3 443
Подписчики
Нет данных24 часа
-97 дней
-4130 дней
Архив постов
3 443
ለምንድን ነው?
ለምንድንነው ሰዎች እንደፈለጉ የሚያደርጉኝ?፤ ለምንድንነው ክልከላ ማድረግ ላለብኝ ነገር እምቢ ማለት የሚያስቸግረኝ?፤ ለምንድን ነው በቀላሉ በሰዎች ቁጥጥርና ጭቆና ስር ወድቄ ራሴን የማገኘው?፤ ለምንድን ነው ሰዎች ለሚሰማቸው ስሜት እኔ ሃላፊነትን የምወስደው?፤ ለምንድን ነው?
ምክንያቱም፦
፧
1. ሁል ጊዜ በሁሉም ሰው መወደድን መፈለግ፥
በሰዎች መወደድን የሚፈልግ ሰው ማንም ሰው እንዳይቀየመው ስለሚፈልግ ለሁሉም ነገር በመስማማት ሳይወድ በግዱ በሰዎች ቁጥጥር ስር ይኖራል፡፡ ሆኖም፥ ሁል ጊዜ በሁሉም ሰው መወደድ ስማይቻል አንደኛችንን ነጻነታችን ማወጅ ይሻለናል፡፡
2. የግንዛቤ ጉድለት፥
የግል የቀይ መስመርን አስመልክቶ የተዛባ አመለካከት ወይም ያልበሰለ ግንዛቤ ያላቸው ሰዎች፡ ያንን ማድረግ ያቅታቸዋል፡፡ ይህ የተዛባ ዝንባሌ፥ ከአስተዳደግ ወይም አንዳንድ የሃይማኖት አስተምህሮቶችን በተሳሳተ መንገድ ከመገንዘብ ሊመጣ ይችላል፡፡ ማንኛውም ግንኙነት የቀይ መስመር፣ ማለትም የሚፈቀደውና የማይፈቀደው ነገር ሊለይ እንደሚገባው ማወቅ ተገቢ ነው፡፡
3. የዝቅተኛነት ስሜት፥
የበታችነት ስሜት የሚሰማው ሰው የራሱ የሆነ አመለካከት እና አቋም የመያዝ ችግር ስላለበት ሁል ጊዜ የበላዩ እንደሆኑ በሚያስባቸው ሰዎች ቁጥጥር ስር ራሱን ያገኘዋል፡፡ ከሰዎች ጋር ምናልባት በችሎታ ልንለያይ ብንችልም “በሰውነት” ግን እኩል መሆናችንን መቀበል አስፈላጊ ነው፡፡
4. አለመግባባትን መፍራት፥
አንዳንድ ሰዎች ምንም አይነት ነገር እንዲፈጠር ስለማይፈልጉና ስለሚፈሩ፣ ትንሽ ኃይለኛነትን የሚያንጸባርቁ ሰዎች ካጋጠሟቸው ቶሎ ብለው የበታችነቱን ስፍራ በመያዝ ይገዛሉ፡፡ በማንኛውም ግንኙነት ውስጥ አለመግባባት ሊፈጠር እንደሚችል አምኖ በመቀበል ሁኔታውን ለእድገት መጠቀም የግድ ነው፡፡
5. ሰዎችን ካለልክ ማመን፥
ሁሉን ሰው እንዲሁ በየዋህነት የማመን ዝንባሌ ያላቸው ሰዎች ማንም ሰው ይጎዳኛል ብለው ስለማያስቡ በሁሉም ነገር ተስማሚዎች ሆነው ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ሰዎችን ማመን መልካም ሆኖ ሳለ፣ ራሳችንን ከመጠበቅ እና ሁሉን በልክ ከማድረግ ጋር መያዝ ተገቢ ነው፡፡
👉 🙏🏽☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
Telegram
Telegram
3 443
ይፍጠኑ!
ወደ Tiktok ፔጃችን በመሄድ 3ኛ ዙር አልጋና ሶፋ ሚያሸልመው ቻሌንጅ ላይ እንድትሳተፉ እንጋብዛለን❗️
tiktok.com/@supersgsfurniture
እናንተም መስፈርቶቹን በሟሟላት ተሸላሚ መሆን ትችላላችሁ መልካም ዕድል‼️‼️‼️
⭕️ከቱርክ ኢምፖርት በምናስደርጋቸውና በሀገርውስጥ በሚመረቱ ፈርኒቸሮቻችን ለይ እስከ 40% ሚደርስ ታላቅ ቅናሽ አርገናል::
ቅናሹ ሳያበቃ ፈጥነው ይጠቀሙ!!
