G-Tutorialclass
Открыть в Telegram
904
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-1530 дней
Архив постов
Update‼️
አብዛኞቹ በጥይት ተመተዋል:-የተጎጂ ቤተሰቦች‼️
ዛሬ ጠዋት በኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ-ጎጃም መስመር ጎሃፅዮን አቅራቢያ አንድ መኪና ሙሉ ተሳፋሪዎች ላይ የጥይት ሩምታ መከፈቱን ዘግበን ነበር።
አሁን ላይ የተጎጂ ቤተሰቦች ለአዩዘሀበሻ እንደተናገሩት "ከሁለት የወንድሞቼ ልጆች ውስጥ አንዷ ተገላለች ያሉ ሲሆን አብዛኞቹ ተሳፋሪዎች በጥይት እንደተመቱ ደውለው ነግረውናል" ብለዋል።
ታጣቂዎቹ አግተው የወሰዷቸው አሉ? አግተው የወሰዱ አይመስለንም ያሉ ሲሆን፣የሞቱትን ጭኖ ለመውሰድ መኪና አጥተን እየተጉላላን ነው ብለዋል። አብዛኛው ተሳፋሪ ግን ቁስለኛ ሆነዋል"ሲሉ የተጎጂ ቤተሰቦች ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል።
የሚያልፉ መኪኖች ቁስለኞችን በመጫን ትብብር እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።
አዩዘሀበሻ
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
+6
ከጋብቻ በፊት የነበረ የግል ቤት በትዳር ዉስጥ ከፍተኛ ወጪ ወጥቶ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ ቢደረግለትም የጋራ ንብረት ሊሆን አይገባም፡፡ (የፌደሬሽን ምክር ቤት መስከረም 28-2017 ዓ.ም)‼️
ቀደም ሲል ከጋብቻ በፊት የግል የነበረ ቤት በትዳር ዉስጥ መሰረታዊ በሚባል ደረጃ እድሳት ከተደረገለት ወይም ከፍተኛ ወጪ ወጥቶ ማሻሻያ ከተደረገለት ቤቱ የባልና ሚስት የጋራ ይሆናል በማለት በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ዉሳኔ ተሰጥቶ ነበር፡፡ ይህ የሰበር ሰሚ ችሎቱ ዉሳኔ ሕገ-መንግስቱን ይቃረናል በሚል የሕገ-መንግስት ትርጉም ለፌደሬሽን ምክር ቤት ቀርቦት የነበር ሲሆን የፌዴሬሽን ምክር ቤቱ መስከረም 28-2017 ዓ.ም በሰጠዉ ዉሳኔ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሰጠዉን ዉሳኔ በመሻር ተፈጻሚነት የለዉም ብሏል፡፡ፌደሬሽን ምክር ቤት ዉሳኔ ከጋብቻ በፊት የግል የነበር ቤት በጋብቻ ዉስጥ ማሻሻያ እና ማስፋፊያ መደረጉ ቤቱን የጋራ ንብረት አያደርገዉም፡፡ ቤቱን ለማሻሻል እና ለማስፋፋት የወጣ ወጪ ተጣርቶ ወጪዉ በድርሻ እንዲወስዱ ከሚደረግ በስተቀር ቤቱ የጋራ አይሆንም፡፡
አዩዘሀበሻ
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
+1
ቅጣት‼️
የጥምቀትን በዓልን ምክንያት በማድረግ በታቦተ ህግ ላይ የተሳለቁ ግለሰቦች 1 ዓመት ከ4 ወር እንዲቀጡ የወላይታ ዞን አረካ ወረዳ ፍርድ ቤት ወስኗል‼️
የጥምቀት እና ከተራ በዓልን ምክንያት አድርገው በታቦተ ህግ ላይ የስላቅ ትዕይንት በቲክቶክ የማኅበራዊ ሚዱያ አጋርተው እምነትም ከእምነት ለማጋጨት ሙከራ ያደረጉ
በወላይታ ዞን አረካ ወረዳ የሚገኙ ግለሰቦች ላይ የአረካ ወረዳ ፍርድ ቤት ዛሬ በዋለው ችሎት 1 ዓመት ከአራት ወራት በእስር እንዲቀጡ ወስኗል።
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
ጡረታ‼️
የቤት ሠራተኞችን የጡረታ ተጠቃሚ የሚያደርግ የሥራ ቅጥር ውልና አጠቃላይ ደንብ በ6 ወር ውስጥ ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተገለጸ‼️
የቤት ሠራተኞች ጡረታን ጨምሮ የማህበራዊ ዋስትና አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የሥራ ቅጥር ውልና አጠቃላይ የቤት ሠራተኞች ደንብ በ6 ወር ጊዜ ውስጥ ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ አንድነት የኢትዮጵያ የቤት ውስጥ ሠራተኞች ማህበራት ሕብረት አስታውቋል።
የሕብረቱ ፕሬዚዳንት ሂሩት አበራ የቤት ሠራተኞችን ሕግ በሚመለከት በዓለም አቀፉ ኮንቬንሽን 189 በተቀመጠው ሕግ መሠረት በቀጥታ ለመተግበር አስቻይ ሁኔታ ባለመኖሩ፤ ከኢትዮጵያ ጋር እንዲስማማ ተደርጎ ደንቡና የሥራ ቅጥር ውሉ እንደሚዘጋጅ ተናግረዋል፡፡
ይኸው ደንብ በረቂቅ ደረጃ በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በኩል እየተዘጋጀ እንደሚገኝም ጨምረው አስታውቀዋል።
ለአብነትም በቋሚነት የሚሰሩ ሠራተኞች በሥራ ቦታቸው ላይ የመኖር፣ ተመላላሽ የሆኑት ደግሞ ሰርተው የሚሄዱበትን አግባብ የለየና የሥራ ቅጥር ውሉን ጨምሮ የሚወጣው ደንብ መሠረታዊ የሆኑ መብቶቻቸው ላይ ያተኮረ መሆኑን የሕብረቱ ፕሬዝደንት ገልጸዋል።
በኢትዮጵያ ተግባራዊ እየተደረጉ ያሉ የሥራ ቅጥር ውሎች መኖራቸውን የጠቀሱት ፕሬዚዳንቷ፤ ነገር ግን ውሎቹ ሕጋዊ አለመሆናቸውን አስረድተዋል።
ከዚህም በመነሳት ለቀጣሪዎችም ሆነ ለቤት ሠራተኞች የሚጠቅም ወጥ የሆነ የሥራ መቀጠሪያ ውል እንዲኖር ለማስቻል ያሰበ መሆኑን ጠቅሰዋል።
ከዚሁጋ ተያይዞም ውሉ መውጣቱ ብቻ ሳይሆን 'ተፈፃሚነቱስ እስከምን ድረስ ነው?' የሚለውን ጉዳይ ማህበረሰቡ በደንብ ማየት ስላለበት የግንዛቤ ፈጠራ ሥራ እየተሰራበት እንደሚገኝ ተናግረዋል።
በኢትዮጵያ የቤት ሠራተኞች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮች ዘርፈ ብዙ እንደሆኑ የገለጹት ፕሬዚዳንቷ፤ የሥራ ቅጥር ውሉን ጨምሮ አጠቃላይ የቤት ሠራተኞች የሕግ ማዕቀፍ ጸድቆ ተግባራዊ በሚሆንበት ወቅት የሚታዩ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሁሉ ሊቀርፍ እንደሚችል አንስተዋል።
