ru
Feedback
G-Tutorialclass

G-Tutorialclass

Открыть в Telegram

Impossible is possible with learning & reading.

Больше
904
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-1530 дней
Архив постов
ሰላም አዲስ ገቢ ተማሪዎች እኔ ምመክራችሁ ነገር ለሚገጥሟቹ ጊዜ አባካኝ ነገሮች NO ማለትን መልመድ። ለምሳሌ አንድ ጓደኛቹ ፊልም እንይ፣ወጣ እንበል... ነገር ቢላችሁ NO ፈተና አለብኝ ማለት።አንዳንድ ተማሪዎች shame ይይዛቸውና ይጀምሩታል።ከዛ መውጫ አያገኙም። ሌላው ደሞ አጠናን ስልት ምለው ጎበዝ ጓደኛ ካገኛቹ አብሮ ማንበብ በጣም በጣም ይጠቅማል ያነበባቹትን መቼም አትረሱትም። ** space ሄዶ ማንበብ በፍፁም አልመክራችሁም። እዛ ብዙ distract ሚያርጋቹ ነገር አለ ። Library ወይም dorm ማንበብ አሪፍ ነው። በቃ እንደተባለው ዋናው time management ነው።ጊዜያቹን በከንቱ አትሽጡ። ©A+ tutorial class

