cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Gospel Singer Zelalem Tesfaye

" ሐዋርያ ሊሆን የተጠራ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ጳውሎስ በነቢያቱ አፍ በቅዱሳን መጻሕፍት አስቀድሞ ተስፋ ለሰጠው ለእግዚአብሔር ወንጌል ተለየ።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1:1-2) የእግዚአብሔር ወንጌል ስለ ክርስቶስ ነው፡፡ የእግዚአብሔር ወንጌል ካለ የሰው ወንጌልም አለ፡፡ የሰው ወንጌል ወንጀል ነው፡፡ የእግ/ር ወንጌል ደግሞ ህይወት ነው፡፡ በዚህ ገጽም ህይወት የሆነው ወንጌል ብቻ ይሰበካል፡፡

Больше
Рекламные посты
1 719
Подписчики
+124 часа
Нет данных7 дней
+730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

እንግዶቻችን በሰላም ገብተዋል ! ዘማሪት ፀሐይ ዘለቀ ዘማሪት አማረች እሳቱ በሆሳዕና መካነኢየሱስ ሲኖዶስ ቅጥር ጊቢ ፕሮግራማችን ተጀምሩዋል ኢየሱስ ጌታ ነው።
Показать все...
#ደረሰ_ደረሰ_ቀናት_ጋብቻ_ቀሩት #ቲሸርት የምትፈልጉ! ሰኔ 29 እና 30 በመካነኢየሱስ ሲኖዶስ በሚገኘው ሁለገብ አዳራሽ ቅዳሜ እና እሁድ ከ8:00 ጀምሮ! ቲሸርት የምትፈልጉ በሆሳዕና የምትገኙ በዚህ ቁጥር ይደውሉ። +251 96 092 3644 bochu +251 77 730 2127 Babi
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ታላቅ መንፈሳዊ ፕሮግራም #በሆሳዕና_በሲኖዶስ መካነ ኢየሱስ በሚገኘው አዳራሽ ቅዳሜ እና እሁድ ከ8:00 ጀምሮ የደማቅ ሕይወት አገለግሎት 4ተኛ ዓመት ክብረበዓል ይከበራል ወንጌል ይሰበካል የከበረ ነገር ይሆናል። በዕለቱ ፦ ወንጌል ይሰበካል ጌታ ይመለካል እንዲሁም ለቀደሙት ለወንጌል አርበኞች የምስጋና እና የእውቅና ፕሮግራሞች ይኖሩናል። የአባቶችም ይሄን ትውልድ የሚባርኩበት እንዲሁም ያዘኑብንን ይቅር የሚሉንበት ትልቅ ዝግጅት ተዘጋጅቷል። የተወደዳቹ የአባቴ ብሩካን በዚህ ታሪካዊ በመገኘት ከእኛ ጋር ጌታን እንዲያመልኩ ፀጋን እንዲካፈሉ ከወዲው ተጋብዛቹኋል። 251916624398 BL TV
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
#ዋነኞቻቹን_አክብሩ_እናክብር! የተወደደው ዘማሪ አውታሩ ከበደ #በኢትዮጲያ ወንጌል አማኞች ዘንድ እንዲሁም በሌሎች #ሀይማኖት ጭምር በዝማሬ አገልግሎት ወንጌልን በዝማሬ በማስተላለፍ ብዙ የተዘረጋ እንዲሁም ዕልፍ የወለደ ታላቅ ዘማሪ ነው። ያኔ ልጆች ሆነን ለመጀመርያ ጊዜ የዝማሬ ቪድዮ #VCD በሚባልበት በዛን ጊዜ እንደሚመስለኝ የመጀመርያ ክሊቦችን በመስራት ፈር ቀዳጅ በመሆን ወንጌልን በዚህ መልኩ ለትውልድ ተደራሽነት ከማድረግ አንግል የራሱን ትልቅ አሻራ ያስቀመጠ በአገልግሎቱ #ዘመን_የተሻገረ በየ ትውልዱ የሰነበተ ታላቅ አርበኛ ነው። ዘማሪ አውቴ እኔ በግሌ እጅግ በጣም የምወደው የምሳሳለት ፣ እየሰማው ያደኩት፡ ለዝማሬ አገልግሎቴ መነሻዬ እንዲሁም በፀጋው የተጠቀምኩበት #ፊተኛ ከሆኑ ዘማሪዎች አንዱ እና #ዋነኛ_ታላቅ_መልክተኛ ነው። የተወደዳቹ የአባቴ ብሩካን ዘማሪ አውቴን የምትወዱ የተባረካቹ የበረከትን ቃል በመዝራት ፍቅራቹን በመግለፅ እንዲሁም አዲሱን አልበም በመስማት እንድትባረኩ እጋብዛለው። Awtaru Kebede Ministry 🥰🥰🥰
Показать все...
00:54
Видео недоступноПоказать в Telegram
#የነብይት_ሜሮን_አስቸኳይ_ጥሪ ሁላችሁም ሰምታቹ ሼር አድርጉ ሰኔ 29እና30 ሆሳዕና ሲኖዶስ መካነ ኢየሱስ ከ8:00 ጀምሮ 0916624398
Показать все...
IMG_2593.MP410.66 MB
IMG_2585.MOV22.18 MB
IMG_2588.MOV9.83 MB
1.63 KB
#በሆሳዕና_ሰኔ_29_30_ይከበራል ሰላም ወዳጆቼ በጌታ ፀጋ እና ምህረት #ደማቅ_ሕይወት_አገልግሎት ከተጀመረ 4አመት ሞላው በነዚህም አመታት እጅግ የተሳኩ አገልግሎቶችን የጌታ ፈቃድም በእኛ ሆኑኋል። የዘንድሮውን ክብረበዓል በወንጌል ምድር በሆነቹ በሐድያ ምድር #በሆሳዕና ከተማ ታላቅ መንፈሳዊ ድግስ አዘጋጅተናል። በሆሳዕና በሚገኘው በመካነ ኢየሱስ #ሲሶዶስ ቅጥር ጊቢ በሚገኘው አዳራሽ ሰኔ 29 እና 30 ከ8:00 ጀምሮ የሚደረግ ታላቅ የሰባ ግብዣ ተዘጋጅቷል። በዚህም በተወደደ ቀን ጌታ ይመለካል ወንጌል ይሰበካል ለታላላቅ ለወንጌል አርበኞች #የክብር_አዋርድ እና የምስጋና የባርኮት ጊዜም ይኖረናል። እንዲሁም ታላላቅ የወንጌል አርበኞች በዕለቱ በመገኘት ይባርኩናል ያገለግሉናል። የተወደዳቹ ቅዱሳን በሆሳዕና እና አካባቢዋ የምትገኙ በዚህ ታሪካዊ ቀን በመገኘት በአንድነት ጌታን ያመስግኑ ። ይሄን ፕሮግራም ከሆሳዕና አብያተክርስትያን ጋር በመሆን በአንድነት ማዘጋጀታችንንም ማሳወቅ እንወዳለን።
Показать все...
Перейти в архив постов
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.