አክለውም "ውሉ ለቤት ሠራተኝነት ሥራ እውቅና የሚሰጥ በመሆኑ የሕክምና አገልግሎት፣ ሰርተው ሲደክማቸው በጡረታ የሚካተቱበት አግባብን ጨምሮ ማህበራዊ ዋስትናቸውን ሊያረጋግጡ የሚችሉበትን መንገድ ይፈጥራል" ብለዋል።
በመሆኑም በዚህ 6 ወር ጊዜ ውስጥ የሥራ ቅጥር ውሉና አጠቃላይ የቤት ሠራተኞች ደንብ ይጸድቃል ተብሎ እንደሚጠበቅ ገልጸዋል።
አሀዱ
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
ጅቡቲም ውጡልኝ አለች‼️
በትናንትናው ዕለት የጂቡቲ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸው ኢትዮጽያዊያን ሀገሪቱን በ30ቀናት ውስጥ ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ ማስተላለፉን በጅቡቲ ታጁራ ከተማ የሚኖሩ የአዩዘሀበሻ ቤተሰቦች ተናግረዋል።
ከዚህ በፊት ፑንትላንድ እንዲሁም ሶማሊላንድ የመኖሪያ ፈቃድ የሌላቸውን በርካታ ኢትዮጵያውያንን ማስወጣታቸው ይታወሳል።
አዩዘሀበሻ
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
ፎርብስ የ2025 የቢሊየነሮች ዝርዝር ይፋ አደረገ‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ፎርብስ መጽሔት 39ኛውን አመታዊ የቢሊየነሮች ዝርዝር ያወጣ ሲሆን ዘንድሮ የቢሊየነሮች ብዛት ከመቼውም ጊዜ የበለጠ መሆኑን ዘግቧል።
በዝርዝሩ ውስጥ 3,028 ቢሊየነሮች የተካተቱ ሲሆን ይህ ቁጥር ከአምናው በ247 ከፍ በማለት ሪከርድ ሰብሯል።
የነዚህ ቢሊየነሮች ሀብት ድምር 16.1 ትሪሊየን ዶላር የተገመተ ሲሆን ይህም ከአለማችን አጠቃላይ ሀብት ውስጥ 15% ነው።
ዝርዝሩን የሚመሩት የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ባለቤቶችና አለቆች ሲሆኑ ከአንደኛ እስከ አስረኛ ደረጃ ላይ የሚገኙት ወንዶች ናቸው። በተጨማሪም ከምርጥ አስሩ ውስጥ ስምንቱ አሜሪካውያን ናቸው።
የቴስላ፣ ስፔስ ኤክስ፣ ኤክስ እና ኤክስ ኤ.አይ ባለቤትና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ የፕሬዝዳንት ትራምፕ አማካሪ የሆነው ኢላን መስክ የ342 ቢሊየን ዶላር ባለሀብት በመሆን አንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ከመስክ ቀጥሎ የሜታ መስራች ማርክ ዙከርበርግ በ216 ቢሊዮን ዶላር፣ የአማዞን መስራች ጄፍ ቤዞስ በ215 ቢሊየን ዶላር፣ የኦራክል ኮምፒውተር ድርጆት መስራች ላሪ ኤሊሰን በ192 ቢሊየን ዶላር እንዲሁም የሉዊ ሺቶን እና ሌሎች የቅንጦት ምርቶች ቢዝነስ ባለቤት በርናርድ አርኖልት እና ቤተሰቡ በ178 ቢሊየን ዶላር ከሁለተኛ እስከ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ5.1 ቢሊየን ዶላር ባለሀብት በመሆን 700ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
ከ3,028ቱ ቢሊየነሮች ውስጥ 406ቱ ሴቶች ሲሆኑ የዋልማርት ወራሽ የሆነችው አሊስ ዋልተን በ101 ቢሊየን ዶላር ትመራለች።
የዘንድሮው ዝርዝር ውስጥ 22 አፍሪካውያን ቢሊየነሮች የሚገኙ ሲሆን ናይጄሪያዊው የ23.9 ቢሊየን ዶላር ባለቤት አኪኮ ዳንጎቴ ከአለም 83ኛ ከአፍሪካና ከጥቁሮች ደግሞ አንደኛ ሆኗል።
የዘጠኝ ሰከንድ ቪዲዮ ህይወት ቀየረች‼️
ከ50 ሚሊዮን ናይራ በላይ ተሰበሰበለት‼️
በርግጠኝነት የዚህን ልጅ ፎቶ ከዚህ በፊት አይታችሁታል ።
አልበርት ይባላል ። እና በዚህ የሰከንዶች ቪዲዮ ላይ ፡ እናቱ ፕላፕምሌት ስትሰጠው ላለመብላት ብሎ ሲያለቅስ ፡ በዛው ቅፅበት ደግሞ ምግቡን እንዲበላ አያቱ በዜማ ስታባብለው ማልቀሱን አቁሞ ሲስቅ ይታያል ።
.......
የዚህ ጋናዊ ታዳጊ የአልበርት ቪዲዮና ፎቶ ፡ በፌስቡክ ቲክቶክና ኢንስታግራም ላይ ፡ የተለያየ ሚም እየተሰራበት ታዋቂ ከመሆኑም በተጨማሪ ለብዙ ሰወች የገቢ ምንጭ ሆኖ ቆይቷል ። በተለይ ቪዲዮው ለመጀመሪያ በተለቀቀበት የቲክቶክ አካውንት ከ370 ሚሊዮን በላይ ሰወች የተመለከቱት ሲሆን ከዛም በኋላ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰወች ሚም ሰርተውበት ፡ በአለም ዙሪያ ያሉ በመቶ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰወች አይተውታል ።
...
አስገራሚው ነገር ይህ የዚህ ልጅ ቪዲዮ በቲክቶክ የተለቀቀበት መንገድ ራሱ አስገራሚ ነበር ። ይህን ቪዲዮ ለመጀመሪያ ጊዜ ፖስት ያደረገው ሰው ፡ ቪዲዮውን ያገኘው ከሰው ላይ በገዛው ስልክ ውስጥ ነበር ። በኋላ እንደታወቀው ይህን ቪዲዮ የቀረፀው የታዳጊው ልጅ አጎት ሲሆን ፡ ስልኩን በሸጠበት ወቅት ቪዲዮው ባለመደለቱ ፡ ይህን ያገኘው ሰው ይህን ያህል ቫይራል ይሆናል ብሎ ሳያስብ እንደቀልድ ፖስት አደረገው ።
....
በዚህ መልክ ፡ በአጋጣሚ ቫይራል የሆነው ይህ ቪዲዮ ታዋቂ ከሆነ በኋላም የተለያዩ ኮንተንት ክሪኤተርስ ወደቤቱ እየሄዱ ለቪው ማሳደጊያ ቪዲዮ እየቀረፁ ሲለቁ ነበር ።
በቅርቡ ግን አንድ ታዋቂ የጋና ቲክቶከር ፡ ይህን ልጅ በተመለከተ በሰራው ቪዲዮ የጤና ችግር እንዳጋጠመው እና በድህነት ውስጥ እንደሚኖር ገልፆ ፡ እንዲታገዝ ጥሪ አቀረበ ።
...
ይህን ጥሪም ተከትሎ በሳምንት ጊዜ ውስጥ በጋና እና ናይጄሪያ እንዲሁም በሌሎች ሀገራት ከሚኖሩ ቲክቶከሮች ሀምሳ ሚሊዮን ናይራ የተሰበሰበለት ሲሆን እስካሁን በቀጠለው የገቢ ማሰባሰቢያ ይህን ታዋቂ ልጅ ለመደገፍ ብዙዎች ቃል ገብተዋል ።
....
