cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ቅድሚያ ድናችንን እንወቅ የተውሂድና ሱና ትምህርቶች ሚተላለፉበት ቻናል

Рекламные посты
492
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
-1230 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

#ሴት ልጅ ሶላት ስትሰግድ ሙሉ እግሮቿን በካልሲ ወይም በሆነ ጨርቅ መሸፈን አለባት፡ካልሸፈነች ሶላቷ ተቀባይነት የለውም፡እግሯ ተገልጦ የሰገደች ሴት መልሳ እንደገና እግሯን ሸፍና መስገድ አለባት ሼኽ አልባኒ ረሂመሁሏህ https://t.me/+COI6wMEXoAlkMDc8
Показать все...
የሴት አስቀሪ ለምትፈልጉ እህቶች የኦንላይን ቂርዓት አገልግሎት

በሴት ኡስታዝ መቅራት ለምትፈልጉ እህቶች ለጀመሪዎች እና ተጅዊድ መቅረት ለምትፈልጉ እህቶች ይጠይቁን 0910066662 0913126537.

አቡ ሀቲም እንዲህ ይላሉ፦ ረሂመሁላህ አቅለኛ ሰው ተወኩሉን /በአላህ ላይ መመካቱን/አጥብቆ ይይዛል ሪዝቅን ሊሰጥህ ዋስትና በገባለት ጌታ ላይ፡ ተወኩል ከኢማን እሚገባ በመሆኑምጋር የተውሂድም ክፍል ከመግባቱምጋር ፡ ተወኩል (በአላህ ላይ መመካት ) ድህነትን ማጥፊያ ሰበብም ነው፡ በአላህ ላይ መመካትህ ለአካልህም ለልብህም መርጋጋት ያስገኛል ፡ /روضة العقلاء ٣٥٥/
Показать все...
እኔና ዱኒያ ምን አገናኘን… ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ما لي وما للدُّنيا، ما أنا في الدُّنيا إلّا كراكبٍ استَظلَّ تحتَ شجرةٍ ثمَّ راحَ وترَكَها﴾ “እኔና ዱኒያ ምን አገናኘን። የእኔና የዱኒያ ምሳሌ ቀን ጉዞ ወጥቶ ለተወሰነ ግዜ ከጥላ ስር ካረፈ በኋላ ከዛም ጥሎት እንደሄደ ሰው ምሳሌ ነው።” ሶሂህ አልጃሚ: 2377 @umuAbdurehmannn
Показать все...
ይህ የኡስታዝ አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ ሀፊዘሁሏህ የተጠናቀቁ ዱሩሶች በቅደም ተከተል ያለበት ሊንክ ነው። 1ኛ ሹሩጡ ላኢላሃ ኢለላህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/11 2ኛ አልዋጂባቱል ሙተሀቲማቱ አላኩሊ ሙስሊሚን ወሙስሊማህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/219 3ኛ አቂደቱ አህሊ-ሱነቲ ወል ጀማዓህ [የዑሰይሚን] ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/235 4ኛ አል-ዱሩስ ሙሒማህ ሊዓመቲል ኡማህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/252 5ኛ ኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱነቲ አሰሂህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/270 6ኛ አል-ኡሱሉ አሰላሰቲ ወአዲለቱሓ [ሰላሰቱል ኡሱል] ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/283 7ኛ ኡሱሊ አቂደቲ አህሊ ሱነቲ ወል ጀማአዓህ [የፈውዛን] ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/305 8ኛ ቀዋኢዱን ሰለፊያህ ወነሳኢሁን ተውጂሂያ ሊልኹሩጅ ሚን ፊትነቲል ሂዝቢያህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/319 9ኛ ሹሩጡ ሶላቲ ወአርካኑሃ ወዋጂባቱሃ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/326 10ኛ አል-ቀዋኢዱል አርበዓህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/335 11ኛ ተዕሊሙ ሲብያን አ-ተውሂድ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/340 12ኛ ሚአቱ ሀዲሲን ሊል-ሒፍዝ ሚን ሶሂሒል ቡኻሪይ ወሙስሊም ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/370 13ኛ ሙጅመሉ አቂደቲ ሰለፍ- አሷሊህ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/384 14ኛ አል’አቂደቱ ሶሂሀ ወማ ዩዳዱሀ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/421 15ኛ መትኑ ከሽፊ ሹቡሀት ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/447 16ኛ መትኑል አቂደቲ ራዚየይኒ ➴➴➘➴➴➘➴➴ https://t.me/muhamed_al_wolkitey/475
Показать все...
🕌 አል–መድረሰቱል ወልቂጢያህ (ብሎክ አንድ 01 ለጀማሪዎች)

