
ካዳመጥኩት የወሰድኩት ነዉ ከተመቻቹ ይቀጥላል 🌿🌿
Показать все...
ለመኖር ብቻ ሳይሆን ለመጥቀም እንኑር ለሂወት ጨማርዎች እንጅ ጭማሬ አንሁንባት ባርነት ስንፍና ሲሆን ስራ ነፃነት ነዉ ደሀ ሰነፍ ደካማ  የሚለዉ መጠርያ የሚዉለዉ ወደኋላ  ለቀሩት ነዉ ሀብታም ጎበዝ ጠካራ የሚለዉ ደሞ ለቀደሙት ነዉ ታድያ ለምን ከፊት አንሆንም ድህነት ቅንቅን ነዉ ሆኖም ግን እንደ ዶሮ ላባን በማረገፍ አይደለም የሚረግፈዉ ማሀይምነት ጨለማነዉ ሆኖም ግን አፖል በማብራት አይደለም የሚጠፋዉ ስንፍና በሽታ ነዉ ነገር ግን ዳመካሴ በመታጠን አይደለም የሚለቀዉ የደህነት ተራራ ሊናድ የሚችለዉ በስራ ነዉ የማሀይምነት ጨለማም የሚገፈፈዉ በመማር ነዉ ተቀምጦ አልያም ተኝቶ ጎበዝ መሆን አይቻልም የሙስሊም በሀር ወደላይ ነዉ የሚመኘዉም ሆነ የምያልመዉ ምርጥ ነገር ነዉ ሁሌም ተሽሎ ለመገኘት ይጥራል ምኞቶቹም ትላልቅ ህልሞቹም ዉድ ናቸዉ መዋያዎቹ ፅዱ እኩዮቹም ምርጥ ነገር ናቸዉ   ለተራ ነገር እጅ አይሰጥም ለርካሽና ዉዳቂ ነገሮች አይሸነፍም።
Показать все...
እስክ አንድ ምክር መጣዉ✍🌿🌿
Показать все...
👍 2
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.