እና ይህንን መረጃ ያጋራው ዌብ ሳይት ፅሁፉን ሲዘጋ እንዲህ ብሏል ።
When it’s your time, even people who never knew you will come to bless you
Via Wasihun tesfaye
====================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
Attention‼️
ደህንነታቸውና ጥራታቸው ያልተረጋገጠ የምግብ ዘይት ፣ የለውዝ ቅቤ እና የከረሜላ ምርቶች ይፍ ሆኑ‼️
የሀገሪቱን አስገዳጅ ብሔራዊ እና የገላጭ ጽሁፍ ደረጃ ሳያሟሉ በተጨማሪም ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጥ ገበያ ላይ የዋሉ የለውዝ ቅቤ ፣የምግብ ዘይትና የከረሜላ ምርቶችን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አሳስቧል፡፡
የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የህዝብ እና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አበራ ደመቀ ለብስራት ሬድዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት በተሰራው የገበያ ቅኝት የተለያዩ የለውዝ ቅቤ ፣የምግብ ዘይትና ከረሜላ ምርቶች ደህንነታቸውና ጥራታቸው ሳይረጋገጡና የሀገሪቱን አስገዳጅ ብሔራዊ እና የገላጭ ጽሁፍ ደረጃ ሳያሟሉና ሳይለጥፉ ሲቀርቡ የነበሩ ምርቶች ተገኝተዋል፡፡
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለህብረተሰቡ የሚቀርቡ ምግቦች እንደ ለውዝ ቅቤ ፣የምግብ ዘይትና ከረሜላ ምርቶች ላይ ባደረገው የገበያ ቅኝት ቁጥጥር ምርቶቹ የአምራች ድርጅት ስም ያልተጠቀሰባቸው፣ የአምራች አድራሻ ያልተገለፀ፣ አስገዳጅ የደረጃ ምልክት ፣የምርቱ መለያ ቁጥር የሌላቸው ፣የምርቱ ጥሬ ግብዓት ዝርዝር ያልተገለፀና የመጠቀሚያ እና የማብቂያ ጊዜ የሌላቸው ምርቶች መሆናቸው ተለይተዋል።
በገበያ ቅኝት ወቅት የተገኙት ምርቶች የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃ ያላሟሉ እና የደረጃ ምልክት ያለጠፉ ፣ ስለምርቱ የተለጠፉ ወይም የተፃፉ የምርት ገላጭ ፅሁፍ አስገዳጅ ደረጃ ያላሟሉ መሆናቸው መለየት የተቻለ በመሆኑ የምርቶቹን ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው አቶ አበራ አሳስበዋል፡፡
በገበያ ቅኝት ወቅት የተገኙ ምርቶች ዝርዝር መካከል የተለያዩ ለውዝ ቅቤ ምርቶች ይገኛሉ። እነዚህም
1. ማዕዛ የለውዝ ቅቤ
2. አያልነህ የለውዝ ቅቤ
3. አደይ የለውዝ ቅቤ
4. አፊያ የለውዝ ቅቤ
5. ስካይ የለውዝ ቅቤ
6. ያሚ የለውዝ ቅቤ
በተጨማሪም የተለያዩ የምግብ ዘይት ምርቶች
1. ሙሃ የተጣራ የምግብ ዘይት
2. ኤርሚያስ የምግብ ዘይት
3. እፎይ የምግብ ዘይት
4. እናት የምግብ ዘይት
5. ፍትህ የተጣራ የምግብ ዘይት
6. ጣራ የተጣራ የምግብ ዘይት
7. ዝናሽ ንጹህ የምግብ ዘይት
8. አስሊ ንጹህ የምግብ ዘይት
9. ንጹህ የምግብ ዘይት
10. ዛራ የምግብ ዘይት
11. ሞያ የምግብ ዘይት
12. እፎይታ ንፁህ የምግብ ዘይት
አስር (10)የተለያዩ ምንም አይነት ገላጭ ጹሁፍ የሌላቸው የከረሜላ ምርቶች መሆናቸውንም ህብረተሰቡ እንዲያቃቸው ባለስልጣኑ አስታውቋል።
====================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ 📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
መውጫ ፈተና ወስደው ለወደቁ ተማሪዎች Special Diploma ሊሰጥ ነው።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ህብረት ፅ/ቤት ከትምህርት ሚኒስቴር አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት ሲያደርግ መቆየቱን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል።
ይህን ተከታታይ ውይይት ተከትሎ የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረበት ሐምሌ 2015 ዓ.ም ጀምሮ ፈተናውን ወስደው ለወደቁ ዕጩ ተመራቂዎች ልዩ ዲፕሎማ ሰርተፊኬት በቅርቡ መሠጠት እንዲጀመር ውሳኔ ላይ መድረሱን አሳውቋል።
ተማሪዎቹ ሥራ እየሠሩ በማንኛውም ጊዜ የመውጫ ፈተናውን በድጋሜ መውሰድ የሚችሉበት ዕድል ክፍት እንዲሆን መደረጉንም ገልጿል።
ፈተናውን ወስደው የሚያልፉ ተፈታኞች በስፔሻል ዲፕሎማው ምትክ ዲግሪ ይሰጣቸዋል ተብሏል።
የስፔሻል ዲፕሎማ የደመወዝ ስኬል እንዲወጣለት ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከስቪል ሰርቪስ ጋር ውይይት እየተደረገ መሆኑን ህብረቱ አሳውቋል።
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
ይህ ማዕቀፍ በአገር ውስጥ ባንኮች እና ድርድር ላይ ባሉ መሳሪያዎች ላይ መረጃ ሰጭ እና አሳታፊ አቀራረብን ለመፍጠር የሚያስችል ጠንካራ መሰረት ሊሰጥዎት ይገባል። መልካም ምኞት!
እሺ፣ የሀገር ውስጥ ባንኮችን እና ድርድር መሳሪያዎችን የሚሸፍን የዝግጅት አቀራረብ ማዕቀፍ እንፍጠር። ለግልጽ እና አሳታፊ የዝግጅት አቀራረብ ጠቃሚ ምክሮችን ጨምሮ ማስፋት የምትችላቸው ነጥቦች ያለው የተዋቀረ ንድፍ ይኸውና፡
የዝግጅት አቀራረብ ርዕስ፡- የሀገር ውስጥ ባንኪንግ እና መደራደር የሚችሉ መሣሪያዎችን ማሰስ
I. መግቢያ (5 ደቂቃ)
• መንጠቆ ፡ በአሳማኝ ስታስቲክስ፣ ተዛማጅነት ያለው የዜና ታሪክ ወይም የተመልካቾችን ትኩረት በሚስብ ጥያቄ ይጀምሩ። ምሳሌዎች፡-
• "በ[አገርዎ] ውስጥ ያሉት (መቶኛ)% የንግድ ሥራዎች ለዕለታዊ ሥራቸው በአገር ውስጥ ባንክ ላይ እንደሚተማመኑ ያውቃሉ?"
• "አንድ ቀላል ወረቀት እንደ ጥሬ ገንዘብ ጥሩ ሊሆን እንደሚችል ብነግራችሁስ? ይህ የመደራደርያ መሳሪያዎች ኃይል ነው."