ላችሁ ከዚያን ሰውዬው figure, ልብሱ ደግሞ ground እንደሆነ ይታወቃል። Organization in form perception 🌷Organization in perception partially explains our perception of complex patterns as unitary forms, or objects. ይሄ ደግሞ የተለያዩ ተመሳሳይነት ያላቸውን ነገሮች አንድ ላይ አምጥተን አንድ ትርጉም ያለው ነገር መፍጠር ማለት ነው። 📔Some of the laws of perceptual organization Proximity👉 items which are close together tend to be perceived as belonging together. Similarity👉items which are the same tend to be perceived as forming an organized group. ለምሳሌ ° ° ° ይሄንን ሶስቱ rings ተመሳሳይ ስለሆኑ Organize ታረጓቸውና Triangle እንደሆነ guess ታረጋላችሁ። Continuation👉the tendency to perceive a line that starts in one way as continuing in the same way. የዚህን ምሳሌ Handoutኡ ላይ ማየት ትችላላችሁ፣ ቀላል ስለሆነ... Closure👉refers to perceptual processes that organize the perceived world by filling in gaps in stimulation. ይሄ ደግሞ ያላለቀ ነገር ግን pattern ያለው ከሆነ gapኡን በመሙላት perception form ማድረግ እንችላለን። 3Depth Perception 🌷Depth Perception is the abilitiy to see things in three dimensions (length, width and depth) and it is to mean to judge how far away an object is. 🖇For accurate depth perception, we generally need to have binocular (two-eyed) vision ይሄ የPerception Charecteristics ከሌሎቹ ይልቅ ትንሽ ከበድ የሚል ይመስላል፣ ፈጣሪ ይርዳችሁ🌝 እስካሁን ያየነው ነገሮችን በ2Dimensions ማየት ነው depth perception ግን 3D dimension ያጠቃልላል። 🖇ደግሞ ጥሩ የሆነ Depth perception (የጠለቀ መረዳት) እንዲኖረን ሁለቱ አይኖቻችን ጤናማ ሊሆኑ ይገባል፣ አለበለዚያ በአንድ አይን ብቻ blurry የሆነ እይታ ነው የሚኖረን። 🗝ለምሳሌ:- አንድ Straight በሆነ መንገድ ላይ ቆማችሁ፣ በቀጥታ አርቃችሁ ወደ መንገዱ ስትመለከቱ፣ መንገዱ እየጠበበ እየጠበበ የሚሄድ ይመስላል አ ነገር ግንኮ መንገዱ ያው ነው😀..ይሄ አጋጥሞአችሁ አያቅም?🙌 አሁን ይሄ ለDepth Perception(ጥልቅ እይታ/መረዳት) ምሳሌ ሊሆን ይችላል 🌹Depth perception depends on the use binocular cues and monocular cues. 🔸Binocular cues are Visual informations taken in by two eyes 🔸Monocular cues are Visual informations taken in by one eye. 📔There are two kinds of binocular cues: 📌retinal disparity 📌convergence 🔖Retinal disparity is, the degree of difference between the image of an object that are focused on the two retinas. 