ru
Feedback
Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Открыть в Telegram

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @Eeyob +251911192518 ⚜️ @abeze +251967825816

Больше
3 627
Подписчики
Нет данных24 часа
-47 дней
-4530 дней
Архив постов
የ TV Varzish አዲሱ Biss Key አዲሱ Code: 01A0 3BDC 20C1 6D4E ❤ @ebsdish

EBSDISH 🖥 LEG N24 - LEG A25  LEG H14  NURSAT  23500+ 👉የምንከፍተው ቻናል ላይ FULL SCREEN ስናደርግ $CRAMBLE  ሲለን ቀጥታ MENU ላይ BISS የሚለውን ሠማያዊ በተን ስንነካ ያመጣልናል ፡፡ከዛን  ቀዩን ተጭነን ካስገባን በዋላ SAVE አድርገን እነወጣለን ከዛን ቻናሉ ይከፍታል ማለት ነው 🖥 LEG N24 +  👉 ሪሞታችን ላይ BISS የሚለውን በመጫን ማስገባት እንችላለን፡፡ ____ 🖥  SUPER MAX 9300 ባለ 2ፍላሽ መሠክያ 👉 የምንፈልገውን ቻናል ከፍተን በመቀጠል MENUእንነካለን ከዛን 8ቁጥርን አራት ጊዜ ስንጫን የመሙያ ሳጥን ይመጣልናል ከዛን ለምሳሌ የ Football HD የምንሞላ ከሆነ 12340046ABCD0078 እንሞላለን ማለት ነው፡፡     🖥 SM 2425 HD,SM2350 Power Tech and SM 2560 Brilliant ,FT 9700 Diamond  እና SM 9700 Gold Plus  👉  የምንፈልገውን ቻናል እንክፈት  በመቀጠል OK ስንነካ የቻናል ዝርዝሮች ይመጣልናል ከዛን ሪሞቱ ላይ ሰማያዊ በተን ስንነካ የbiss menuይመጣልናል okየሚለውን በመንካት ኮዱን ካስገባን በዋላ ሠማያዊ በተንን 2ጊዜ ስንነካ save ያደርግናል ማለት ነው፡፡ 🖥 SM 9700 GOLD + CA HD 👉የፈለገንን ቻናል ከፍተን ሪሞቱ ላይ 9339 በመንካት ከሚመጡልን አማራጮች SSSP(twin) የሚለውን እንምረጥ ከዛን ቀይ በተንን በመንካት የቻናሉን ኮድ እናስገባና saveእናደርጋለን ከዛን ቻናሉ ራሱ ይከፍታል፡፡ 🖥 SM 2550 HD CA MINI 👉በመጀመርያ ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ይህንን እንከተል MENU>CONDITIONAL>ACCESS>CA SETTING> KEY EDIT> BISS> PRESS OK ከዛን የበፊቱን ቁጥር አጥፍተን ADD(አረንጓዴ )በተንን እንንካ  በመቀጠል ቁጥሩን ካስገባን በዋላ save እናደርጋለን፡፡ 🖥 SM 9200 CA HD,SM2425 power plus,SM 9700 + HD 👉ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል slow በተንን  እና አንድ ቁጥርን 4ጊዜ  በመንካት   patch menu  active እናድርግ፡፡በመቀጠል page - የሚለውን ስንነካ አዲስ window ይመጣልናል ከዛን ቁጥሩን ከሞላን በዋላ save አድርገን ሩሲቨሩን አጥፍተን ስናበራው ቻናሉን ይበረግድልናል፡፡ 🖥 Eurostar EB 9600,9200,9300 👉እነኚህ ሪሲቨሮች ላይ BISS ለማስገባት MENU እንነካለን ከዛን ሠባትን 4ጊዜ (7777) እንነካለን ከዛ biss የሚል ይመጣልናል ok ብለን እናስገባና save እናደርጋለን 🖥 IBOX 3030 HD   ይህ ሪሲቨር ሁለት አይነት አገባብ አለው 👉 የመጀመርያው መንገድ በlatest software ሪሲቨሩን upgrade እናደርጋለን  በመቀጠል ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን ከዛን ከዚህ እንወጣና AB- የሚለውን ስንነካ የBISS KEY box መሙያ ይመጣልናል ከዛን ቀይ በተን ስንነካ መሙላት እንችላለን ማለት ነው ፡፡ከዛን ቻናሉ ይከፈለ፡ታል ማለት ነው፡፡      በዚህ ካልሆነ 👉    ሁለተኛው መንገድ ሪሞቱ ላይ የኢንተርኔት ምልክት ስንነካ patch menu open ሲለን yes እንለዋለን በመቀጠል manualy key የሚለውን አማራጭ እንነካለን፡፡በመቀጠል ከላይ በኩል ከተደረደሩት ኪዎች ትተን የጎን አቅጣጫ በመንካት bisskey የሚል እስኪያመጣልን ድረስ እንሔዳለን ከዛን Add የሚለውን ቀይ በተን እንነካለን ከዛ 3መደብ ላይ ቢጫ በመጫን መሙላት ከዛን save እናደርጋለን ከዛን በመመለስ ፍሪኩዌንሲ symbol rate አስገብተን ማየት እንችላለን፡፡ 🖥 CORNOT HD RECIVERS 👉ቻናሉን እንከፍታለን በመቀጠል ሪሞታችን ላይ ሠማያዊ በተን እንነካና KEY እናስገባለን ማለት ነው ፡፡ 🖥 HD WORLD   RECIVERS 👉የተቆለፈዉ ቻናል $ ላይ ማድረግ ቀጥሎ ሪሞቱ ላይ { 0000 } አራት መንካት ኮዱን ምንሞላበትን ያመጣልናል Biss Key ዉን መሙላት ነው ።  🖥 SM     F18 HD RECIVER 👉በመጀመርያ የሪሲቨሩን ሶፍትዌር መጫን  በመቀጠል  PAGE - በመንካት BISSKEY ማስገባት እንችላለን ፡፡ 🖥  GSKY V6 RECIVERS 👉  በመጀመርያ የPOWER VU SOFTWATE መጫኑን ማረጋገጥ በመቀጠል MENU ገብተን CONDITIONAL ACCESS የሚለውን እነጫናለን ከዛን KEY የሚለውን BISSKEY እናገኛለን፡፡በመቀጠል ADD እንነካለን PROVIDER ID የሚለውን 65D  እናደርግና ENTER ከመጡት አማራጮች ላይ የምንከፍተውኝ የቻናል ኪይ በማስገባት SAVE ብለን ENTER እንለዋለን ከዛይከፍታል ማለት ነው 🖥  TIGER HIGH CLASS V2 👉ሪሞታችን ላይ F1  በመጫን ከዛን 333 በመጫን ማስገባት እነችላለን 🖥 STAR GOLD MINI 👉 MENU በመንካት  ከዛን 999 ስንነካ BISSKEY መሙያ ያመጣልናል፡፡ኪውን በማስገባት ቻናሉን መክፈት እንችላለን፡፡ 🖥  ALL FREE SAT RECIVERS 👉 BISS KEY መሙላት የፈለግነውን ቻናል ከከፈትን በዋላ በቅድምያ MENU ላይ እንገባለን ከዛ CONDITIONAL ACCESS የሚል አማራጭ በመፈለግ ስናገኝ 6666  አራት ጊዜ በመጫን ስንነካ KEY EDIT የሚለውንጋር በመሄድ ADD ካልነን በዋላ የቻናሉን KEY ሞልተን EXIT  በማድረግ እንጨርሳለን ማለት ነው። 🖥 TIGER E12 HD ULTRA RF 👉ይህ ሪሲቨር ላይ BISS ለመሙላት F1 በመጫን ከዛን ኮዱን በመሙላት መጠቀም እንችላለን፡፡ ለማንኛውንም ጥያቄ +251967825816 inbox me @abeze