• አጠቃላይ እይታ፡- የሀገር ውስጥ ባንኮችን እና የመደራደሪያ መሳሪያዎችን በኢኮኖሚው ውስጥ ያላቸውን ጠቀሜታ በማሳየት በአጭሩ ያስተዋውቁ።
• "በሀገራችን ውስጥ የንግድ እና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴን በማመቻቸት ያላቸውን ሚና በመረዳት የሀገር ውስጥ ባንኮችን እና ድርድር መሳሪያዎችን ዓለምን እንቃኛለን።"
• ዓላማዎች፡- በዝግጅቱ መጨረሻ አድማጮች ምን እንደሚማሩ በግልጽ ግለጽ።
• "በዚህ የዝግጅት አቀራረብ መጨረሻ ላይ፡- የሀገር ውስጥ ባንክን መግለጽ፣ ተግባራቶቹን ማስረዳት፣ ቁልፍ የመደራደሪያ መሳሪያዎችን መለየት እና የህግ ማዕቀፎቻቸውን መረዳት ይችላሉ።"
• ፍኖተ ካርታ፡- በዝግጅቱ ላይ የምትዳስሳቸውን ርዕሶች በአጭሩ ግለጽ።
• "የሚከተሉትን እንሸፍናለን-የሀገር ውስጥ ባንክ - ትርጉም, ተግባራት, አስፈላጊነት; ለድርድር የሚቀርቡ መሳሪያዎች - ፍቺ, ዓይነቶች, የህግ ማዕቀፍ"
II. የሀገር ውስጥ ባንክ (10-15 ደቂቃዎች)
• ፍቺ፡- የሀገር ውስጥ ባንክን በግልፅ እና በአጭሩ ይግለጹ።
• "የሀገር ውስጥ ባንክ ማለት በአንድ ሀገር ጂኦግራፊያዊ ድንበሮች ውስጥ የሚከናወኑ የባንክ ስራዎችን የሚያመለክት ሲሆን ይህም የነዋሪዎቿን እና የንግድ ድርጅቶችን የፋይናንስ ፍላጎቶች ለማሟላት ትኩረት ይሰጣል."
• የሀገር ውስጥ ባንክ ተግባራት ፡ የሀገር ውስጥ ባንክን ቁልፍ ተግባራት ያብራሩ፡-
• ተቀማጭ ገንዘብ መቀበል፡-
* የተለያዩ አይነት የተቀማጭ ሂሳቦች (ቁጠባ ፣ ቼኪንግ ፣ ቋሚ ተቀማጭ ገንዘብ)።
* የተቀማጭ ገንዘብ ለባንክ ሲስተም እንዴት እንደሚያበረክት።
• ብድር መስጠት፡-
* የተለያዩ የብድር ዓይነቶች (የግል ፣ ንግድ ፣ ብድር)።
* የኢኮኖሚ እንቅስቃሴን በማበረታታት የብድር ሚና።
• የክፍያ ሂደት፡-
* በተለያዩ ቻናሎች (ቼኮች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዝውውሮች ፣ የሞባይል ባንክ) ክፍያዎችን ማመቻቸት።
* ቀልጣፋ የክፍያ ሥርዓቶች አስፈላጊነት።
• ሌሎች አገልግሎቶች፡-
* የሀብት አስተዳደር፣ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ወዘተ.
• የሀገር ውስጥ ባንኪንግ አስፈላጊነት ፡ የሀገር ውስጥ የባንክ አገልግሎትን አስፈላጊነት ያሳዩ፡-
• የኢኮኖሚ እድገት፡- ለንግድና ለግለሰቦች ካፒታል መስጠት፣ ኢንቬስትመንት እና ፍጆታን ማበረታታት።
• የፋይናንሺያል ማካተት ፡ ለብዙ የህብረተሰብ ክፍል የፋይናንሺያል አገልግሎቶችን ማግኘት።
• የፋይናንስ ሥርዓት መረጋጋት ፡ ለፋይናንስ ሥርዓት መረጋጋትና ቅልጥፍና አስተዋጽኦ ማድረግ።
• ምሳሌዎች (ከተመልካቾች አገር ጋር ይዛመዳል)፡- የሀገር ውስጥ ባንኮችን እና አገልግሎቶቻቸውን በ[አገርዎ] ውስጥ ያቅርቡ።
III. ለድርድር የሚቀርቡ መሳሪያዎች (15-20 ደቂቃዎች)
• ፍቺ፡- ለድርድር የሚቀርቡ መሳሪያዎችን ይግለጹ እና ቁልፍ ባህሪያቸውን ያብራሩ፡-
• "የመደራደር ሰነድ ለአንድ የተወሰነ ሰው በፍላጎት ወይም በተጠቀሰው የወደፊት ቀን የተወሰነ ገንዘብ ለመክፈል ቃል የገባ እና በማፅደቅ ወይም በማስረከብ ለሌላ አካል ማስተላለፍ የሚችል የጽሁፍ ሰነድ ነው።"
• ቁልፍ ባህሪያት፡-
* የመተላለፍ ችሎታ: ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው በቀላሉ ሊተላለፍ ይችላል.
* ቅድመ ሁኔታ የሌለው ቃል ኪዳን ወይም ትዕዛዝ ፡ ግልጽ የሆነ ቃል ኪዳን ወይም የመክፈል ትእዛዝ ይዟል።
* ድምር የተወሰነ ፡ የሚከፈለው የተወሰነ የገንዘብ መጠን ይገልጻል።
* በፍላጎት ወይም በቋሚ የወደፊት ጊዜ የሚከፈል ፡ ክፍያው መቼ እንደሆነ ይገልጻል።
• የመደራደሪያ መሳሪያዎች ዓይነቶች፡- ዋና ዋና የመደራደሪያ መሳሪያዎች ዓይነቶችን ተወያዩ፡-
• ቼኮች፡-
* ቼኮች እንዴት እንደሚሠሩ እና በክፍያ ሂደት ውስጥ አጠቃቀማቸው።
* የተለያዩ አይነት ቼኮች (ለምሳሌ ገንዘብ ተቀባይ ቼክ፣ የተረጋገጠ)ያረጋግጡ)።
• የቃል ማስታወሻዎች፡-
* ፍቺ እና በብድር እና ብድር ውስጥ መጠቀም።
* የሐዋላ ማስታወሻ ቁልፍ አካላት።
• የመለዋወጫ ሂሳቦች (ረቂቆች)፡-
* በዓለም አቀፍ ንግድ ውስጥ ፍቺ እና አጠቃቀም።
* በሂሳብ ልውውጥ ላይ የተሳተፉ አካላት።
• የህግ ማዕቀፍ (በተመልካች ሀገር ላይ ያተኩሩ) ፡ በ[ሀገርዎ] ውስጥ የሚደራደሩ መሳሪያዎችን የሚመራውን የህግ ማዕቀፍ በአጭሩ ያብራሩ።
• ተዛማጅ ህጎችን እና ደንቦችን ይጥቀሱ (ለምሳሌ፡ በዩኤስ ውስጥ የደንብ የንግድ ህግ፣ በዩኬ ውስጥ የቢልስ ኦፍ ልውውጥ ህግ)።
• ለድርድር የሚቀርቡ መሳሪያዎችን ለመፍጠር እና ለማስተላለፍ ህጋዊ መስፈርቶችን ያብራሩ።
• ጥቅማጥቅሞች እና ስጋቶች፡- ለድርድር የሚቀርቡ መሳሪያዎችን ስለመጠቀም ያለውን ጥቅምና ጉዳት ተወያዩበት፡-
• ጥቅማጥቅሞች ፡ ምቾት፣ ደህንነት፣ መከታተያ።
• ስጋቶች ፡ ማጭበርበር፣ ሀሰት መስራት፣ ስርቆት
• ምሳሌዎች (ከተመልካቾች አገር ጋር ይዛመዳል) ፡ በ[አገርዎ] ውስጥ በዕለት ተዕለት ግብይት ላይ ለድርድር የሚቀርቡ መሣሪያዎች እንዴት ጥቅም ላይ እንደሚውሉ አሳይ።
IV. ማጠቃለያ (5 ደቂቃ)
• ማጠቃለያ፡- በዝግጅቱ ላይ የተካተቱትን ቁልፍ ነጥቦች በአጭሩ ግለጽ።
• ዋና ዋና መንገዶች፡- ተመልካቾች ማስታወስ ያለባቸውን በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ነገሮች ግለጽ።
• ለተግባር ጥሪ ፡ ተመልካቾች ስለሀገር ውስጥ ባንኮች እና ድርድር ስለሚደረጉ መሳሪያዎች የበለጠ እንዲያውቁ ማበረታታት።
• "የሀገር ውስጥ የባንክ እና የመደራደሪያ መሳሪያዎች አለምን የበለጠ እንድትመረምሩ አበረታታችኋለሁ። ለኢኮኖሚ ስርዓታችን ወሳኝ ናቸው፣ እና እነሱን መረዳታችሁ በግል እና በሙያ ይጠቅማችኋል።"
• ጥያቄ እና መልስ ፡ ከተመልካቾች ለሚነሱ ጥያቄዎች መድረኩን ይክፈቱ።
ግልጽ እና አሳታፊ የዝግጅት አቀራረብ ጠቃሚ ምክሮች፡-
• ቪዥዋል ኤይድስ ፡ ነጥቦችህን በምሳሌ ለማስረዳት እና ተመልካቾችን ለማሳተፍ የሚታዩ ምስሎችን (ስላይድ፣ ንድፎችን፣ ቻርቶችን) ተጠቀም።
• የገሃዱ ዓለም ምሳሌዎች ፡ ተመልካቾች ሊዛመዱባቸው የሚችሉ የገሃዱ ዓለም ምሳሌዎችን አቅርብ።
• ግልጽ እና አጭር ቋንቋ፡- ግልጽ እና አጭር ቋንቋ ተጠቀም፣ ተመልካቾች የማይረዱትን ቃላቶች ወይም ቴክኒካዊ ቃላትን በማስወገድ።
• በጋለ ስሜት ፡ ስለ ርዕሱ በጋለ ስሜት እና በጋለ ስሜት ይናገሩ።
• የአይን ግንኙነት፡- ከታዳሚው ጋር ለመገናኘት እና እንዲገናኙ ለማድረግ የአይን ግንኙነት ያድርጉ።
• ተለማመዱ፡- ትምህርቱ እንዲመችህ እና ያለችግር ማድረስ እንድትችል አቀራረብህን በደንብ ተለማመድ።
• የታዳሚዎች መስተጋብር ፡ ተመልካቾችን በጥያቄዎች ወይም በምርጫዎች ያሳትፉ።
• የጊዜ አስተዳደር፡- ሁሉንም ነገሮች መሸፈንህን ለማረጋገጥ ለእያንዳንዱ ክፍል በተመደበው ጊዜ ላይ መጣበቅ።
check).
• Promissory Notes:
* Definition and use in borrowing and lending.
* Key elements of a promissory note.
• Bills of Exchange (Drafts):
* Definition and use in international trade.
* Parties involved in a bill of exchange.
• Legal Framework (Focus on the audience's country): Briefly explain the legal framework governing negotiable instruments in [Your Country].
• Mention relevant laws and regulations (e.g., Uniform Commercial Code in the US, Bills of Exchange Act in the UK).
• Explain the legal requirements for creating and transferring negotiable instruments.
• Benefits and Risks: Discuss the advantages and disadvantages of using negotiable instruments:
• Benefits: Convenience, security, traceability.
• Risks: Fraud, forgery, theft.
• Examples (Relate to the audience's country): Show how negotiable instruments are used in everyday transactions in [Your Country].
IV. Conclusion (5 minutes)
• Summary: Briefly summarize the key points covered in the presentation.
• Key Takeaways: Highlight the most important things the audience should remember.
• Call to Action: Encourage the audience to learn more about domestic banking and negotiable instruments.
• "I encourage you to explore the world of domestic banking and negotiable instruments further. They are essential to our economic system, and understanding them will benefit you personally and professionally."
• Q&A: Open the floor for questions from the audience.
Tips for a Clear and Engaging Presentation:
• Visual Aids: Use visuals (slides, diagrams, charts) to illustrate your points and keep the audience engaged.
• Real-World Examples: Provide real-world examples that the audience can relate to.
• Clear and Concise Language: Use clear and concise language, avoiding jargon or technical terms that the audience may not understand.
• Enthusiasm: Speak with enthusiasm and passion about the topic.
• Eye Contact: Make eye contact with the audience to connect with them and keep them engaged.
• Practice: Practice your presentation thoroughly to ensure that you are comfortable with the material and can deliver it smoothly.
• Audience Interaction: Engage the audience with questions or polls.
• Time Management: Stick to the allotted time for each section to ensure that you cover all of the material.
This framework should give you a solid foundation for creating an informative and engaging presentation on domestic banking and negotiable instruments. Good luck!
Okay, let's create a framework for a presentation covering domestic banking and negotiable instruments. Here's a structured outline with points you can expand on, along with tips for a clear and engaging presentation:
Presentation Title: Navigating Domestic Banking & Negotiable Instruments
I. Introduction (5 minutes)
• Hook: Start with a compelling statistic, a relevant news story, or a question that grabs the audience's attention. Examples:
• "Did you know that [percentage]% of businesses in [Your Country] rely on domestic banking for their daily operations?"
• "What if I told you that a simple piece of paper could be as good as cash? That's the power of negotiable instruments."
• Overview: Briefly introduce the topics of domestic banking and negotiable instruments, highlighting their importance in the economy.
• "Today, we'll explore the world of domestic banking and negotiable instruments, understanding their role in facilitating commerce and economic activity within our country."
• Objectives: Clearly state what the audience will learn by the end of the presentation.
• "By the end of this presentation, you will be able to: Define domestic banking, explain its functions, identify key negotiable instruments, and understand their legal framework."
• Roadmap: Briefly outline the topics you will cover in the presentation.
• "We will cover the following: Domestic Banking - Definition, Functions, Importance; Negotiable Instruments - Definition, Types, Legal Framework"
II. Domestic Banking (10-15 minutes)
• Definition: Define domestic banking clearly and concisely.
• "Domestic banking refers to banking activities conducted within the geographical boundaries of a country, focusing on serving the financial needs of its residents and businesses."
• Functions of Domestic Banking: Explain the key functions of domestic banking:
• Accepting Deposits:
* Different types of deposit accounts (savings, checking, fixed deposits).
* How deposits contribute to the banking system.
• Granting Loans:
* Different types of loans (personal, business, mortgage).
* The role of loans in stimulating economic activity.
• Payment Processing:
* Facilitating payments through various channels (checks, electronic transfers, mobile banking).
* The importance of efficient payment systems.
• Other Services:
* Wealth management, foreign exchange services, etc.
• Importance of Domestic Banking: Highlight the significance of domestic banking for:
• Economic Growth: Providing capital for businesses and individuals, stimulating investment and consumption.
• Financial Inclusion: Providing access to financial services for a wider segment of the population.