🖇Retina ምንድነው?🙄 Retina ብርሃንን ተቀብሎ ምስልን ወደ አይምሮ የሚልክ የአይን አካል ነው። ያው ሁለት Retina ብቻ (2Dimensions) እንዳለን የምታውቁ ይመስለኛል😊 Retinal Disparity ማለት ከስሙ እንደምትረዱ በretinas ላይ focus ያደረገ በአንድ ነገር ላይ ያለን ምስል ልዩነት መጠን ነው። ለምሳሌ "እስቲ እንዲህ አድርጉ ጣታችሁን በሁለቱ አይኖቻችሁ መካከል Vertically አቁሙ፡ አደረጋችሁ?😊 ከዚያ የግራ አይናቹን ጨፍኑና በቀኙ ብቻ እዩት...አሁን ደግሞ የቀኙን ጨፍናችሁ በግራ አይናችሁ ብቻ እዩት..የሆነ የimage ልዩነት አለአ😯...ይሄ አሁን የRetinal disparity Eg. ነው፣ ማለትም ሁለቱም Retinaአዎች የተለያየ፣ ልዩነት ያለው ምስል ነው የሰጡን። The closer the object, the greater is the retinal disparity. ጣቱን ወደ አይናችሁ ባስጠጋችሁ ልክ ሁለቱ imageኦችም disparityአቹ እየጨመረ ይመጣል። ከፈለጋችሁ Check አርጉ😎 🔖Convergence is the degree to which the eyes turn inward to focus on an object. የአንድአንድ ሰዎች አይን አንድአንዴ ወደ ውስጥ turn አድርጎ👀 ምናምን አይታቹ አታውቁም። ማለትም ለምሳሌ እንደቅድሙ እስቲ ጣታቹን Vertically ወደ ላይ አቁሙና ቀስ በቀስ ወደ አፍንጫችሁ አስጠጉት...የሆነ አይናችሁ ላይ ልዩነት አልፈጠረም😃 🖇You should notice an increase in ocular muscle tension as your finger approaches your nose! 🖇the closer the objects are the greater the convergence of the eyes. ጣቱን ወደ አፍንጫችሁ ባስጠጋችሁ ቁጥር Convergencኡም እየጨመረ ይመጣል። 🌷Monocular cues require only one eye. ይህ ማለት አንድ አይኑ የማያይ ሰው ምንም እንኳ ከባድ ቢሆንም good perception ሊኖረው ይችላል ማለት ነው። Kinds of monocular Cues 📌Accommodation 📌Motion parallax 📌Pictorial cues 📌Texture gradient 📔Accomodation is the change in the shape of the lens that lets you focus the image of an object on the retina. ለምሳሌ ቅርብ ያለው ነገር ላይ ስታፈጡ ቆይታችሁ🥺...ከዚያ ራቅ ያለ ነገር ስታዩ፣ ነገሩ ከራቀው በላይ በጣም ርቆ ይታያቿል። ይሄ የሆነው የመጀመሪያው እይታ lensአችሁ ላይ ተፅኖ ስላሳደረ ነው። Prolonged accommodation can alter your depth perception! 📔Motion Parallax is the tendency to perceive ourselves as passing objects faster when they are closer to us than when they are farther away. ለምሳሌ ገጠር አከባቢ በBus እየሄዳችሁ በመስኮት ውስጥ እያያችሁ እሩቅ ካለችው መኖርያ ቤት ይልቅ ቀረብ ያለውን የቆመ የማብራት pole ቶሎ ሽው ብለን እናልፋለን...ገጠር ያሉት/የሄዱት ታድሏል ይሄ ትምህርት አይከብዳቸውም😋 📔Pictorial Cues፦ Leonardo da Vinci formalized pictorial cues 500 year ago! ግን ቆይ cue ምንድነው🤔 Cue ማለት ስለሆነ ነገር hint መስጠት ወይም ምልክት ማለት ነው። እንዲህ አድርግ ለማለት የምሰጠው ወይም የማሳየው ምልክት ነው።

