cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው ሀቢብና رسول صلى الله عليه وسلم

መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡እነዚያ(መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው #ሌሎች_ቻናል_ይቀላቀላሉ @RAHALE_qlebek @Ye_setoch_jemaa_bech #አስተያየት_መስጫ 👇 @solihmist_bot

Больше
Рекламные посты
837
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ጊዜ ነፃ ነው ፣ ግን በዋጋ ሊተመን የማይችል ነው። አንተ ባለቤት መሆን አትችልም , ግን መጠቀም ትችላለህ ። ልታስቀምጠው አትችልም፣ ግን ልታወጣው ትችላለህ። አንዴ ካጣኸዉ በፍፁም ልታገኘው አትችልም። በህይወታችን ውስጥ የምንሰራው ትልቁ ስህተት ጊዜ እንዳለን በማሰብ ነው። ‏استعمل هذا الرابط للانضمام إلى مجموعتي في واتساب: በዋርሳፕ ለሴቶች 🌹🌹🌹👌https://chat.whatsapp.com/JvmrGlrvw9m9b7WAmba0Tz
Показать все...
ዲናችንን እንወቅ የሴቶች ጀማዓ ብቻ📝

WhatsApp Group Invite

ይህ ነው የኛ ኢስላም! =========== ሁላችንም ሼር እናድርገው ስለ አንድ ሀይማኖት እውነተኛ ይዘት ለመረዳት ወደ ትክክለኛ መዛግብቱና ምንጮቹ መመለስ አማራጭ የሌለው እርምጃ ነው። ይህ ሲሆን ግን መመሪያዎቹንና አንቀፆቹን በቁንፅል እይታና በጥራዝ ነጠቅ መዘዛ እየገመገሙ ለፍርድ መቻኮል ታላቅ ስህተትን ያወርሳል፤ ለበደልም ያበቃል። የእምነቱን ሁለንተናዊ ይዘትና አስተምህሮት መገንዘብ የሚቻለው አናቅፁን በታትኖ ሳይሆን ሰብስቦ፣ አራርቆም ሳይሆን አቀራርቦ ነውና። በአንድ ቦታ ያልተብራራው በሌላ ቦታ ይብራራል፤ እዚህ ጋር ያልተገደበውም እዚያ ጋር ሊገደብ ወይም መስፈርቱ ሊገለፅ ይችላል። ከዚህም ጋር ቃሉ የተነገረበትን አገባብና አኳያ ማስተዋል የግድ ነው። በጥናት ሂደት ላይም በአሻሚ ገለፃዎች ላይ ከመንጠልጠል ወደ ግልፅ መመሪያዎች መመለስ ይገባል። ይህን መተግበር የአንድ ዘርፍ ምሁራን ከሰርጎ ገቦች ከሚለዩባቸው ነጥቦች አንዱ ነው። ይህን እንደመግቢያ ከተረዳን ዘንድ ወደ አንድ ሁነኛ ምሳሌ እንሸጋገር፦ ሙስሊሞች ከሌሎች እምነት ተከታዮች ጋር በሚኗኗሩበት ሂደት ሊከተሉት ስለሚገባቸው አጠቃላይ ስርዓት ኢስላም ያሰፈረውን ድንጋጌ መገንዘብ የሚቻለው በጦረኛ ጠላቶች ላይ ውጊያ በታወጀባቸው አንቀፆች በኩል አይደለም። እነዚህ በውስን የጦርነት ሂደት ላይ ብቻ ሊተገበሩ የሚችሉና በተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎች የተከበቡ ህግጋት እንጂ የሁልጊዜ ደንቦች አይደሉም። -› ይህንን ከሚያብራሩት አንቀፆች መካከል የሚከተለው ይገኝበታል፦ لَا يَنْهَاكُمُ اللَّهُ عَنِ الَّذِينَ لَمْ يُقَاتِلُوكُمْ فِي الدِّينِ وَلَمْ يُخْرِجُوكُمْ مِنْ دِيَارِكُمْ أَنْ تَبَرُّوهُمْ وَتُقْسِطُوا إِلَيْهِمْ إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُقْسِطِينَ * إِنَّمَا يَنْهَاكُمُ اللَّهُ عَنِ الَّذِينَ قَاتَلُوكُمْ فِي الدِّينِ وَأَخْرَجُوكُمْ مِنْ دِيَارِكُمْ وَظَاهَرُوا عَلَى إِخْرَاجِكُمْ أَنْ تَوَلَّوْهُمْ = {ለእነዚያ በሀይማኖታችሁ ላልተጋደሏችሁና ከአገራችሁ ላላስወጧችሁ በጎ ብታደርጉና ፍትህን ብትውሉ አላህ አይከለክላችሁም፤ አላህ ፍትኸኞችን ይወዳልና። አላህ የሚከለክላችሁ እነዚያ በሀይማኖታችሁ (የተነሳ) የተጋደሏችሁንና ከአገራችሁ ያስወጧችሁን እናንተን በማስወጣትም ላይ ያገዙትን እንዳትወዳጇቸው ነው።} [አል-ሙምተሒነህ 60 ፡ 8-9] ይህ ሌሎችን ሙስሊም ስላልሆኑ ብቻ መግደል እንደማይቻል ያሳያል፤ በየትኛውም የታሪክ ማህደር ሙስሊሞች ሌሎችን ኢስላምን ስላልተቀበሉ ብቻ ገድለው አያውቁም። በኢስላማዊ አስተዳደር ውስጥ ለምዕተ አመታት የኖሩት ሙስሊም ያልሆኑ ወገኖችም ተገድደው ኢስላምን እንዳልተቀበሉ ተጨባጩ አለም ይመሰክራል። ይህም ማለት የግዛቱ መተዳደሪያ ህግ ቁርኣናዊ ሆኖ ሳለ መብታቸው በጥቅሉ ተጠብቆ ነበር ማለት ነው። አደራ! እንደነ isis ያሉትን ቡድኖች እዚህ ርዕስ ላይ ማስገባት ራሱ ስህተት ነው! እነርሱ ከማንም ይልቅ የገደሉት ሙስሊሞችን ነውና! በዚህ ላይ ደግሞ ስለማንነታቸው የምንለው፦ ውስጡን ውስጠ-አዋቂ ይወቀው፤ ነው! እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ጥቂት ግለሰቦች በኢስላም ስም ለሚፈፀም የደም መፍሰስ ሁሉ ክቡሩን ቁርኣን ተጠያቂ ያደርጋሉ፤ ወይም ሀማኖቱን ራሱ ይኮንናሉ። ይህንን የሚያናፍሱት አብዛኛዎቹ ሙግተኞች መረጃዎችን ከላይ በጠቆምነው መልኩ ለማገናዘብ ብቃቱ ብቻ ሳይሆን ፍላጎቱም የላቸውም! . . . . ይህ ነው የኛ ኢስላም!! በኢልያስ አህመድ ሙሉውን ያንብቡት! የኢስላም ጠላቶች ለሚነዙት ውዥንብር አርኪ ምላሽ ያገኛሉ። በሚከተለው አስፈንጣሪ በዚሁ በቴሌግራም ያንብቡ... https://t.me/iv?url=https%3A%2F%2Ftewhidfirst.blogspot.com%2F2015%2F06%2Fblog-post_15.html&rhash=e0afe308584546 👍🏻👍🏻 SHARE 👍🏻👍🏻 ፌስ ቡክ ላይ አንብቦ ሼር ለማድረግ https://www.facebook.com/397552227770329/posts/446515572873994 የፌስቡክ አድራሻችን https://www.facebook.com/ustathilyas
Показать все...
🎤 ወለድና አንዳንድ ኢኮኖሚያዊ መዘዞቹ 💵💵💵💵 🔊 ስለ ንግድ መርሆዎች ተሰጥቶ ከነበረው ተከታታይ ትምህርት የተቀነጨበ ወቅታዊና አስፈላጊ ትምህርት https://t.me/ustazilyas/196 https://t.me/ustazilyas
Показать все...