⭕️ሱፐር ኤስ ጂ ኤስ ትሬዲንግ (የቤት እና የቢሮ ፈርኒቸሮች)
☎️+251 947 555555 / +251920 753333
📍አድራሻ፦ቁጥር 1) ከመካኒሳ ወደ ጀርመን አደባባይ ሲወርዱ ፌዴራል ቤቶች ህነፃ ላይ አንደኛ ፎቅ ለይ ያገኙናል
👇Telegram page
https://t.me/SuperSGSfurniture
👇Tiktok page
https://www.tiktok.com/@supersgsfurniture?_t=8foLlhl2CCk&_r=1
👇Instagram page
https://www.instagram.com/sgsfurnitures?igshid=OGQ5ZDc2ODk2ZA==
#furniture #sgs #homefurniture #addisababa #fyp #feed #instagram #reels #tiktok #fyi #tips #furnitures #sgsfurniture #ethiopian #habesha #fyp
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
ማርፈድ አስፈላጊ ነው❗️
በተለይ ቆንጆ ማርፈድ ሲሆን😊
፧
በህይወት ውስጥ አንዳንድ ነገሮች አስፈላጊ ናቸው። ከእነዚህ መሀል አንዱ ማርፈድ ነው። እውነትን፣ ፍትህን፣ የራስ ሰላምን እና ፍቅርን እንዲሁም ስሜትን ለመጠበቅ የሚያስፈልገን የህይወት መርህ ነው።
፧
አንዳንድ ሰዎች ለማርፈዶቻችን ትኩረት አይሰጡም። የምንፀፀትበት ውሳኔም አድርገው ሊወስዱት ይችላሉ። እውነታው ሁሉም ማርፈድ ቁጭት የለውም። አውቆ ማርፈድ አለ፤ እኔ ምርጫ እለዋለሁ። አውቀህ ባደረከው የማርፈድ መንገድ፣ ብዙ እድል ሰጥቼህ ነበር፥ ልንባል እንችላለን፣ ቅሉ ግን እድሉን ማን ፈጠረውና? ወዳጄ ወቀሳውን ችላ በለውና ቆንጆ ማርፈዶች ምን ያህል ህይወትህን አስተማማኝ እና አስደሳች እንዳደረጉት አስበህ ፈገግ በል።
፧
ሰው እውነትን ካልጠበቀ በህብረተሰቡ ውስጥ እምነት አይኖርም፣ ፍትህ ካልተከበረ ግጭት ይፈጠራል፣ ሰላም ካልተጠበቀ አለመረጋጋት ይሰፍናል፣ ፍቅር ካልተገለጸ ህይወት ባዶ ትሆናለች። ለዚህ ደሞ መርጠህ አርፍድ!