📚Compound Propositions 🖇እዚህ ስር ከአንድ በላይ Connective ተጠቅመን እንዴት proposition እንሰራለን? 🖇ደግሞስ Truth Valueአቸውን እንዴት እናውቃለን? የሚሉትን እንከልሳለን። 📔Compound Proposition ማለት ሁለትና ወይም ከዛ በላይ statement በውስጡ የያዘ proposition ነው። ለምሳሌ👉(p=>q)^r 👉 p v (r<=>) 🖇ልብ በሉ👆 ከላይ የግድ bracket መኖር አለበት! [P^q=>r እንዲህ አይፃፍም እንዲህ ከተፃፈ የትኛው Connective እንደሚቀድም ስለማናውቅ Meaningless ነው] 🖇ለምሳሌ ፈተና ላይ እንዲህ ሊመጣ ይችላል። Suppose p and r are true & q and s are false. What is the truth value of (p^q)=>(r v s)? አይዟቹ😁 Explanation:- መጀመሪያ ያው Bracketኦቹን እንሰራለን (p^q)..ጥያቄው ላይ p True q ደግሞ False ተብሎ ተሰጥቶ ዬለ? ስለዚህ ✅ (p^q)=(True And False) T and F ደግሞ truth valueኡ ምንድነው? False ነው☑️ ከዚያ (r v s)..ያው r True s ደግሞ False ተሰጥቷል ስለዚህ (r v s)= (True or False) T or F ደግሞ Truth Valeuኡ ምንድነው? True ነው🤷‍♂ አሁን የመጨረሻው step😊 ከላይ የሰራናቸውን አንድ ላይ እናምጣቸው። False=>True..ይመጣላ አ? ይሄ ደግሞ በimplication Truth Table መሠረት መልሱ True ነው። So, The Answer is True🏆 ✅Handoutኡ ላይ #Remark ተብሎ የተፃፈውን አንብቡ።(page8) 🌷P and Q Compound Proposition ቢሆኑ equivalent የሚባሉት መች ነው? Example: A: p=>q ቢሆን B: Negationp=>Negationq አሁን እዚጋ ለp & q possible የሚባሉ proposition ወስዳቹ (pT&qT, pT&qF..አራት ናቸው።) ከዚያ ከላይ ያሉትን(A & B) የነሱን Truth value Check አድርጉ! ከዚያ ተመሳሳይ ከመጣላቹ Equivalent ናቸው ማለት ነው። ካልመጣ Not equivalent😇 🌷የp=>qን Converse, inverse እና contrapositive ፈልጉ ቢባል?? Converse: p እና qን ማቀያየር 👉q=>p Inverse: p=>q ላይ ሁለቱም ላይ negation መጨመር Contrapositive: inverse ላይ negation የጨመርንበትን የp እና qን ቦታ ማቀያየር ➨(Handout page9 ከነ ምሳሌ ጭምር ተቀምቷል፣ ያልገባቹን ጠይቁኝ) Tautology & Contradiction 🌷አንድ Compound proposition ተሰተዋቹ መጨረሻ ላይ የምታገኙት Truth value የሁሉም true ከሆነ Tautology ይባላል False ከሆነ ደግሞ Contradiction ይባላል ሁለቱም trueም falseም የተቀላቀለበት ከሆነ ደግሞ Contingency ይባላል። ይሄንን Check የምታረጉት Truth Table ሰርታቹ ነው፣ ከዚያ አራቱን possible Truth value በመውሰድ ስትሰሩ እንደዛ tautology ነው ወይስ contradiction ነው ወይስ ሁለቱም አደለም🤔 የሚለውን ታገኛላቹ። ከዚያ Exercise እዛው ላይ አለላቹ፣ የከበዳችሁን ልትጠይቁን ትችላላችሁ። 1. 2 Open Propositions And Quantifiers 🌹Open proposition/statement ሌላ ስሙ predicate ይባላል🌝 👉is a sentence that contains one or more variables and whose truth value depends on the values assigned for the variables. እስኪ በምሳሌ እንየው A. x is a Freshman Student. እዚህጋ አሁን ይሄን True or False ማለት አንችልም፣ እንደዛ ለማለት የግድ x መሰየም አለበት ስለዚህ open statement ይባላል። B. Y is the PM of Ethiopia. እዚጋም እንደመጀመሪያው ነው (open proposition ነው) ነገር ግን Abiy Ahmef is the PM of Ethiopia ብንል True ነው፣ ስለዚህ open proposition ሳይሆን proposition ነው የሚባለው። ሌሎች ምሳሌዎች moduleኡ ላይ አለላችሁ👍 🌷ከዚህ ቀጥሎ ያለው ስለ Existensial እና Universal quantifier ነው። እንደሁም Symbolአቸውን የምታስታውሱ ከሆነ "ወደ ኃላ የዞረችው E" እና ወደ ላይ የተገለበጠው(A) ናቸው😁 ያው ይህንን በGrade11 Math ላይ ተምራቹታል። ነገር ግን ለማስታወስ እንዲሆናችሁ G11 Unit4 ላይ ያለው ለመረዳትም ቀላል ስለሆነ ከታች በPhoto ለቅቄላቹዋለሁ[ by the way Math G11 & G12 ካምፓስ ላይ በጣም ይጠቅማቿል ሌላ ጊዜ Pdfኡን እንለቅላቿለን። 🌷በተረፈ Do exercises! Ask what you don't Understand!

