ru
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

Открыть в Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

Больше
904
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-1530 дней
Архив постов
CIVIC MODEL EXAM GRADE 12 .pdf5.00 KB

GRADE 12 CIVIC ANSWER KEY.pdf1.90 KB

pdfsat-practice-test-1.pdf5.06 MB

Biology Grade 11.pdf130.28 MB

እንዳትዘናጉ አንብቡ 🆗🆗🆗👀👀 ስኬት ከንባብነው

photo content
+6

From AAU

ባህር ዳር ኦች አልተቻሉም😍 ውጤቱን Profile picኡ አድርጓል ሁላ😂😍😍 @Makevli 👏👏👏 ሌሎቻችሁም @G---Tutorial comment ላይ ልትልኩልን ትችላላችሁ! ውጤቱን ያመጣችሁ
ባህር ዳር ኦች አልተቻሉም😍 ውጤቱን Profile picኡ አድርጓል ሁላ😂😍😍 @Makevli 👏👏👏 ሌሎቻችሁም @G---Tutorial comment ላይ ልትልኩልን ትችላላችሁ! ውጤቱን ያመጣችሁት በእኛ ምክንያት ነው ብለን ለማሽቃበጥ ምናምን ሳይሆን፣ በቃ ውጤታቹን ስናይ ደስ ስለሚለን ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂።❤️

🙋🙋 ሰላም ለናተ ይሁን አሁን አድስ የመጣችሁ በፊት የለቀቅነው ብዙ ቲቶሮች ስላሉ መለስ እያሉ ይመልከቷቸው እናመሰግናለን G---Tutorial G---Tutorial 🙏🙏❗❗

Here is a website I want to share with you: https://www.studocu.com/row/document/old-dominion-university/university-physics/phys231n-notes-example-problems/4943132 I also recommend you check out this amazing APP. Phoenix is the best browser I've ever used! Fast & Private, Video & Mp3 downloader, Save data! Get it with this link 👇👇👇👇👇 https://lkphx.net/ttBv 👍👍👍👍👍👍 👍👍👍👍👍👍

Here is a website I want to share with you: https://www.studocu.com/row/document/university-of-guelph/general-chemistry-i/physics-study-guide-1/10146131 I also recommend you check out this amazing APP. Phoenix is the best browser I've ever used! Fast & Private, Video & Mp3 downloader, Save data! Get it with this link 👇👇👇👇👇 https://lkphx.net/ttBv 👍👍👍👍👍👍 👍👍👍👍👍👍

Here is a website I want to share with you: https://www.studocu.com/row/document/adama-science-and-technology-university/general-physics-ii/maths-teachers-guide-for-freshman-course/17235939 I also recommend you check out this amazing APP. Phoenix is the best browser I've ever used! Fast & Private, Video & Mp3 downloader, Save data! Get it with this link 👇👇👇👇👇 https://lkphx.net/ttBv 👍👍👍👍👍👍 👍👍👍👍👍👍

📚 የ ቻናላችን ቤተሰብ የ Logic and Critical Thinking ን final exam 48.5/50 በማምዘጣት ደፍኖታል😳🤭😲😲። 📚 Dani(@leinadani) from Bahirdar Un
+6
📚 የ ቻናላችን ቤተሰብ የ Logic and Critical Thinking ን final exam 48.5/50 በማምዘጣት ደፍኖታል😳🤭😲😲። 📚 Dani(@leinadani) from Bahirdar University👌🤜👏👏👏‼️‼️

Geo short.pdf3.90 MB

🙋🙋🙋🙋ስላም ሰላም እንዴትናችሁ 👇👇👇👇👇 በዚህ ያናግሩን https://t.me/joinchat/E0PaomtkX9IoHdU0 ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ👆👆👆 በዚህ መጠየቅ ይቻላል እርስ በርስም ተወያዩበት 👭👭👭❗❗

#Law_Entrance_Exam #To_Fresh_Mans 💠 ለLaw ቅድመ ምዘና ፈተና የሚጠቅሙ ጥያቄዎችን ተማሪ ሳሙኤል ከሀዋሳ ዩንቨርሲቲ የቻናላችን ቤተሰብ አዘጋጅቶላቹሃል 🙏 📌 ለፈተናው አንዳንድ የህግ መፃህፍትን ብታገላብጡም መልካም ነው ተብላቹሃል! #share👇👇 @preparatorystudent @preparatorystudent

