Diinii kee Anaakara (Md Ali)
Открыть в Telegram
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية ★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol
Больше1 610
Подписчики
Нет данных24 часа
+67 дней
+1030 день
Архив постов
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
Qafar Rakaakayak Muslimiin Qunxaaneytih Malah Buxa "ومما رزقناهم ينفقون "
"Keenih Neceemik Yacee Mara" iyya ammuntal tu maleelaa kee gaba dagoytit yayfuttureenimil qimbisneh nan taddeerak qimboh exxa Maaci rasuk yangudi daqaaral gaba dagoytiitih keefaanamih taama qax meqe gurral tekke.
Alcamdulillaah 🤲
A meqe taamat gaba yessegelleh yan marak teceenim Yallih garil siinih sugtay, Yalli s8inih oggolay. Raqteemit barkat siinih gactay.
✍️Jazaakumullaahu khayran
(بارك الله فيكم)
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
የረመዷንን ሌባ ተጠንቀቁ
➚➚➚➚➚➚➚➚
አንደኛ ሌባ፦ ↙️
📺 ቴሌቪዥን በድራማና ቆሻሻ በሆነ ፕሮግራም ምክንያት የሰዎችን ፆም የሚያበላሽ አጅራቸውንም የሚቀንስ አደገኛ ሌባ ነው ቲቪ እንቅልፍ ከመተኛት ጭምር የሚከለክል አደገኛ ሌባ ነው!!!
ሁለተኛው ሌባ፦ ↙️
🏢 የሱቅ ቦታ፦ ያለ ምንም ገደብ ገንዘብንና ወቅትን ለየት ባለ ሁኔታ የሚያባክን ሲሆን ይህን ለመቆጣጠር ከመሄድህ በፊት አስብበት ተጠንቀቅ!!!
ሶስተኛ ሌባ፦↙️
👁 አለመተኛት፦ ውድ ግዜህን የሚነጥቅ በመጨረሻው አንድ ሶስተኛ ሌሊት ላይ ከተሀጁድ ከስቲግፋር የሚከለክል ከባድ ሌባ ነውና በአግባቡ ማስተዋል ያስፈልጋል።
አራተኛ ሌባ፦ ↙️
🍱 ኩሽና፦ በተለይ ሴቶች!!! ረጅም ግዜ የተለያዩ ምግቦችን በማዘጋጀት ግዜያቸውን በኩሽና ውስጥ የሚጨርሱ አሉ! ደግሞኮ አይበሉትም ቀመስ ቀመስ አድርገው ብዙውን ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ይጨምሩታል!!! (እህቴ ሆይ!!! ረመዷንን የተለያዩ ምግቦችን በማዘጋጀት ግዜሽን አትፍጂ ይህን ስልሽ ጭራሽ ምግብ አትስሪ ማለቴ አይደለም!!! መቼም ግልፅ ነውና ሚዛናዊ ሁኚ ለማለት ነው። ፀሀፊው))
አምስተኛ ሌባ፦ ↙️
📲 ስልክ፦
ለረጅም ግዜ ወሬ ማብዛት!!! በዛ ላይ ህሜቱ፣ ነገር ማዋሰዱ፣ አለተባለ እያሉ ግዜን መግደልና ሚስጥርን ማባከን እንዲሁም ብዙ የሚታዩ አልባሌ ነገሮችንም አቅፏል። ((አላህ ይድረስልን))
ስድስተኛ ሌባ፦ ↙️
💵 ስስት፦ የሶደቃን አጅር የሚከለክል በተለይ የረመዷንን ወር ሶደቃ የሚከለክል ሌባ ነው።
ሰባተኛ ሌባ፦
🌴 አላህ የማይወሳበት መጅሊስ፦ ያ ! የቂያማ ቀን በሰውየው ላይ ፀፀት የሚሆን አደገኛ ሌባ!!!
በመጨረሻም፦ ➘ ትልቁ ሌባ
🌐 የመገናኛ ቡዙኃኖች፦ አላህን የሚያስወድድ ስራ ካልተሰራበት አደገኛ የረመዷን ሌባ!!!
አደራ ፍጠኑ! አደራ ፍጠኑ!! ያሉት ቀናቶች በጣም ትንሾች ናቸው። አላህ በሚወደው ስራ የምንጠቀምበት ወር ያድርግልን !!
ከወንድም ሷሊህ ገፅ ከተወሰነ ማስተካከያ ጋር የተወሰዴ
🏝🏝🏝 ➘➘➘➘
https://t.me/AbuImranAselefy/8380Assalaamu qaleykum waracmatullaahi wabarakaatuh
Ahak gubal yan telegram groupit engela, tarawiic salaatak lakal Massakaxxale Dr saqid Qali Haarun
Darsi elle yaniimih taagah Eden engela, sinni wadaay edde esgella .
✅️
https://t.me/+2Decexr1OqlkOGVk
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