፧
ሊገባንና ልንረዳው የሚጠበቅብን ነገር በህይወታችን ውስጥ አንዳንድ ማርፈዶች ለመራመድ የሚያስችሉን መብራቶች ናቸው። አንድ እውነት ማርፈድ የለም its ምርጫና ኢነርጂ። so we have to be wise on this, because ለሁሉም ተወዳጅ፣ ጀግና፣ አፍቃሪ፣ ቀዳሚ ምርጫ፣ ልንሆን አይቻለንም።
@melos3
@melos3
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
ከዘጠኝ አመት በፊት አጎቴ ሲሞት ከሁላችንም በላይ ከባድ የነበረው ለእናቴ ነበር። ላለማጋነን ሳግ የሌለው እንባ ያለሟቋረ ከአይኔ ፈሷል፤ እናቴንም የማጣት የመሰለኝ የቀብሩ ቀን ነበር። የሆነው ሆኖ፤ ያለፈው አልፎ ከሁላችንም ደሞ በተሻለ ቶሎ የተፃናናቸው እናቴ ነበረች። ቢያስገርመንም የሷን መፅናናት ስናይ በረታን።
አጎቴ ከሁላችን ጋ ቅርብ ነበር፤ ከእናቴ ጋር ግን በጣም ቅርብ ነበር። ታናሽ ወንድሟ ስለነበር ብዙ ትሳሳለታለች። ለእኛም ምርጥ ታላቅ ወንድማችን ነበር።
ፋሲካ ልዩ ሰው ነው። ዘማሪ፣ ሰባኪም ነበር። እጅ ፅሁፉ ያምራል። በማርከር ጥቅሶችን መፃፍ ይወዳል። ተጠንቅቆ ነው የሚፅፈው። ድምፁ ሲዘምር በጣም ያምራል። በጣም ጎበዝ የጂኦግራፊ መምህር ነበር። አብረን የመዝሙር ግጥምና ዜማ እንሰራ ነበር። ፈተና በማረም፣ ግሬድ በማስተካከል አግዘው ነበር። እሱ ተወዳጅ ነው፣ታዛዥ ነበር፣ ሰው ይወዳል፥ ሰውም ይወደዋል፤ አመስጋኝ ነበር፣ ይላፋን፣ ይቆጣን፣ ያስጠናን ነበር። ቤቱ በጣም ነበር የምታምረው። ንፅህና ይወዳል። ጎበዝ ሼፍም ነበር። በተለይ ቲማቲም ያለው ሽሮው በጣም የምወድለት ምግብ ነው። ሁሌም የማረሳው ምግብ ሰርቼ ልበላ ስል ጠብቆ መቶ አብሮኝ የሚበላውን ነገር። timing ላይ ጎበዝ ነበር። ፋሲካ ብዙ ነገር ነው፤ በተለይ ለእናታችን።
የሞተበት ቦታና መንገድ ልብ ሰባሪ ስለነበረ በጣም ከባዱና ያስፈራንም ነገር እናታችን በቦታ ስለነበረች፤ የምትሳሳለት፣ መካሪዋን፣ የማጣቱን ሃዘን አትችለውም አልን።
የፈራነው አልቀረም፤ ለሁለት ወር ያህል ብቻዋን አወራች ጮኸች ሁኔታዋ ያስፈራ ነበር።
ቤታችን ሞት በምንወደው ሰውና ባልጠበቅ መልኩ (ሞት ባይጠበቅም ቅሉ) በዚህ ቅርበት ሲመጣ የመጀመርያው ነበር። ቤታችን ፍርሃት ነገሰ፣ እንደ ነሀሴ ወር ቅዝቅዝ አለ፣ ፀጥ አለ ፣ የሀዘን ርብራብ።
ከሁለት ወር በኋላ እናታችን በርትታ ተነሳች ። የመበርታቷ ፍጥነት በልጅነታችን ጅብ ወለደ የሚባለው የዝናብ አይነት ነበር። ሁኔታው በሀይል እያካፋና እየዘነበ፥ የቀትር ፀሃይ እንደ መውጣት አይነት ነበር።
ብርታቷ ቢያስደነግጠንም መበርታቷ አበረታን ።
ጊዜ አይቆምምና ነጎደ ....
እናቴ ብሶቱ የወጣላት የተፅናናች መስሎን ነበር ። የገጠማት ሀዘን በእንባ ብቻ የማይገለፅ ሆኖባት ነበር ለካ።
የወትሮ ሳቋ ጠፋ፣ እንቅልፍ ያስቸግራት ጀመር። ህይወት አስፈራት፣ ባመማት ቁጥር፣ የተወችው ነገር ባማራት ቁጥር የምትሞት ይመስላት ጀመር። ወጥተን ስንመጣ ተመስገን ማለት አዘወተረች፣ ለቅሶ ስቴድ እምባዋ ውስጥ የፋሲካ ስም ታስገባ ጀመር።
እኛ ስንበረታ እሷ ሆደ ባሻ ሆነች!