• Stability of the Financial System: Contributing to the stability and efficiency of the financial system.
• Examples (Relate to the audience's country): Provide examples of domestic banks and their services in [Your Country].
III. Negotiable Instruments (15-20 minutes)
• Definition: Define negotiable instruments and explain their key characteristics:
• "A negotiable instrument is a written document that promises to pay a specific sum of money to a specific person, either on demand or at a specified future date, and can be transferred to another party by endorsement or delivery."
• Key Characteristics:
* Transferability: Can be easily transferred from one person to another.
* Unconditional Promise or Order: Contains a clear promise or order to pay.
* Sum Certain: Specifies a definite amount of money to be paid.
* Payable on Demand or at a Fixed Future Time: Specifies when the payment is due.
• Types of Negotiable Instruments: Discuss the main types of negotiable instruments:
• Checks:
* How checks work and their use in payment processing.
* Different types of checks (e.g., cashier's check, certified
+5
ደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️
ደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ በተለያዩ መርሃግብሮች ያሰለጠናቸውን 1811 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት ለ17ኛ ጊዜ እያሥመረቀ ይገኛል።
ለተመራቂ ተማሪዎች፣ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ እንዲሁም በዛሬው ዕለት ልጆቻችሁን ለምታስመርቁ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ።
Congratulations❗
አዩዘሀበሻ
===================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
📚Second semester courses
✨health
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
እሺ፣ “ግንባታ መተማመን” እንዴት በዳሸን ባንክ እይታ የቡድን ስራን እንደሚያሳይ እንመርምር።
የኮር ግንኙነትን መረዳት
መተማመን የውጤታማ የቡድን ስራ መሰረት ነው። የቡድን አባላት እርስበርስ በሚተማመኑበት ጊዜ፣ በግልጽ ተባብረው፣ መረጃን ለመለዋወጥ፣ እርስ በርስ ለመደጋገፍ እና በጋራ ግቦች ላይ በብቃት የመስራት ዕድላቸው ሰፊ ነው። እምነት ከሌለ የቡድን ስራ ይቋረጣል፣ ይህም ወደ ቅልጥፍና፣ ግጭት እና ደካማ አፈጻጸም ይመራል።
እምነትን መገንባት በዳሸን ባንክ የቡድን ሥራ ማሳያ ሆኖ
ለዳሸን ባንክ በቡድን አካባቢ መተማመንን መፍጠር በሚከተሉት ባህሪያት እና ተግባራት ይታያል።
• ግልጽ እና ታማኝ ግንኙነት፡-
• መረጃን ማጋራት ፡ የቡድን አባላት ተገቢ መረጃን፣ እውቀትን እና ግንዛቤዎችን በነፃነት እርስ በእርስ ይለዋወጣሉ። መረጃ አያከማቹም ወይም ሚስጥር አይያዙም።
• ግልጽነት ፡ የቡድን አባላት ስለ ስራቸው፣ እድገታቸው እና ተግዳሮቶቻቸው ግልፅ ናቸው። ስህተትን ለመደበቅ ወይም እውነትን ለማሳሳት አይሞክሩም።
• ንቁ ማዳመጥ ፡ የቡድን አባላት በማይስማሙበት ጊዜም እንኳ እርስ በርሳቸው ሃሳብ እና አመለካከቶችን በንቃት ያዳምጣሉ። ለክፍት ውይይት አስተማማኝ ቦታ ይፈጥራሉ።
• አስተማማኝነት እና ጥገኛነት፡-
• በመከተል ፡ የቡድን አባላት ያለማቋረጥ ቃል ኪዳናቸውን ይከተላሉ እና የገቡትን ቃል ይፈጽማሉ። እነሱ አስተማማኝ ናቸው እና የድርሻቸውን ለመወጣት ሊቆጠሩ ይችላሉ.
• የስብሰባ ቀነ-ገደቦች ፡ የቡድን አባላት ቀነ-ገደቦችን ለማሟላት እና ለቡድኑ አጠቃላይ የጊዜ ሰሌዳ አስተዋፅኦ ለማድረግ በትጋት ይሰራሉ።
• ሃላፊነት መውሰድ ፡ የቡድን አባላት ለድርጊታቸው እና ለቡድኑ ስኬት ወይም ውድቀት ላደረጉት አስተዋፅዖ ሀላፊነት ይወስዳሉ። ሰበብ አይሰጡም ወይም ሌሎችን አይወቅሱም።
• የጋራ መከባበር እና መደጋገፍ፡-
• አስተዋጾ ዋጋ መስጠት ፡ የቡድን አባላት አንዳቸው የሌላውን አስተዋጾ ዋጋ ይሰጣሉ እና የእያንዳንዱን ሰው ሚና አስፈላጊነት ይገነዘባሉ።
• እርዳታ መስጠት ፡ የቡድን አባላት እርስ በርስ ለመረዳዳት እና ለመደጋገፍ ፈቃደኞች ናቸው፣ በተለይም አንድ ሰው ሲታገል።
• ገንቢ ግብረመልስ ፡ የቡድን አባላት እርስ በርስ በመከባበር እና አጋዥ በሆነ መልኩ ገንቢ አስተያየት ይሰጣሉ።
• ስኬቶችን ማክበር ፡ የቡድን አባላት እርስበርስ ስኬቶችን ያከብራሉ እና የቡድኑን የጋራ ስኬቶች እውቅና ይሰጣሉ።
• ትብብር እና የጋራ ግቦች፡-
• የጋራ ራዕይ ፡ የቡድን አባላት ስለ ቡድኑ ግቦች የጋራ ግንዛቤ አላቸው እና እነሱን ለማሳካት በጋራ ይሰራሉ።
• የጋራ ችግር መፍታት ፡ የቡድን አባላት ችግሮችን ለመፍታት እና የፈጠራ መፍትሄዎችን ለማግኘት በጋራ ይሰራሉ።
• የጋራ ተጠያቂነት ፡ የቡድን አባላት ለቡድኑ አጠቃላይ አፈጻጸም ተጠያቂነትን ይጋራሉ።
በዳሸን ባንክ በቡድን ስራ ላይ እምነትን የመገንባት ምሳሌዎች፡-
• የብድር ማጽደቂያ ቡድን ስለ ብድር ማመልከቻ ስጋቶች እና ጥቅሞች በግልጽ በመወያየት፣ እውቀታቸውን እና ግንዛቤያቸውን በማካፈል ትክክለኛ ውሳኔ ለማድረግ።