በ አብዛኞቹ LIFESTAR እና SuperStar ረሲቨሮች ላይ ለምሳሌ LIFESTAR 9200 LIFESTAR 9300 LIFESTAR 1000 LIFESTAR 3000 LIFESTAR 4000 LIFESTAR 9200 Gold LIFESTAR 9300 Gold LIFESTAR 1000 Gold LIFESTAR 3000 Gold LIFESTAR 4000 Gold LIFESTAR 9200 mini LIFESTAR 9300 mini LIFESTAR 1000++ LIFESTAR 1000++ Platinum LIFESTAR LS 6 LIFESTAR LS 7 LIFESTAR LS 8 LIFESTAR LS 9 SuperStar 9200 Super V8 SuperStar 9300 Super V8 Biss Key ለማስገባት አረንጓዴውን በተን ነክታችሁ ይሔንን Biss Key 01A0 3BDC 20C1 6D4E አስገብታችሁ OK ማለት ነው ወይም ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር ብታገናኙት እራሱ Biss Key አስገብቶ ይከፍታል። EBSDISH👍

ሰላም ሰላም የ EBSDISH 🙏🙏 🖥TV VARZISH አዲስ BISSKEY ቀይሯል። የተሟላና ተአማኒ የሆነ ኮድ እንዳገኘሁ እዚሁ ይለቀቃል🙏 እስከዛ ለምታውቁት ሰው ሼር በማድረግ በቻነሉ ላይ አስተዋጾ ያድርጉ 🙏 @ebsdish

ARSENAL VS VILA YEHASAT 52° 12149 H/V 27500 @ebsdish @dishnewss