cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Classy Entertainment

Больше
Рекламные посты
3 816
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
We are back again with a whole new energy! Get ready to experience magic at The Gold Party with your favorite artists ! Sami-Dan Mera events Rahel getu #Mickaelbelayneh #sheratonhotel #lalibelaballroom #TheGoldParty
Показать все...
00:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በአለም ፊት ‼️ ♦️"በአንዳንድ ኃያላን ሀገሮች ዓይን ፊት ልክ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት እንደሆነው ኢትዮጵያዊያን አቅመ ቢስ መስለን እንታይ ይሆናል‼️" ♦️"የ120 ሚሊዮን ሕዝባችንን ዕድል ለ200 ኤክስፐርቶች ልንተወው አንችልም‼️" ♦️"ሊያወግዙንና ለሞት አሳልፈው ሊሰጡን ቀድመው የወሰኑትን ግን “የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው‼️” በተባበሩት መንግሥታት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ ሐሙስ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ/ም *** አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ እናመሰግናለን !!
Показать все...
IMG_4579.MOV5.60 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
Фото недоступноПоказать в Telegram
የድምፃዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ስነስርአት ነገ ይከናወናል ! የተወዳጁ ድምጻዊ ማዲንጎ አፈወርቅ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን ሐሙስ መስከረም 19 ቀን 2015ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት በመንበረ ጸባኦት ቅድስተ ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል። የቀብር ሥነ ስርዓት የተቋቋመው ኮሚቴ ቃል አቀባይ እና የሬዲዮ፣ የቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ የሆነዉ ሰይፉ ፋንታሁን እንደገለጸው ፤ ነገ ከቀኑ 6:00 ሰዓት በወዳጅነት አደባባይ የክብር ሽኝት ይከናወናል። ይህንን መልእክት ሼር በማድረግ ለአገር እና ለሕዝብ አድርሱ።
Показать все...
06:35
Видео недоступноПоказать в Telegram
ፕሌኑ መድረስ የነበረበት 12:20 ሲሆን የደረሰው ግን....ከሱዳን የተነሳው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ያጋጠመው ምንድነው? Via: Tadias Addis
Показать все...
IMG_3972.MP434.69 MB
04:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
ጠ/ሚ ዐቢይ በሐረር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት ::
Показать все...
IMG_3878.MP439.18 MB
04:42
Видео недоступноПоказать в Telegram
"ሐረር ታሪክ ጠገብ ሀገር ነች" *********** ጠ/ሚ ዐቢይ በሐረር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር ላይ ያስተላለፉት መልዕክት
Показать все...
175.81 MB
00:30
Видео недоступноПоказать в Telegram
አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጠረ 🫡🙌💪🏽
Показать все...
IMG_3871.MP42.63 MB
00:24
Видео недоступноПоказать в Telegram
8.52 MB
00:26
Видео недоступноПоказать в Telegram
"አዲስ አበባ የኦሮምያ ዋና ከተማ ናት" የአዲስ አበባ ጉዳይ በሌላ አጀንዳ መሀል እንደ ቀልድ እንዲህ እሚነገርበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ከንቲባ አዳነች በድፍረት "ላለፉት 30 አመታት የኦሮምያ ከተማ ነበረች" ሲሉ ይደመጣሉ, መቼስ ከምርጫ 97 በሁዋላ በአዲስ አበባ ላይ የተሰራውን ቁማር ለእርስዎ ይጠፋዎታል ብለን አናስብም :: እውነታው ይሄ ነው 👇 አዲስ አበባ የኦሮሞም, የአማራም, የደቡቡም, የሌላውም ቢሆን የአንድ ወገን ብቻ ከተማ አይደለችም, አዲስ አበባ የነዋሪዎቿ እንዲሁም የመላው ኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካ መዲና ናት :: :: አከተመ ::
Показать все...
IMG_3478.MP43.52 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.