በርትታ ስታበረታን እርም ያወጣች፣ አንብታ የተገላገለች፣ መስሎን ነበር፥ እሷ ግን እየተብሰለሰለች ነበር።
አሁን በርትቻለሁ የሚል ሰው እፈራለሁ ፣ብርቱ ነው የሚባል ሰው ያሳዝነኛል። ዕዝራ ብርቱ ነው ሲባል እፈራለሁ። እናቴ የጥንካሬ ምንጭ፤ አረአያዬ ናት። ግን እፈራለሁ።
ከፋሲካ ሞት በኋላ ከእናቴ ሁኔታ የተረዳሁት በጊዜ ሂደት ከሀዘን መላቀቅ፤ በርትቶ በሂደት ከመሰበር እንደሚሻል ነው። ፋሲካ ግን በጣም ናፍቆኛል። ለሚወዳት እህቱም ሰላም፣ ጤና መሆን፣ የልጆቿን ዓለም እንድታይ እድሜ እንዲጨምርላት ፣ አሁን ካለችበት የችግር ህይወት እንድትወጣ፣ የመከራውን ወጀብ እንድትሻገር በአምላክ ፊት ፆሎትና ልመና እንደሚያቀርብ አምናለሁ።
© EZRA KASSAHUN
ቀን 22/12/16
ከምሽቱ 5:57
@melos3
@melos3
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
📚A successful startup begins with a strong, unique idea that solves a real problem. Research market thoroughly, understanding customer needs and competition. Building a talented, dedicated team is crucial for executing the vision. Financial planning and securing funding ensure the startup can sustain during growth phases. Effective marketing build brand loyalty and drive sales. Continuous innovation and clear focus on goals help navigate challenges. Ultimately, resilience and perseverance are key traits for achieving long-term success.
፧
🎲 SUPER BOOST UP DIGITAL MARKETING AGENCY
፧
☎️09 08 22 22 23 / 09 63 55 55 53
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostupstupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
በታላቅ ቅናሽ ከነፃ ሰርተፍኬት ጋር ያዘጋጀው ስልጠና ምዝገባው እየተካሄደ ነው። ለኦንላይን መመሪያ በሚሆን ፕሮፌሽናል ፕላትፎም LMS (Learning Management System) በሚሰጠው በዚህ ታላቅ እድል ላይ ተሳታፊ ለመሆንና ስልጠናውን ለመውሰድ ፕላትፎርሙ ላይ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ወይም በባንክ ያስገባችሁትን ስሊፕ በቴሌግራም @Superboostup ማያያዝ ትችላላችሁ፡፡
• በ sales
• Personal development
• Graphic Design,3D animation and VFX
• Digital marketing /Social media marketing
• Programming (AI, mobile app design)
• Web design,Video editing
• Photography,Cinematography
• Interior design.
• Basic computer and advance skill
• accounting firms / Peachtree
ከነፃ ሰርተፊኬት ጋር❗️ከበልቀት አካዳሚ📚
☎️09 08 22 22 23 / 09 63 55 53
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostupstupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
ለንግዶ የትኛውን አይነት ads ነው የምትጠቀሙት?
ያለነው የዲጂታል ዘመን ላይ ነው ፤ የትኛውም ድርጅት ልቆ ሊሄድ የሚችለው ዲጂታል ሚደያን በአግባቡ መጠቀም ሲችል ብቻ ነው።
እኛ ስራዎቻችን ይናገራሉ፤ እርሶ ምን አሰብ?
ይገብኙን!!!!
አገልግሎቶቻችን
-ዌብ ሳይት መስራት (Website development)
-ሶሻል ሚዲያ ማስተዋወቅ (Facebook, IG, tiktok, and all social media platform -advertisement)
-ጎግል ማስታወቂያ መስራት (SEO, PPC, Landing page)
-የድርጅቶችን ብራንዲንግ የመንደፍና የማዘመን አገልግሎት (branding)
-ቪዲዮ ፕሮዳክሽን የማስታወቂያ መስራት(Video production)
-ዋናው የድርጅቱ የጀርባ አጥንት የሆነውን የሽያጭ ባለሙያ ስልጠና እና የድርጅችን ጠቅላላለ ሰራተኞችን ማሰልጠን።
❝ሁሉም በአንድ ላይ ከሱፐር ቡስት አፕ!!❞
☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy
☎️09 08 22 22 23 / 09 63 55 53
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostupstupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
🎲🎲At our company, we don’t just offer services; we deliver results. When you partner with us, you gain access to a powerful toolkit that propels your business forward. Let’s explore the advantages:
Principal Disparities
-Global reach
-Cost efficiency
-Measurable results
-Effective targeting
-Increased engagement
-Flexibility
-Improved conversion rate
-Social currency
-Greater ROI
☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy
☎️09 08 22 22 23 / 09 63 55 53
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
⚡️Here are five basic and essential things to be a good digital marketing specialist
፧
1.SEO Knowledge
Understanding how search engine optimization works to improve website visibility.