• የደንበኞች አገልግሎት ቡድን አባል ከአስቸጋሪ የደንበኛ መስተጋብር ጋር እየታገለ ያለ የስራ ባልደረባን በመርዳት ድጋፍ እና መመሪያ ይሰጣል።
• የፕሮጀክት ቡድን ሊዘገይ ስለሚችል ግልፅ እና ከባለድርሻ አካላት ጋር በንቃት በመገናኘት የሚጠበቁትን ነገሮች መቆጣጠር።
• የቅርንጫፍ ቡድን እያንዳንዱ አባል ለቡድኑ ውጤታማነት ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና በመስጠት የተሳካ ወርን የሚያከብር።
• የቡድን መሪ የቡድን አባላት ሃሳባቸውን እና አመለካከታቸውን እንዲያካፍሉ የሚያበረታታ፣ ግልጽ የግንኙነት እና የትብብር ባህል ይፈጥራል።
ከዳሸን ባንክ አንፃር እምነትን መገንባት የቡድን ሥራ ማሳያ ማለት ነው።
• የቡድን አባላት ደህንነታቸው የተጠበቀ፣ የተከበሩ እና የሚከበሩበት የስራ አካባቢ መፍጠር።
• ግልጽ እና ታማኝ ግንኙነትን፣ አስተማማኝነትን እና የጋራ መደጋገፍን ማሳደግ።
• የጋራ ግቦችን ለማሳካት እና ልዩ አገልግሎት ለደንበኞች ለማድረስ ውጤታማ በሆነ መንገድ መስራት።
• ለዳሸን ባንክ ሁለንተናዊ ስኬት እና መልካም ስም የበኩሉን አስተዋፅኦ ማበርከት።
እምነትን በማስቀደም እና የትብብር ቡድን አካባቢን በማጎልበት ዳሸን ባንክ አፈፃፀሙን ማሳደግ፣የሰራተኛ እርካታን ማሻሻል እና ከደንበኞቹ ጋር ጠንካራ ግንኙነት መፍጠር ይችላል።
እሺ፣ ታማኝነትን በዳሸን ባንክ አውድ ውስጥ እንግለጽ። የዳሸን ባንክን የውስጥ ሰነዶችም ሆነ በግልጽ የተቀመጡ እሴቶችን በቀጥታ ማግኘት ስለሌለኝ፣ ይህንን ፍቺ ከባንክ ኢንደስትሪ ጋር በተገናኘ በጠቅላላ የታማኝነት መርሆዎች ላይ በመመሥረት፣ ከዚያም ስለ ዳሸን ባንክ ከምናውቀው ጋር እንዲስማማ አድርጌዋለሁ።
ታማኝነት፡ ዋናው ፅንሰ-ሀሳብ
ታማኝነት የጠንካራ የሞራል እና የስነምግባር ህግን ማክበር ነው. አስቸጋሪ ሁኔታዎች በሚያጋጥሙበት ጊዜም እንኳ ታማኝ፣ ታማኝ እና በድርጊት እና ውሳኔዎች ውስጥ ወጥነት ያለው መሆን ማለት ነው።
በዳሸን ባንክ እይታ ታማኝነት፡-
ለዳሸን ባንክ ታማኝነት የሚከተሉትን መርሆዎች ያጠቃልላል።
• ታማኝነት እና ግልጽነት፡-
• ትክክለኛ የፋይናንሺያል ሪፖርት ማቅረብ፡- ደንበኞችን፣ ባለአክሲዮኖችን፣ ተቆጣጣሪዎችን እና ህዝቡን ጨምሮ ለባለድርሻ አካላት ትክክለኛ እና ግልጽ የፋይናንስ ሪፖርቶችን ማቅረብ።
• ግልጽ ግንኙነት ፡ ስለ ምርቶች፣ አገልግሎቶች፣ ክፍያዎች እና አደጋዎች ከደንበኞች ጋር በግልፅ እና በታማኝነት መገናኘት።
• አሳሳች ልማዶችን ማስወገድ፡- ከማሳሳት ማስታወቂያ፣ የሽያጭ ዘዴዎች ወይም ሌሎች አታላይ ተግባራት መቆጠብ።
• ስነምግባር፡-
• የፍላጎት አስተዳደር ግጭት፡- የጥቅም ግጭቶችን መለየትና መቆጣጠር ለባንኩ እና ለባለድርሻ አካላት የሚጠቅም ውሳኔ እንዲሰጥ ማድረግ።
• ሚስጥራዊነት ፡ የደንበኛ መረጃን ሚስጥራዊነት መጠበቅ እና ካልተፈቀደ መዳረሻ መጠበቅ።
• ፍትሃዊ የአበዳሪ ተግባራት፡- ብድር እና ሌሎች የፋይናንሺያል ምርቶችን ያለምንም አድልዎ እና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ማቅረብ።
• ተገዢነት እና ተጠያቂነት፡-
• ደንቦችን ማክበር ፡ ሁሉንም የሚመለከታቸው ህጎችን፣ ደንቦችን እና የስነምግባር መመሪያዎችን ማክበር፣ ከፀረ-ገንዘብ ማሸሽ (AML)፣ የውሂብ ግላዊነት እና የሸማቾች ጥበቃ ጋር የተያያዙትን ጨምሮ።
• ለድርጊቶች ተጠያቂነት ፡ ለድርጊቶቹ እና ለውሳኔዎቹ ሀላፊነት መውሰድ፣ እና ስህተቶችን አምኖ የማስተካከያ እርምጃ ለመውሰድ ፈቃደኛ መሆን።
• የጠላፊ ጥበቃ ፡ ሰራተኞች የተጠረጠሩ የስነምግባር ጥሰቶችን ወይም ህገወጥ ድርጊቶችን ያለ በቀል ሳይፈሩ ሪፖርት እንዲያደርጉ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሚስጥራዊ ቻናል መስጠት።
• ታማኝነት እና አስተማማኝነት፡-
• ጤናማ የፋይናንሺያል አስተዳደር ፡ የባንኩን ፋይናንስ በጥንቃቄ እና በኃላፊነት ስሜት በመምራት የተረጋጋ እና የረጅም ጊዜ አዋጭነቱን ለማረጋገጥ።
• የደንበኛ ንብረቶችን መጠበቅ ፡ የደንበኞችን ተቀማጭ ገንዘብ እና ንብረቶችን መጠበቅ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ መገኘታቸውን ማረጋገጥ።
• የስብሰባ ግዴታዎች ፡ ቃል ኪዳኖችን ለደንበኞች፣ ሰራተኞች እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ማክበር።
በዳሸን ባንክ ታማኝነት እንዴት ሊገለጽ ይችላል፡-
• የብድር ሹም ከአመልካች ጋር ግላዊ ግንኙነት በሚፈጠርበት ጊዜ የብድር ማመልከቻ ውድቅ በማድረግ, የወለድ ግጭትን ለማስወገድ.
• ከገንዘብ ማጭበርበር ጋር የተያያዘ አጠራጣሪ ግብይት ሪፖርት የሚያደርግ የባንክ ሰራተኛ።
• በደንበኞች ላይ ችግር ላመጣ የስርዓት ስህተት ሀላፊነቱን የሚወስድ አስተዳዳሪ እና ለወደፊቱ ተመሳሳይ ስህተቶችን ለመከላከል እርምጃዎችን እየወሰደ ነው።
• ባንኩ ስለ አካባቢ፣ ማህበራዊ እና አስተዳደር (ኢኤስጂ) አሠራሮች፣ ዜናው ሁሉም አዎንታዊ ባይሆንም በይፋ ይፋ ያደርጋል።
• ባንኩ በሥነምግባር እና በማክበር ላይ የሰራተኞች ስልጠና ፕሮግራሞች ላይ ኢንቨስት ያደርጋል።
በመሠረቱ ለዳሸን ባንክ ታማኝነት ማለት የፋይናንስ ተቋም መሆን ማለት ነው፡-
• ታማኝ እና ግልጽ
• በድርጊቶቹ ውስጥ ሥነ ምግባራዊ
• ደንቦችን ማክበር
• እምነት የሚጣልበት እና የሚታመን
ዳሸን ባንክ እነዚህን የታማኝነት መርሆዎች በማክበር ከደንበኞቹ፣ ከሰራተኞቹ፣ ከባለአክስዮኖቹ እና ከሰፊው ህብረተሰብ ጋር መተማመንን ማሳደግ እና ለዘለቄታው ስኬት እና ዘላቂነት የራሱን አስተዋፅኦ ማበርከት ይችላል።
እሺ፣ ሙያዊ ብቃትን ከማሳየት አንፃር ተጠያቂነት ምን ማለት እንደሆነ እንግለጽ።
ተጠያቂነት፡ ዋናው ጽንሰ ሃሳብ
ተጠያቂነት፣ በሙያዊ ሁኔታ፣ ለድርጊቶቹ፣ ለውሳኔዎቹ እና ውጤቶቹ - አወንታዊ እና አሉታዊውን ሃላፊነት የመቀበል ግዴታ ወይም ፈቃደኝነት ነው። ለድርጊትዎ እና ለአፈጻጸምዎ ምላሽ መስጠት ማለት ነው.