🔴 اسـم الكتـاب: مـتن شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام 🔴 የኪታቡ ስም፦ "ሹሩጡ ላኢላሀ ኢለላህ" لكاتبـه الشيـخ أبـي عبـد اللَّـه محمـد بـن سعـيد رسـلان. ✍ ፀሀፊው፦ አሸይኽ አቢ አብዲላህ ሙሀመድ ቢን ሰኢድ ረስላን ሀፊዘሁላህ!!

https://t.me/muhamed_al_wolkitey

👆👆👆 🔈 #ወደ ዑለማ እንመለስ 🔶 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ በልዩ ስሙ ገተማ በሚባል ሰፈር ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ በቀን 16/4/2015 🎙 በውዱ ኡስታዝ ኣቡ ሃመውያህ (ሸምሱ ጉልታ) #ሐፊዘሁላህ ወረዓ ለሃቅ እራስህን ኣሳልፈህ ስጥ ለሙብተዲዎች ጀርባህን ስጥ ለኣሊሞቻችን ክብር እንስጥ ኢንሻኣላህ 🌐 https://t.me/Abumahiraselefiy https://t.me/Abumahiraselefiy
Показать все...
ወደ ዑለማ እንመለስ.mp310.89 MB
ዱንያ ጀርባዋን ሠጥታን እየሄደች ነው፤ አኺራ ፊቷን ወደኛ አዙራ እየመጣች ነው፤ የአኺራ እንጂ የዱንያ ሰው አትሁኑ ፤ ዛሬ ሥራ እንጂ ምርመራ የለም፤ ነገ ምርመራ እንጂ ሥራ የለም። [ዐሊ ኢብኑ ጧሊብ] https://t.me/+COI6wMEXoAlkMDc8
Показать все...

ሴቶች በሴት ኡስታዝ ቂርኣት የምትፈልጉ እህቶች ቁርአን በታጅዊድ ቁርኣን በሕቭዝ ቁርአን በናዝር ለጀመሪዎ ቃዒዳቱ ኑራኒያ እና የኪታብ ቂርኣት ለሴቶች ብቻ ይመዝገቡ ይቅሩ +251913126537 +251910066662 በኦንላይን በኢሞ በዋትሰአፕ እና በቴሌግራም
Показать все...
በጊዜያቸው ከተቀመጡበት ይልቅ በጊዜያቸው የሰሩ ራሳቸውን ከክስረትና ጥፋት ያተርፋሉ! በምትኩ ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች መትረፍ ይችላሉ። https://t.me/+COI6wMEXoAlkMDc8
Показать все...
Max_Volume_Speaker_Booster___Volume_Increaser.apk2.77 MB
👆👆👆👆 የድምፅ መጨመሪያ አፕልኬሽን #ላልደረሳቸው_ሼር_ያድርጉ __ አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ ወንድም እህቶቼ በተለያየ ጊዜ የአንዳንድ ደርሶች ድምፅ አይሰማም የሚል ሃሳብ አቅርባቹሁ ነበር፡፡ ችግሩ ሙሉ በሙሉ መቅረፍ ባንችልም አንድ መፍትሄ ይዤ መጥቻለሁ እርሱም ይህ ከላይ የምታዩት አፕሊኬሽን ነው፡፡ ቂርዓት ለማዳመጥ ስትፈልጉ አፑን on በማድረግ መጠቀም ትችላላቹሁ አፑን ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ 📥📥📥📥 t.me/ALLDERSS/3617
Показать все...
ተቀርተው ያለቁ ዱሩሶች

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.