2.Content Creation Skills
Ability to create engaging and relevant content for various digital platforms.
3.Social Media Expertise Proficiency in using social media platforms to reach and engage audiences.
4.Data Analysis
Skills in analyzing digital marketing data to measure performance and make informed decisions.
5.Knowledge of Digital Tools Familiarity with digital marketing tools like Google Analytics, email marketing software, and CMS platforms.
፧
🫴የዲጂታል ዓለሙን እውነቶች በቀላሉ ለመረዳት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
፧
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
🫴በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
#challenge #digitalmarketing #fyppp #now
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
📚Julia Cameron examines the wisdom of creativity and its significant influence on life in her book "The Artist's Way." She highlights the value of regular practice and self-discovery, drawing inspiration from classical philosophers. Socrates, a well-known philosopher, was a proponent of inner wisdom and self-examination.
🎲Cameron's methodology is consistent with the teachings of Socrates; it encourages artists to engage in introspection and tend to their creative spirits. She helps people discover their creative potential and embrace their own selves by organising morning pages.
፧
🫴በየቀኑ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ።
፧
☄️Super Boost-up
Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
🎲Digital marketing aims to create a long-lasting online presence, whilst guerilla marketing focuses on making an impression and creating buzz.
Principal Disparities
1. Channels: Digital marketing makes use of internet platforms, whereas guerilla marketing mostly concentrates on physical approaches.
2. Reach: While guerrilla marketing usually has a more limited reach, digital marketing can reach a worldwide audience.
3. Measuring: With analytics and monitoring tools, digital marketing is easier to measure. Anecdotal information and observation are the basics of guerilla marketing.
4. effect: Digital marketing establishing enduring connections and long-term brand growth, but guerilla marketing strives for quick effect.
☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from Beleqet Academy | Super Boost Up
❗️Digital marketing uses online platforms to advertise goods and services. Search engine optimisation (SEO), email marketing, content marketing, social media marketing are important elements. While social networking sites like Facebook, Instagram, and LinkedIn increase brand engagement, SEO increases the exposure of websites on search engines. In order to draw in and keep customers, content marketing entails producing high-quality content.Paid placements like Google Ads, generates traffic.
🌏Artificial intelligence (AI), influencer collaborations, and video content are all hot topics in the world of personalised marketing. That is why digital marketing is essential for reaching audience and fast adapting strategies.
☄️Super Boost-up Digital marketing and consultancy
☎️0908 222223 / 0914 949494
📱ቴሌግራም👉 https://t.me/Superboostupp
📱ፌስቡክ ገጽ👉 https://www.facebook.com/SuperBoostUp?mibextid=NTRm0r7WZyOdZZsz https://www.facebook.com/SuperBoostUp
🌐ዌብሳይት 👉 https://superboostup.com/
📱ቲክቶክ👉 tiktok.com/@superboostup
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
Accepting the Art of Getting Up
======================
፧
Failure frequently appears as a black thread against the vivid colours of joy and achievement in the complex tapestry of life. However, beneath this gloomy hue comes the underlying reality that failure is a turning point rather than a point of no return.
፧
A journey through life is replete with missteps and falls. Every error and every loss appears to reverberate with the weight of failure. But our ability to get back up after falling is what makes humans unique, not the act of falling.
፧
The allure of a new beginning is that it can be made at any time. It is the first blossom following a hard winter, the peaceful daybreak following a long, stormy night. We command the chisel, we hold the brush.
፧
So, enjoy the missteps and love the falls. Perceive every setback as a learning opportunity, a mark on the masterpiece that is your life. Because you portray the picture of an unbroken, always changing, and infinitely beautiful soul.