ተጠያቂነት እንደ ሙያዊነት ማሳያ፡-
ተጠያቂነት ሲገለጥ ከፍተኛ ሙያዊነትን ያሳያል። እንዴት እንደሆነ እነሆ፡-
• በባለቤትነት መያዝ፡- ፕሮፌሽናል የሆነ ግለሰብ ሥራውን በባለቤትነት ይይዛል። ነገሮች ሲበላሹ ሰበብ አይሰጡም ወይም ሌሎችን አይወቅሱም። በሂደቱ ውስጥ የበኩላቸውን ሃላፊነት እንደሚወስዱ ይገነዘባሉ.
• ቃል ኪዳኖችን መቀበል፡- ባለሙያ ታማኝ እና የገቡትን ቃል ይጠብቃል። የግዜ ገደቦችን ያሟላሉ፣ ቃል ኪዳኖችን ይከተላሉ እና ስምምነቶችን ያከብራሉ።
• ግልጽ መሆን፡- ባለሙያ ስለ ስራቸው ግልጽ እና ታማኝ ነው። ግልጽ እና ትክክለኛ መረጃን ይሰጣሉ, ምንም እንኳን ደስ የማይል ቢሆንም. ስህተትን ለመደበቅ ወይም እውነትን ለማሳሳት አይሞክሩም።
• ውጤቶችን መቀበል፡- አንድ ባለሙያ ድርጊቶች መዘዝ እንዳላቸው ይገነዘባሉ። ለሁለቱም አወንታዊ እና አሉታዊ ውጤቶች ሃላፊነትን ይቀበላሉ, እና ከስህተታቸው ለመማር ፈቃደኛ ናቸው.
• ግብረ መልስ እና ማሻሻያ መፈለግ፡- ባለሙያ በአፈፃፀማቸው ላይ በንቃት አስተያየትን ይፈልጋል እና ክህሎታቸውን እና እውቀታቸውን ለማሻሻል ይጠቀምበታል። ለቀጣይ ትምህርት እና ልማት ቁርጠኛ ናቸው።
• የስነምግባር ደረጃዎችን መጠበቅ ፡ አንድ ባለሙያ ከፍተኛ የስነምግባር ደረጃዎችን ያከብራል እና በቅንነት ይሰራል። ለግል ጥቅማቸው ወይም ከተጠያቂነት ለመዳን ሲሉ እሴቶቻቸውን አያበላሹም።
• ለቡድን ውጤቶች ኃላፊነት ፡ አንድ ባለሙያ የቡድን አካል መሆናቸውን ይገነዘባል፣ እና ለቡድኑ አጠቃላይ አፈጻጸም ሀላፊነቱን ይወስዳሉ፣ ለሚያበረክቱት ግላዊ አስተዋፅኦ ብቻ ሳይሆን።
ተጠያቂነትን የማሳየት ምሳሌዎች፡-
• ስህተትን አምኖ መቀበል ፡ የሥርዓት ስህተትን ከመውቀስ ይልቅ የሒሳብ ባለሙያ በፋይናንሺያል ሪፖርት ላይ ስህተት መኖሩን አምኖ ለማስተካከል እርምጃዎችን ይወስዳል።
• ቀነ ገደብ ማጣት ፡ የፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ባልታሰቡ ተግዳሮቶች ምክንያት ቀነ-ገደቡ እንደሚያመልጥ ለቡድኑ ወዲያውኑ ያሳውቃል፣ምክንያቱን ያብራራል እና የተሻሻለ የጊዜ ሰሌዳን ያቀርባል።
• አሉታዊ ግብረመልስ መቀበል፡- የደንበኞች አገልግሎት ተወካይ ከደንበኛ የተሰጡ አሉታዊ ግብረመልሶችን ተቀብሏል፣ ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ ጠይቋል፣ እና አገልግሎታቸውን ለማሻሻል የሚወስዷቸውን እርምጃዎች ይዘረዝራል።
• ያልተሳካ ፕሮጀክት መምራት ፡ የቡድን መሪ ለፕሮጀክቱ ውድቀት ሃላፊነቱን ይወስዳል፡ የውድቀቱን ምክንያቶች ይተነትናል እና ለወደፊቱ ተመሳሳይ ስህተቶችን ለመከላከል ከቡድኑ ጋር የተማሩትን ያስተላልፋል።
• የስነምግባር ችግር፡- አንድ ሰራተኛ በግላቸው ላይ አሉታዊ መዘዝ ሊያስከትል ቢችልም የፍላጎት ግጭት ሊኖር ስለሚችል ለተቆጣጣሪው ሪፖርት ያደርጋል።
በመሰረቱ ተጠያቂነትን እንደ ሙያዊ ብቃት ማሳየት ማለት፡-
• "ለድርጊቶቼ እና ለተፅዕኖአቸው ተጠያቂው እኔ ነኝ።"
• "የተቻለኝን ስራ ለመስራት እና የገባሁትን ቃል ለመፈጸም ቁርጠኛ ነኝ።"
• "ለአስተያየት ክፍት ነኝ እና ለቀጣይ መሻሻል ቁርጠኛ ነኝ።"
• "በታማኝነት እሰራለሁ እና የስነምግባር ደረጃዎችን እጠብቃለሁ።"
አንድ ግለሰብ በተከታታይ ተጠያቂነትን ሲያሳይ እምነትን፣ ተአማኒነትን እና መከባበርን ይገነባሉ - ሁሉም የሙያ ስኬት አስፈላጊ አካላት።
ናይጀሪያ በጾም ሰዓት ምግብ ተመግበዋል በሚል 25 ሰዎችን አሰረች‼️
የናይጀሪያዋ ኮኖ ግዛት በረመዳን የጾር ላይ ምግብ ሲመገቡ አግኝቻቸዋለሁ ያለቻቸውን 20 ሰዎች ስራለች፡፡
ከዚህ በተጨማሪም አምስት ሰዎች ደግሞ ምግብ ሲሸጡ ነበር በሚል የጣሰሩ ሲሆን ሁሉም ታሳሪዎች በሸሪዓ ህግ እንደሚዳኙ ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
በዚች ግዛት በእስልምና የጾም ወር ወቅት በአደባባይ ምግብ መመገብ ክልክል ነው፡፡
የግዛቲቱ ፖሊስ ያልተገባ የጸጉር አቆራረጥ፣ የተገላለጠ እና ሰውነትን የሚያሳይ አለባበስ የሚከተሉ ሰዎችን እንደሚያስር አስጠንቅቋል፡፡
ከአንድ ዓመት በፊት በነበረው ተመሳሳይ የጾም ወቅት ፖሊስ የማይጾሙ ሰዎችን አስሮ የነበረ ሲሆን ታሳሪዎቹ እንደሚጾሙ ቃል መግባታቸውን ተከትሎ ከእስር ተለቀው ነበርም ተብሏል፡፡
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
📚 JOIN :@GTutorialclass
JOIN :@GTutorialclass