Logic worksheet (1).pdf2.31 MB

📚 ከ ቻናላችን ቤተሰብ ለተጠየኩት ጥያቄ የ Concise English መልስ❗️ 😊 Public እንዲሆን ያደረኩበት ምክንያት የሁላችሁንም Entrance ተፈታኞች በር የሚያንኳኳ ስለሆነ ነው ተወዳጆች ሆይ። 📚 እንደሚታወቀው አብዛኞቻችን የ ኢትዮጵያ ተማሪዎች እና English subject አንተ ትብስ አንተ ትብስ ÷ አትድረስብኝ አልደርስብህም ተባብለን ተከባብረን እና ተቻችለን ነው የምንኖረው😂። ለዛም ነው ብዙዎቻችን መሰረታዊ የሚባለውን የ ሰዋ ሰው ህግ(Grammar) በ ቅጡ ለይተን የማናውቀው። የ was እና የ were ጥቅምን እንኳን ለይተን ለማወቅ የምንቸገር ብዙዎች ነን። 📚 በ ኢትዮጵያም ሆነ በ አለም ከሚሰጡ የ ዩኒቨርሲቲዎች መግቢያ ፈተና Entrance Exam መካከል አንዱ የ እንግሊዝኛ ትምህርት ነው። 🤔 ታዲያ ምን መፅሀፍ ባነብ ነው አመርቂ ውጤት የማስመዘግበው❓ምን ምን ላይ ትኩረት ባደረግ ነው አመርቂ ውጤት የማስመዘግበው❓ የ Concise English ቻናል ባለቤት የሆነው Dani መልሱን እንደሚከተለው አስቀምጧል😊። 📚 እኔ ከ 11 ኛ ክፍል በፊት የ እንግሊዝኛ ትምህርት ምንም አልችልም ነበር። ከ ድንጋይ ላይ ውሀ የማፍሰስ ያክል ነበርን እኔ እና አቶ እንግሊዝኛ😁። አሁን እንኳን ወይ ዘሮ ዬ ብያታለሁ። ጥቂት የማይባሉ አመታትንም በ ፍቅር አብረን አሳልፈናል😘😍 ። 📚 በ አዱኛ ጓዴ የተፃፈው Advance English Worldwide Book ደግሞ እኔን እና እንግሊዝኛን በማጀናጀን የጦፈ ፍቅር ውስጥ እንድንገባ በማድረግ የ አንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል😎። 📚 አሁን ወደ ገደለው ብገባ ይሻለኛል። ምን አልባት ሌላ ጊዜ እንግሊዝኛ ማወቄ በ ትምህርቱ አለም ምን ያክል ውጤታማ እንዳደረገኝ በሰፊው እንዳስሰው ይሆናል። 📚 ለ Entrance ተፈታኞች የ ማስተላልፈው ነገር ቢኖር በ Entrance Exam ላይ የ እንግሊዝኛ ትምህርትን ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ከፈለጋችሁ Advance English Worldwide Book ከበቂ በላይ ነው😋። ሰምታችሁኛል ኣ😳❓ከበቂ በላይ ነው። 📚 እንደውም የ እንግሊዝኛን Entrance Exam የሚያወጣው Advance worldwide book ን የፃፈው ሰው ነው መሰል🙈። ትምህርት ሚኒስቴር አልሰማም አሉ እሺሺ😤🤭። ሌላ መፅሀፍ ማንበብ አይጠበቅባችሁም። ምን አልባት መማሪያ መፅሀፉ ላይ ያሉትን አንዳንድ ኖቶች እና ምሳሌዎችንም አንብቧቸው። 🤔 ምን ምን ላይ ትኩረት(focus) እናድርግ❓ 📚 አሁን ያላችሁ ጊዜ አንድ ወር ከምናምን ነው። በጣም በቂ ጊዜ ነው ብሎ ለመናገር ይከብዳል። ስለዚህ ባለችን ትንሽ ጊዜ ምን ምን ላይ ትኩረት አድርገን ጥሩ ውጤት እናምጣ❓የ Dani መልስ እንደሚከተለው ነው😎። 🌹 Grammar 👇 👉 Tense. 👉 Adverbial Clause. 👉 Conditional sentence. 👉 Inversion. 👉 Subject verb agreement. 👉 Indefinite pronoun. 👉 Quantifier. 👉 Comparision. 👉 Participle Adjectives. 👉 Deduction. 🌷VOCABULARY( Compilation and substitution)👇 👉 Phrasal verbs.( ከ 12 ኛ ክፍል መፅሀፍ በስተጀርባ ታገኙታላችሁ) 👉Confusing Words.( ከ Advance book በስተጀርባ ታገኙታላችሁ።) 👉 Affix( ከ 12 ኛ ክፍል መፅሀፍ በሚገባ ተቀምጦላችሗል።) 🌺 Writing Skill👇 👉 Types of paragraph(pieces of writing.) 👉 Punctuation and Capitalization.(Advance ላይ የሚገርም ኖት አለላችሁ😍።) 👉 Letter Writing. 👉 Research.(Advance ላይ የለም😢። Google አርጉ❗️) 📚 ከዛ ደግሞ Communication, Paragraph Coherence እና Word order ላይ የ ብዙ አመት ጥያቄዎችን ተለማመዱ። Advance ላይ አሪፍ ኖት ታገኛላችሁ። በተለይ Communication ላይ መሰረታዊ የሚባሉ ህጎችን በዝርዝር ተቀምጠዋል እነሱን አንብቧቸው። 📚 ለዛሬ ይብቃን በዚሁ። መልካም የ ንባብ ጊዜ ይሆንላችሁ ዘንድ Concise English ቻናል ምኞቱ ነው። 📌 Join and share 👇👇 @Aconcise @Aconcise

Logic All Chapters Short and Brief Notes ©A+ Tutorial Class

Chemistry Model exam answer for grade 12 📌Join and share👇👇 @Aconcise @Aconcise