📚CHAPTER TWO 📖SENSATION AND PERCEPTION በዚህ ቻፕተር ስር የምናየው👇 ➨The meanings of sensation and perception ➨The sensory laws: ▪ Sensory thresholds ▪ Sensory adaption. ➨Perception ▪ Selectivity of perception ▪ From perception ▪ Depth perception ▪ Perceptual Constancies ▪ Perceptual Illusion 🌷The meanings of sensation and perception #Sensation is the process whereby stimulation of receptor cells in the eyes, ears, nose, mouth, and surface of the skin sends nerve impulses to the brain. 🔰Sensation (ስሜት) በእርግጥ ለማብራራት ቢከብድም እንኳ፦ በአምስቱ የስሜት ህዋሳት ውስጥ ያሉት የreceptor cells Stimulation ወደ አይምሮአችን Nerve impulseኡን ሲልኩ ያለው ሂደት ነው ስሜት ሚባለው። አልገባቹማ😇 ቆይ በኃላ በምሳሌ ስነግራቹ በደንብ ግልፅ ይሆናል። 🔰Sensation is therefore the process that detects the stimulus from the environment. 🔰Examples of sensation ✧Color ✧brighteness ✧the pitch of tone ✧bitter taste... Sensation እና Perception ልዩነታቸው ምንድነው??🤨 እነዚህ መነጣጠል በጣም ከባድ ነው። ሆኖም ግን እስቲ እንያቸው ለምሳሌ እኔ ድምፄን ከፍ አድርጌ "Moshe" ብል እናንተ በጆሮአቹ ይህን ድምፅ ሰምታችኋል፣ መስማታቹ Sensation ይባላል። ግን ደግሞ ቶሎ ወደ አይምሮአቹ የሚመጣው ምንድነው? እኔ ወደ አይምሮዬ ሚመጣው "አራዛሚው" የሚል ነው😁 ስለዚህ ያንን ቃል ሰምታቹ ወደ አይምሮአቹ የሚመጣውን ነገር perception ማለት እንችላለን። ይቺን የperception definition እዩልኝ በጣም ግልፅ ታረጓለች👇 🔰Perception is the process that organizes sensations into meaningful patterns. It is the process whereby the brain interprets sensations, giving them order and meaning. አይምሮአችን አካላችን የሰማውን፣ ያየውን፣ የቀመሰውን ትርጉም ወዳለው ነገር ሲለውጥ ያን ጊዜ Perception ይባላል🤷‍♂ 📖The sensory laws 🔰Sensory threshold is the minimum point of intensity a sound can be detected. ድምፅን ለይትን የምናውቅበት አነስተኛው (minimumኡ) ነጥብ ማለት ነው Sensory Threshold ማለት። ሁለት አይነት የSensory Threshold ህጎች አሉ 1⃣Absolute Threshold 2⃣Difference Threshold 🌷The absolute threshold The minimum amount of stimulation a person can detect is called the absolute threshold, or #Limen. ለምሳሌ ሻይ ውስጥ ግማሽ ማንኪያ ስኳር ተጨምሮ ልክ ስትቀምሱት ጣዕም ካለው🥰 ለዚኛው Stimulus ግማሹ ማንኪያ ስኳር እንደ Absolute threshold ነው የሚወሰደው። Stimulus ማለት ምን እንደሆነ ገብቷቸዋላ አምስቱ የስሜት ህዋሳት ከውጫዊ ነገር ጋር ግንኙነት ሲኖራቹ(Eg. እጃቹን እሳት ላይ ጭናቹ እሳቱ እያቃጠላቹ እንደሆነ አይምሮአቹ ሲረዳ፣ ስኳሩን ቀምሳችሁ ጠዓም እንዳለው ስትረዱ ምናምን this is stimulus😇) I think it's clear abt Absolute threshold let's proceed🚶‍♂🚶‍♂🚶‍♂ 🌷Difference Threshold In addition to detecting the presence of a stimulus, you also detect changes in the intensity of a stimulus. The minimum amount of change that can be detected is called difference threshold. ይሄ ደግሞ ለምሳሌ ዕሩብ ማንኪያ ስኳር ለሻይው እንደማይበቃ ስታቅ (ሳትቀምሰው) ስኳሩን ተጨምርበታል። በFm ኳስ እየሰማ ድምፁ አናሳ ከሆነ ትጨምርበታለህ🤷 So, እዚጋ የድምፁን ለውጥ detect ስናረግ difference threshold ይባላል። By the way Absoluteም ሆነ Difference threshold እንደየ ሰውና እንደየ ሁኔታው ሊለያይ ይችላል። እኔ ስቀምስና ሌላ ሰው ሲቀምስ አንድ ላይሆን ይችላል🤷 Sensory Adaptation 🔰The tendency of our sensory receptors to have decreasing responsiveness to unchanging stimulus is called sensory adaptation. ይሄ ደግሞ የማይለወጠውን stimulus Adapt ስታረጉት (ስትለምዱት) ያለው ሂደት ነው። ምሳሌ🏃‍♂🏃‍♂😁..ሻወር ስትገቡ ውሃው ቀዝቃዛ ሊሆን ይችላል፣ ከዚያ ግን ቀስ በቀስ ውሃውን ትለምዱታላቹ (ይበርዳቹ የነበረው እየቀነሰ ይመጣል ምንም እንኳ የውሃው ቅዝቃዜ ባይለወጥም) አሁን ተመልሳቹ Definitionኡን አንብቡ👆 Of course, ሁሉን ነገር adapt አናረግም፣ ለምሳሌ ከባድ በሽታ😞 ለዛሬ 2.1 እና 2.2 ካየን በቂ ነው! ሳምንት 2.3[Perception] አይተን Chapter2ን እንጨርሳለን! እያነበባቹ ተከታተሉን! ቻው🤗 ሀሳብ አስተያይት @Ucan_scorebot ©A+ tutorial class

