cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሙሌ sport

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
619
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

🏆የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታዎች። ⌚️ HALF TIME 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿አርሰናል 1 - 1 ቤንፊካ🇵🇹 AGG (2-2) 🇳🇱አያክስ 1 - 0 ሊል🇫🇷 AGG (3-1) 🇩🇪ሆፌንሄም 0 - 1 ሞልዴ🇳🇴 AGG (3-4) 🇮🇹ናፓሊ 1 - 1 ግራናዳ🇪🇸 AGG (1-3) 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿ሬንጀርስ 1 - 1 አንትወርፕ🇧🇪 AGG (5-4) 🇺🇦ሻኽታር 0 - 0 ማካቢ ቴል አቪቭ🇮🇱 AGG (2-0) 🇪🇸ቪላሪያል 1 - 1 ሳልዝበርግ🇦🇹 AGG (3-1)
Показать все...
🏆የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ። ⌚️HALF TIME 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 አርሰናል 1⃣-1⃣ ቤኔፊካ 🇵🇹 ⚽️ ኦባሜያንግ 21' ⚽️ ጎንካልቬስ 43' @SKYSPORTETHIOPIA @SKYSPORTETHIOPIA
Показать все...
የዩኤፋ ኔሽንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ይደረጋሉ ⏰10:00 ✅ሜክዶኒያ ከ አርሜኒያ ✅ሳን ማሪኖ ከ ጊብራልታር ⏰ምሽት 1:00 ✅አይስላንድ ከ እንግሊዝ ✅አዘርባጃን ከ ሉከንቦርግ ✅ሞንቴኔግሮ ከ ሳይፕረስ ✅ኤስቶኒያ ከ ጂኦርጂያ ⏰ምሽት 3:45 ✅ ፖርቹጋል ከ ክሮሺያ ✅ ሲውድን ከ ፍራንስ ✅ ዴንማርክ ከ ቤልጂየም
Показать все...
ኤቨርተን በክረምቱ የዝውውር መስኮት የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ። የመድሲሳይዱ ክለብ ኤቨርተን ብራዚላዊውን አማካይ አለንን በ £21M ከናፖሊ በሶስት ዓመት ውል ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል። አለን በኤቨርተን ቤት 6 ቁጥር ማልያ እንደሚለብስም ተረጋግጧል
Показать все...
የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ በዘንድሮው የዝውውር መስኮት ከየትኛውም የእንግሊዝ ክለብ በላይ ለዝውውር £ 226ሚ.ፓወንድ አውጥቷል። ቼልሲ ዘንድሮ በእጁ ያስገባቸው ተጫዋቾች ✅ ካይ ሃቨርትን በ£72m ✅ ቤን ቼልዌልን በ£50m ✅ ቲሞ ዋርነርን በ£47.5m ✅ ሃኪም ዚያችን በ£33.6m ✅ ቲያጎ ሲልቫን በነፃ ✅ ማላንግ ሳርን በነፃ ✅ ዣቪየር መቡያመባን በነፃ
Показать все...
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ሊመለስ የሰባት ቀናት እድሜ ብቻ ቀርተዋል 🔥
Показать все...
ሞሮኮዊዉ ኢንተናሽናል ግብ ጠባቂ ያሲን ቦኖኣ የአራት ዓመት ዉልን ለስፔኑ ሲቪያ ማኖር ችሎዋል። ለአፍሪካውያን ግብ ጠባቂዎች አሪፍ ማነቃቂያ ይሆናል ተብሎ ይታሰባል።
Показать все...
በዘንድሮው የውድድር አመት በጣሊያን ሴሪኤ አስደናቂ ጊዜን ያሳለፉት ከአታላንታዎች በቀጣዩ የውድድር አመት በ2020/21 በሜዳቸው እና ከሜዳቸው ውጪ የሚለብሱትን ማልያ ይፋ አድርገዋል።
Показать все...
♨ የቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ ኮኮብ ራፋኤል ዳሲልቫ ለሳንቼዝ አዝናኝ የመልስ ምት ሰጥቷል፦ - በትላንትናው እለት ቺሊያዊው ኮኮብ አሌክሲ ሳንቼዝ 6 ደቂቃ በቆየው ቪዲዮው እንዲህ ማለቱ ይታወቃል፦ " በማንችስተር ዩናይትድ የመጀመሪያ ልምምዴን አድርጌ ወደ ቤት ከተመለስኩ በኃላ በቀጥታ ለወኪሌ እንዲህ ብዬ ጠየቅኩት ' ኮንትራቴን አፍርሼ አሁኑኑ ወደ አርሰናል መመልስ እችላለሁ?' " - ይህንን የሰማው ራፋኤል ዳሲልቫ እንዲህ ብሎታል: " ምናልባት ሳንቼዝ መንፈስ አይቶ በዛም ምክንያት ፍርሀት ይዞት ይሆናል። ይህም እሱ ሁልጊዜ መጥፎ ብቃትን እንዲያሳይ አድርጎታል። "
Показать все...
አርኖልድ ታሪክ ሰራ! ♨ ትሬንት አሌክሳንደር-አርኖልድ ለፒኤፍኤ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች እና ለ 2019-20 የአመቱ ምርጥ የፒኤፍኤ ወጣት ተጫዋች እጩ በመባል የተመረጠ የመጀመሪያው ተጫዋች ነው።
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.