Have a blessing day😊
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
አንድ ወዳጄ ይሄን ጥያቄ ጠየቀኝ። እውነት ነው አባትን ማጣት ህመሙ ከባድ ነው። ሁላችንም ጥያቄዎች ይኖሩናል። በተለይ በእናትና አባት መፋታት፤ በትዳር መፍረስ የሚመጣው ህመም ለመቋቋም በመታገል ሂደት ውስጥ። አባታችን ለምን አይፈልገንም? በጣም ጥሩ ልጆቹ ኮ ነን እንዴት ጨከነብን? ልፋቱን በፍቃዱ ከንቱ ያደረገው ስለምንድነው? የእርምትና የክትትሉን ውጤት፤ የአብራኩ ክፋዮችን የመጨረሻውን መጀመሪያ ለማየት ያልፈለገው በምን ምክንያት ነው? እናቴ ኮ ይሄ አይገባትም ለምን ጨከነባት? ለምን በበደል ተለያት? ለምን ብቻዋን ተዋት? እንል ይሆናል። ሀቁ ግን ጠንካራና ጀግና እናት ያለው አባት አያስፈልገውም። ምክንያቱም የወለደ ሁሉ አባት አይደለምና!
@melos3
@melos3
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
ማፅናኛዎችና ሀሳቦቻቸው ይደክሙኛል! የማይገባኝን ዋጋ የተከፈለልኝ እንደሆነ ከራሴ ጋር እንድሟገት ያደርጉኛል። በእርግጥ ከሰው በላይ ለሆነው፥ ባለማመን ለመሸሽ አልሞክርም። ደሞ ከባዱ ነገር በእውቀት ስም ካለርህራሔ የማራክሰው ነባር ሀቅ። ሀቅ ከእውነት ይበልጣል። ይህን አለመቀበሌ ውስጤን ያርደዋል።
ጠፍቻለሁ? ምናልባት ይህን ስለምታዘብ ይሆን?
፡
ምክንያቱ ለውጤቱ የገዳል-ማሚቱ የሆነ እውቀት መሳይ የሰዋሰው ግርግር፤
፡
ፋይዳ ቢስ፣ መመዘኛው ግለ-ተኮር የምክር ጋጋታ፤
፡
ካልተኖረ ህይወት የሚቀዳ፥ መንገድ ጠራጊነኝ የሚል ተግሳፅ ቢጤ ጫጫታ፤
፡
ቃሉን እየወደደ፣ እየሰማ፥ እየኖርኩት ነው እያለ የትንቢት መፈፀሚያነትን የሚሸሽ አማኝ እና የሀይማኖት አባት፤
፡
እርግማንን በሳቅ የሚቀበል ትውልድ፤
፡
ህልምን፣ ፍላጎትና እቅድን ከገደል የሚከቱ ህሊና እና ሆድን ማግባባት የቸገራቸው መሪዎች፤
፡
የፀጉራቸው ቀለም የነጣ፥ እድሜ ያከበራቸው የባለ አንቱታዎች ምርቃት መሳይ የግል ምኞት፤
፡
ክብርን ለመስጠት ከሰውነት ክብር መጉደል፤
፡
በስመ' መሰዋዕትነት ከእራስ ጉድለት ላይ የባሰ መጉደል፤
፧
ከእለት ተእለት የህይወት ቅኝት፤ ከማሰብ ከመብከንከኑ፤ ለዚህ ሁሉ ትዝብት መፍትሔ የሚሆን አንድ ጠጠር መጣል ያቃተኝ እኔ!
ጠፍቻለው? እናንተስ?
መልካም ሰኞ፤ በቸር ያውለን🤲
እያነበብን!