ural perspectives ናቸው አጠር አጠር አድርገን እንያቸው By the way ፈተና ላይ ስለማይቀሩ እንደ ቀላል አትዩዋቸው😳 1⃣Psychodynamic perspective - It has its origins in Freud's theory of psychoanalysis, but many other psychodynamic theories exist. 📒የሄ ስኩል አስተሳሰቡ ከFreud ጋር ተቀሪሪቢ ነው፣ ለሰዎች ህመመ ምንጭ ስለሆነው (ነገር ግን ሰዎቹ ስለማያውቀት Unconsious) ውስጣዊ ኃይልና ውስጣዊ ግጭት ነው። ባይዘዌ Psychodynamists እራሳቸውን እንደ አይምሮ Archeologist ነው ሚያዩት😁 2⃣Behavioral Prespective It is concerned with how the Environment affects the persons actions. 📒ይሄኛው አስተሳሰብ Biology G12 Unit 4ላይ ካለው ጋር ይቀራረባል። 🖇እና አስተሳሰቡ Focus ያደረገው የአየሩ ሁኔታ በሰዎች ላይ ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው። እና ውጫዊው ነገር ላይ ነው የሚያተኩረው። ለምሳሌ የሰዎች ንግግር እናንተን ከገነባና ተፅኖ ካመጣባችሁ..እዚጋ📌 አሁን Behaviourism የሚያጠናው ስለ እነዚያ ሰዎች ንግግር (Environment) እና በእናንተ ላይ ስለመጣው ተፅኖ ነው። 👉By the way Sometimes, Behavourism #BlackBox ተብሎ ይጠራል፣ ምክንያቱም፦ 🖇It focuses on what goes in to and out of the box, but not on the processes that take place inside. እና ደግሞ አይምሮ በዚህ ውስጥ ብዙም አያስፈልግም የሚል ዕሳቤ አለ። 3⃣Humanistic Perspective 🖇ይሄኛው ከላይኞቹ ይለያል it emphasizes the uniqueness of #human_beings and focuses on #human_values and #subjective_experiences. 👉አያቹአ ይሄ ሙሉ በሙሉ ትኩረት ያደረገው የሰው ልጅ ልዩነት (uniqueness) እና የሰው ልጅ እሴትና ልምምድ ላይ ነው። 📌የሰው ልጅ እንዴት በውስጡ ያለውን potential እንደሚያሳድግ ሰዎች እንዴት አድርገው ራሳቸው Creatively express ማድረግ እንደሚችሉ ምናምን የዚህ ስኩል ግብ ነው። 4⃣Cognitive Perspective 📒emphasizes what goes on in people's heads; how people reason, remember, understand language, solve problems, explain experiences and form beliefs. አያቹ ይሄ ደግሞ ስለ Mental process ነው። ሰዎች አስተሳሰባቸው እንዴት Actionአቸው ላይ ተፅኖ እንዳለው፣ ሁሉ ነገሩ ከአይምሮ ጋር የተያያዘ ነው፣ ወግድ behavourism😁 5⃣Biological Perspective 📒It holds that the brain and the various brain chemicals affect psychological processes such as learning, performance, perception of reality, the experience of emotions, etc 🖇ይሄም እንዳያቹት አካላዊ ነገሮች ወይም የሰውነታችን አሰራር በድርጊታችን፥ በአስተሳሰብ እና በስሜት ላይ እንዴት ተፅኖ እንደሚያመጣ ነው። 6⃣Socio-cultural Perspective 🖇ይሄ ደግሞ ልክ አሳ ያለ ውሃ እንደማይኖር😊፣ የሰውንም ባህሪ ያለ Social and Cultural Env't መረዳት አይቻልም፣ ብሎ ነው የሚያምነው። 🖇ማህበራዊ ነገሮች እንዲሁም ያለንበት ባህል ምን ያክል በባህሪ ላይ ተፅኖ እንዳላቸው። 1.4. Branches of Psychology Bytheway እኛ እንዱሁ በተለምዶ ሳይኮሎጂስት እንላለን እንጂ ብዙ አይነት ናቸው ያሉት። 1. Developmental Psychology 2. Personality Psychology 3. Social Psychology 4. Cross-cultural Psychology 5. Industrial Psychology 6. Forensic Psychology 7. Educational Psychology 8. Health Psychology 9. Clinical Psychology 10. Counseling Psychology እነዚህ ያው ማብራሪያ አያስፈልጋቸውም፣ ስማቸው ራሱ ይገልፃቿል😊 1.5 Types of Research Methods ስለ research methodኡ በስፋት ከModuleኡ ላይ ማንበብ ትችላላችሁ፣ ዋናዎቹ ግን👇👇 1⃣Descriptive research - in this type of research, the researcher simply records what she/he has systematically observed. 🌷ይሄ የሚዩዪትን ወይም የሚሰሙትን ነገር ዝምብሎ መመዝገብ ነው። 2⃣Correlational research - is a research method that measures the relationship between two or more variables. 🌷ይሄ ደግሞ ለምሳሌ ሲጃራ ማጨስ ወይም አለማጨስ በምድር በሚኖረን እድሜ ላይ ተፅኖ አለው ወይ?🙄 ማጨስና አለማጨስ✅ ስለዚህ እንዳያቹት ሁለት ነገሮችን ባለቸው ተፅኖ ላይ ተመስርቶ የሚያነፃፅር ነው! 3⃣Experimental Research: it is a research method that allows researchers to study the cause and effect relationship between variables. 🌷ይሄን ካስታወሳቹ Biology G11 Unit 1ላይ ተምራቹታል። ለምሳሌ አንድ ሰው የተማሪዎች መማርያ Class ጥበት ወይም ስፋት በትምህርት Resultአቸው ላይ ተፅኖ አለው ወይ ሚለውን ለማጥናት፣ አሁን እዚህጋ independent የሆነው ➨የClassኡ መጠን ነው Dependent የሆነው ደግሞ ➨የተማሪዎቹ Result ነው (የተማሪዎቹ ውጤት በclassኡ ላይ ነው depend የሆነው፣ እንደ classኡ መጠን ሊለያይ ስለሚችል ነው dependent የሆነው👍) ያው stepኦቹን ደግሞ ታቃላቹ (እነ hypothesis ምናምን😊) ከረሳቿቸው Handoutኡ ላይ አለ! "Chapter one The End" ሀሳብና አስተያይት @ucan_scorebot ©A+ tutorial class