ወለድና_አንዳንድ_ኢኮኖሚያዊ_መዘዞቹ.mp36.86 MB
የዙል ሂጃ ወር ጨረቃ በመታየቷ ነገ ሰኞ ፆሙ ይጀምራል ከነገ ጀምሮ እስከ ዙል ሂጃ 9ነኛዉ ቀን ድረስ መፆም እጅግ ከሚወደዱ መልካም ስራዎች ዉስጥ አንዱ ነዉና በፆም እንበረታታ ማሳሰቢያ፦ ከአሁኑ ሰዐት ጀምሮ የተለያዩ ዒባዳዎች ላይ መጠንከር አጅሩ እጂግ ላቅ ያለ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለዉምና ፦ -በፆም -በሶደቃ -ቁርዐንን በመቅራት -ዚክር በማለት -ከወንጀል እራሳችንን በማቀብ -ሱና ሶላቶችን በመስገድ እንደዚሁም ሌሎችንም መልካም ስራዎች ላይ ልንበረታ ይገባል
Показать все...
00:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
🌸🌸🌸ቀላል የአበባ አሰራር ሙያ 🌹 https://t.me/Dikor_68
Показать все...
1.92 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
💜 መርከቧን ማፍረስ የደግነት ቁንጮ ሲሆን ልጁን መግደል የምሕረት ቁንጮ ነው ፤ የሙት ልጆችን ሀብት ማሰር የታማኝነት ቁንጮ ነው !! وَكَيْفَ تَصْبِرُ عَلَىٰ مَا لَمْ تُحِطْ بِهِ خُبْرًا «በዕውቀትም በእርሱ ባላዳረስከው ነገር ላይ እንዴት ትታገሳለህ» 【 አል_ከህፍ ⑥⑧】 በማትረዱት ነገር ላይ ታገሱ !! @Muslimstudentsgroup
Показать все...
☑️ የዊትር ቁኑት ዱዓ       〰〰〰〰 اَللَّهُمَّ اهْدِنِيْ فِيْمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِيْ فِيْمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِيْ فِيْمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِيْ فِيْمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِيْ شَرَّ مَا قَضَيْتَ، فَإِنَّكَ تَقْضِيْ وَلاَ يُقْضَى عَلَيْكَ، إِنَّهُ لاَ يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، [وَلاَ يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ]، تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ. አላህ ሆይ! ሌሎችን እንዳቀናኸው እኔንም አቅናኝ፡፡ ለሌሎች ጤና እንደሰጠኸው ለእኔም ስጠኝ፡፡ ለሌሎች ዋቢ እንደሆንክ ለኔም ዋኒ ሁነኝ፡፡ በሰጠኸኝ (ፀጋ) ረድኤትህን ጨምርልኝ፡፡ ከወሰንከው ክፉ ነገር ጠብቀኝ፡፡ አንተ ትወስናለህ፡፡ በአንተ ላይ አይወሰንብክም፡፡ አንተ የተወዳጀኸው አይዋረድም፡፡ አንተ ጠላት የሆንከው ክብር አይጎናፀፍም፡፡ የተቀደክና ልዑል ነህ፡፡ اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِرِضَاكَ مِنْ سَخَطِكَ، وَبِمُعَافَاتِكَ مِنْ عُقُوْبَتِكَ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْكَ، لاَ أُحْصِيْ ثَنَاءً عَلَيْكَ أَنْتَ كَمَا أَثْنَيْتَ عَلَى نَفْسِكَ. .አላህ ሆይ! በእርካታህ ከቁጣህ÷ በይቅር ባይነትክ ከቅጣትክ እጠበቃለሁ፡፡ በአንተ ከአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አንተ ራስክን ያወደስከውን ያክል ላወድስክ አይቻለኝም፡፡ اَللَّهُمَّ إيـَّاكَ نَعْبُدُ، وَلَكَ نُصَلِّيْ وَنَسْجُدُ، وَإِلَيْكَ نَسْعَى وَنَحْفِدُ، نَرْجُوْ رَحْمَتَكَ، وَنَخْشَى عَذَابَكَ، إِنَّ عَذَابَكَ بِ @Muslimstudentsgroup
Показать все...
*#ረመዷን* *ረሱል ﷺ ሠለሏሁ ዐለይሂ* *ወሰለም እንዲህ ብለዋል:-* *"ስሁርን ተመገቡ ስሁርን *መመገብ በረከት አለበትና"
Показать все...