@melos3
@melos3
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
ያመኑት ፈረስ በደንደስ እንዲሉ
ጥርጣሬ ልኩን አይለፍ እንጂ ጉዳት የለውም ክፋትም አይደለም። በተለይ ደሞ በዚህ ዘመን። አምኖ በመከዳት ያሳለፍኩትን ያሳለፈ የምለውን ነገር በደንብ ይረዳዋል። ለዛም ነው የሀገሬ ሰው «ያመኑት ፈረስ በደንደስ» ብሎ የተረተው። በሌላ አባባል «ባጎረስኩ ተነከሱ» የሚተካው ይመስለኛ።
ያለምንም ገደብ፣ ሀሳብና ከልካይ የሚታመነው ፈጣሪ ብቻ ነው። ለሰው ልክ ያስፈልገዋል። መከልከል ያለበት ብዙ አለ። ልብ ሙሉ ለሙ ክፍት አይደረገም። ይገባው' እንደሆን መጠናት አለበት።
ምክንያቱም ሰዎች በፍላጎታችን የምንመራ፤ በነበርንበት ሁኔታና ጊዜ ፍልስፍናችንም፣ ርእዮተ አለማችንም፣ እቅድና ውጥናችን የሚለዋወጥ ከውሻ ያነሰ ታመኝነትን ያነገብን ብኩን ፍጡራን ነን።
አይምሰልህ ወዳጄ አንዳንድ ሰዎች የሚታመኑት አንተ ላይ ላላቸው ፍላጎት ነው። ይህ ማለት በአጭሩ ከአንተ የሚፈልጉትን ካገኙ በኋላ ፍላጎታቸውን እንዳሳኩ ታማኝነታቸው ያበቃል። so ነቃ በል🙂
ከስህተት መማር፤ ከመውደቅ መነሳት፤ በማንበብ መሻል፤ በመሞከር ማወቅ ከሁሉም በላይ የራስን ዋጋ መረዳትና በተረዳኸው ልክ ለአዲስ ትግል እራስን በማዘጋጀት፤ በማብቃት ውስጥ መኖር።
መራጭ እንሁን። ሁሉን አንቀበል፤ ሁሉን አንመን። ህልም፣ ምኞት፣ ሀሳብና ውጥን እንዲሁም ጊዜን አናግበስብስ እንኳን እኔና አንተ፥
❝ንስር የበሰበሰ አይበላም❞።
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
በጸጥታ የመሰናበቻ ጊዜያት፣ የትዝታ ሹክሹክታን አንድም በደስታ አንድም በሀዘን ስስ ክሮች በልባችን ውስጥ ሸምነው ያቆያሉ። እያንዳንዱ መሰናበቻ ክብደትን የያዘ፣ በተለያዪ ነፍሳት እንደየ ቋንቋቸው የሚዘፈን የስሜት ዜማ ነው።
በዚህ ሁኔታ፥ በጋራ ሳቅ ላይ ፀሀይ ስትጠልቅ፥ በእንባ የሰውነታችንን ትስስር እንረዳለን። ጊዜያዊ ተፈጥሮን እንቀበላለን። በስንብት ክንዶች ውስጥ፥ እኛን የገለፁልንን ምዕራፎች ላለመልቀቅ፣ ለመንከባከብ እና ለማክበር ድፍረትን እናገኛለን።
ስንብት ፍጻሜ ሳይሆን ለውጥ የሚያመጣ ቆም ማለት ነው። ከምን መሰናበት እንዳለብን ማሰብና ምርጫው ላይ ብልህ መሆን አስፈላጊ ቢሆንም እውነታው፤ ወደድንም ጠላንም ከአንዱ ባህር ዳርቻ ወደ ሌላው የሚያደርሰን ድልድይ ነው። ለዛም ነው በፍፃሜው ለአዲስ ጅምር መንገድ እንደሚጠርግ በመረዳት መጽናኛ የምናገኘው።
ማንነት ይቀየር አይቀየር ምላሹ ወይም የፍፃሜው መደምደሚያ በምርጫ የሚቃኝ ቢሆንም ያለፈው የተተወው ባህሪ ግን ለዛሬ አዲስነት የጠባሳው ክብደት ቀላል አይደለም። ምክንያቱም ከትናት በዛሬ ወደ ነገ መሰደድ በምርጫ ሳይሆን በሁኔታዎች ጭካኔ በነፍስ ውስጥ ጥልቅ ቁስሎችን የሚተው ጉዞ ነው።
ሆኖም፣ በስንብት መሀከል፣ በችግር ጊዜ የተስፋ ብርሃን የሆነ ጠንካራ መንፈስ ብቅ ይላል። የሀዘን ነበልባልን መቋቋም፣ መልሶ ለመገ'ንባት የሚያስችል ጥንካሬ እና ባልታወቁ እውነቶች ውስጥ አዲስ ጅምርን ለመጓዝ ቁርጠኝነትን ያላብሳል። so መተው ያለብንን እንተው፤ ማቆም ያለብንንም እናቁም፤ መሰናበት ያለብንን እንሰናበት።
እናቴ ሁሌ እንደምትለው፤
❝ጀምበር ስትጠልቅ ይመሻል እንጂ አይጨልምም።❞
ሁላችንንም የነፍሳችን ባለቤት የሆነው ፈጣሪ ይጠብቀን፤ ያበርታን🤲
መልካም ምሽት።