📚CHAPTER ONE Propositional Logic and Set Theory በዚህ ቻፕተር ስር የምናየው: 1⃣ G11 ላይ ስለ ተማራቿቸው ስለ 🎈Proposition logic, 🎈logical connectives, quantifiers 🎈arguments. 2⃣ Elementary class እና G9 ላይ ስለ ተማራቿቸው ስለ፦ 🎈set theory and 🎈description of sets and operations of sets 1.1 Propositional Logic ምን ማለት ነው?🤔 እሺ Definitionኡን በምሳሌ ለማብራራት እንሞክር(ጠጅ በብርሌ ነገር በምሳሌ እንዲሉ😊) Consider the following sentences. a. 2 is an even number. b. A triangle has four sides. c. Freshman Students will go to Campus After Election. d. May God bless you! e. Give me that book. እነዚህን ምሳሌዎች ስናይ a ላይ ያለው True ነው( i think ይሄንን የማያውቅ የለም✅) & b ላይ ያለው ደግሞ False ነው ይህም ታዋቂ ነው). ነገር ግን እስኪ c'ን እዩት True ወይም False ሊሆን ይችላል፣ አይታወቅም። 💡ስለዚህ 3ቱ Declarative sentence ይባላሉ ማለትም እንዲሁ አይተናቸው እናቃቸዋለን(አለም ሁሉ የሚስማማበት ነው) የመጨረሻዎቹ(d እና e) ደግሞ Trueም Falseም ሊሆኑ አይችሉም። 💡እነዚህ ደግሞ ምንም Truth Value ስላሌላቸው Non-Declaratives ይባላሉ። So, ከዚህ ተነስተን Propositionንን እንዴት እናብራራለን?🙋‍♂ 🗒Proposition is a sentence that may be asserted or denied. Proposition in this way are different from questions, commands, and exclamations. ይሄ ማለት Proposition ሁሉም ሰው በአንድነት የሚቀበለው ወይም ሁሉም ሰው በአንድነት የማያቀበለው። ማለትም በሌላ መንገድ Proposition Truth Value ያለው Statement ነው። 🔑truth value ማለት True ወይም False ሊባል የሚችል ማለት ነው። 🔑Every proposition has a truth value, namely true (denoted by T ) or false (denoted by F ). እየውላችሁ አንዱ Statement, proposition ወይስ አይደለም የሚለውን ለማወቅ የግድ truth valueውን ማወቅ አይጠበቅባቹም። ለምሳሌ The base of logarithm(e) is irrational. ቢባል እኛ ይህንን ላናውቅ እንችላለን🤷‍♂ ግን True ነው። 📖Logical Connectiveness ይህንን የምታስታዉሱ ከሆነ በG11 Math unit 4 ላይ ተምራቹታል። Logical connectiveness በብዙ ስም ሊጠራ ይችላል ለምሳሌ logical operators Or Propositional Connectiveness ሊባል ይችላል። እና Logical Connectiveness ምንድነው?🤔 በአጭሩ "The Operators that link two or more component propositions in order to modify the statement" ማለት እንችላለን። ማለትም አረፍተ ነገሩን ለማሳመር በአረፍቱ ነገሩ ውስጥ የሚካተቱ አያያዥ ቃላቶች ማለት ነው። እነዚህም👇 🌡"not" 🌡"and" 🌡"or" 🌡"if....then" ወይም "implies" 🌡"if and only if" እነዚህ አምስቱ ናቸው Logical ወይም Propositional Connectiveness የሚባሉት። እነዚህ እያንዳንዳቸው የሚጠሩበት ስም እና ምልክት አላቸው ለምሳሌ "Not" Negation ይባላል ምልክቱ ደግሞ "¬" ነው። Let's see Them one by one ቀላልም ስለሆኑ Highlighቱን ነው የምናየው😊 🔖Negation "¬p" Actually ይሄ Handoutኡ ላይ የለም፣ ነገር ግን ማወቅ ስላለብን ዝምብለን እንይ let p be a proposition, mean that if p is False negation of p(¬p) is True and the reverse. እንዲገባን ምሳሌ እንውሰድ👇 p: You are Freshman Student ¬p: You are not Freshman student.