Mulu Wengel
Proverbs 3:5-6 Trust in the LORD with all your heart and lean not on your own understanding; in all your ways acknowledge him, and he will make your paths straight.
Больше495
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
10:43
Видео недоступноПоказать в Telegram
. ምነው
ፓ/ር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ|New Song
@muluwengel
@muluwengel
መክብብ 3፥1 (አመት)
"ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው።"
ጊዜና ወቅት የተፈጥሮ ክስተቶች ወይም ስጦታዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ መለያዎች፣ እንዲሁም ገደቦች ናቸው። ሰዎች በጊዜ ውስጥ ይወሰናሉ፤ ድርጊቶችም በጊዜ ውስጥ ጀምረው በጊዜ ውስጥ ያልቃሉ። ጊዜ ይሰጣል፤ ጊዜም ይወስዳል። ፍጥረትም በማያውቀው ግን በተበጀለት (በተበጀለትም) ጊዜ ውስጥ ይሄዳል፣ ያልፋልም። ቢዚህ ሁሉ መካከልም፣ 'ከሰማይ በላይ' ያለው፣ በታች ያለውን ይመለከታል፣ ይቆጣጠራል፣ ያሰምርለታልም። ያለጊዜው የሚሆን ነገር እንደሌለ ሁሉ፣ ያለ ሰማዩም ፈቃድ በጊዜ ውስጥ የሚከናወን፣ የሚቀየርም ነገር የለም። በጊዜአቸው ውስጥ አምላካቸውን የሚያስገቡ ደግሞ፣ የድርጊታቸውን ዐይነት ያሳምራሉ።
Ecclesiastes 3:1 (NIV)
“There is a time for everything, and a season for every activity under heaven:”
https://t.me/muluwengel
Mulu Wengel
Proverbs 3:5-6 Trust in the LORD with all your heart and lean not on your own understanding; in all your ways acknowledge him, and he will make your paths straight.