(እዚህጋ አሁን not የምትልዋ አረፈተነገሩ Negation መሆኑን ያሳየናል። ያ ማለት መጀመርያ ለነበረው ስቴትመንት ተቃራኒ ትርጉም ይሰጧል። 📖Conjunction ✧When two propositions are joined with the connective "And", the Proposition formed is said logical Conjunction. ✧denoted by "/\" ቀለለ ምሳሌ ወስደን እናብራራው🗒 p: Man is Mortal 👉True q: 2 is Odd number 👉False r: 5 is prime number👉True እዚህጋ "Find p conjunction q?" ወይም " Find q conjunction r?" ቢል ምንድነው የምናደርገው? Truth Table በመጠቀም መልሱን ታገኛላችሁ። ያው Conjunction ማለት statementኦቹ በ"And" ሲያያዙ ነው ብለን ዬለ🤲 True and True 👉True True and False 👉False False and True 👉False False and False 👉False 🙌እነዚህን ቀለልን አድርጋችሁ በአይምሮአችሁ ለመያዝ "እውነትና ሀሰት አንድ ላይ ሲሆኑ መቼም እውነት አይሆኑም" የሚለውን እውነታ ካወቃቹ በቂ ነው። I think አሁን የላይኛውን ምሳሌ መመለስ አይከብዳቹም። 📖Disjunction ✧When two propositions are joined with the connective "Or", the Proposition formed is said logical Disjunction. ✧denoted by "\/" ከላይ የወሰድነው ምሳሌ ላይ "Find p disjunction q" ወይም "Find r disjunction p" ከተባልንስ..ኑ ተከተሉኝ ላሳያችሁ😊 ደግሞ Disjunction ማለት Statementኦቹ በ"Or" ሲያያዙ ነው ብለናላ Definition ስንሰጥ። ቀጥለን Truth Tableኡን እንይ True or False 👉True True or True 👉True False or True 👉True False or False 👉False ይህን ለመያዝ ቀላሉ መንገድ ምንድነው?🖇 ቆይ እናንተ ከእውነትና ሀሰት ምረጡ ብትባሉ የቱን ነው የምትመርጡት? እውነት🤷‍♂ እሺ ከሀሰት እና ከሀሰት ምረጡ ብትባሉስ?😁 ሀሰት! ምንም አማራጭ ስለሌላቹ! በዚህ መሠረት ከላይ ያሉትን ጥያቄ መመለስ ትችላላችሁ! NB: English ላይ ያለው or እና እዚህ Math ላይ የምንጠቀመው አንድ አይደለም! 📖Implication ✧ When two propositions are joined together with the connective "implies/ if...then" the proposition formed is Logical implication! ✧denoted by p=>q (Read as p implies q) ✧ ልብ በሉ እዚህ ላይ Truth table ላይ False የሚመጣው p=>q ከሆነ p True ከሆነና

JOIN [@QesemAcademy] Maths.pdf3.06 MB

ቀጣይ ከምለቅላችሁ ኖት ጋ ግንኙነት ስላለው ፡ በድጋሜ ተመልከቱት👇👇

Gary_Chartrand,_Albert_D_Polimeni,_Ping_Zhang_Mathematical_Proofs.pdf7.20 MB

photo content

photo content

photo content

photo content

Teacher's Guide Communicative English I.pdf4.38 KB

photo content

Genet Chapter I logic 45279.docx0.56 KB

Maths exercise answer for cha 1-4-1.pdf2.54 MB

photo content

photo content

photo content