ru
Feedback
ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

ሰብዓዊ ምህንድስና 💚 Self Engineering

Открыть в Telegram

በዚህ የሰብዓዊ ምህንድስና ቅኝት፣አርክቴክት/መሃንዲስ የሰዉነትና የአዕምሮ አለም አቀፍ አሰልጣኝ እንዲሁም የክሁል @KhulWorld ሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል የሚያደርጋቸዉን ሳይንሳዊና ተግባራዊ የህይወት ማበልፀጊያ ፕሮግራሞችን በነፃ እንዲታደሙ እና ራስዎን ወደላቀ ማንነትዎ በማሳደግ የህይወትዎ ማህንዲስ እንዲሆኑ ተጋብዘዋል +251932333382

Больше
3 148
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-2730 дней
Архив постов
ጤና ደስታ ልህቀት ለዚህ ቤት ለዛሬ ምሽት የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከምሽቱ 2:00 ላይ ተመልሰን እንገናኛለን🙏🏽 😊

የላካችሁልኝ እና ባልጠበኩት ጊዜ የተከፈቱት የድምፅ መልዕክቶች 🙈 በቀና ቃላቶችና ምኞቶቻችሁ ስላጠባችሁኝ እንዲሁም ስላስለቀሳችሁኝ 😢 ልባዊ ምስጋዬ ይድረሳችሁ ኤሚዬ ❤ ከጀርባ ሆነሽ ላደረግሽው ሁሉ ምስጋናዬ ጥልቅ ነው፣ እንዲሁም ካርሎ ያክብርልኝ 🙏🏾 ሁላችንም ስለተወለድን እና የመኖር እድል ስለተሰጠን ፈጣሪ ይመስገን 🎉

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, Apr. 17th, 5:00pm (11:00 Lt) Calmness of
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, Apr. 17th, 5:00pm (11:00 Lt) Calmness of mind is one of the beautiful Jewels of wisdom. — James Allen ✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

Repost from N/a
በባዶ እግር ጊዜን ማሳለፍ ከአፈር እና ከእናት ምድር ጋር ለመገናኘት አስደሳች መንገድ ነው። ጡንቻዎችን እና መገጣጠሚያዎችን ማጠናከርን ጨምሮ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ለምሳሌ ከመሬት ጋር ጥምረት ይ
በባዶ እግር ጊዜን ማሳለፍ ከአፈር እና ከእናት ምድር ጋር ለመገናኘት አስደሳች መንገድ ነው። ጡንቻዎችን እና መገጣጠሚያዎችን ማጠናከርን ጨምሮ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት ለምሳሌ ከመሬት ጋር ጥምረት ይጨምራል; በሰውነት ውስጥ የሚገነቡትን ፖዘቲቭ ቻርጅ ሚዛን እንዲጠብቅ ይረዳናል እና ለስሜት ህዋሳችን አስደሳች ነው 🥰 አፈርን እናድን ኢትዮጵያን ይቀላቀሉ እሁድ ጠዋት ሚያዚያ 9 ከቀኑ 1፡00 ሰዓት) በክሁል ሴንተር ወይም በ 2፡00 ሰአት በጉለሌ እፅዋት ማእከል ቦታ ማስያዝ ያስፈልጋል! በ ቴሌግራም@Jossavesoil ወይም +251 912059873 ላይ ያስይዙ በግንኙነት፣ በደስታ እና በፈውስ የተሞላው ህያው የእሁድ ጥዋት ይቀላቀሉን። የቴሌግራም ቻናላችን @Save Soil - Ethiopia #የባዶእግርጊዜ #አፈርንእናድን #አፈርንእናድንኢትዮጰያ #ንቁአለም #BarefootMorning #SaveSoil #SaveSoilEth #ConsciousPlanet

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, Apr. 10th, 5:00pm (11:00 Lt) Calmness of
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, Apr. 10th, 5:00pm (11:00 Lt) Calmness of mind is one of the beautiful Jewels of wisdom. — James Allen ✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያላችሁበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 14ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctu
ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 በያላችሁበት፣ የሰብዓዊ ምህንድስና ቤተሰቦች 🌞 14ኛ ዙር የ21 ቀን የአዕምሮ ልህቀት የኦንላይን ስልጠና/ጨዋታ ከሰብዓዊ ምህንድስና https://tinyurl.com/jctuk4u8 ከዚህ ጨዋታ ተሳትፎ ምን ይጠብቁ... ★ የላቀ ትኩረት ★ ጭንቀትን የመቀነስ ክህሎት ★ ሰላም ያለዉ እንቅልፍ ★ የተሻለ አቅም/ጥንካሬ ★ አእምሮን ማነፅ/ነፃነትን ማወጅ ★ አሁን ላይ የመተግበር ልምምድ ★ የውስጥ መረጋጋት እና ራስን መግራት ★ በሽታ የመከላከል የአተነፋፈስ ስልጠና ★ የተለየ እና ሰፊ እይታ መፍጠር ★ የፈጠራ እና የማስታወስ አቅምን መጨመር ★ የላቀ ቁርጠኝነት ✉️ ቀጣዩን ዙር መቀላቀል ይፈልጋሉ? የ21 ቀኑ የአዕምሮ ልህቀት/ክህሎት ጨዋታ/ቻሌንጅ 14ኛ ዙር እነሆ 🥁🥁🥁 ለዚሁ ጨዋታ በተዘጋጀው ልዩ ግሩፕ ይጀመራል 🎆፣ በቅርብ ቻናላችንን ለተቀላቀላችሁ እና ከዚህ በፊት ጨዋታውን ጀምራችሁ መጨረስ ያልቻላችሁ ይህ ጥሩ አጋጣሚ ነው:: ጨዋታዉን በድል የጨረሱ ንቁ ተሳታፊዎች የተለያዩ ሽልማቶችን እንዲሁም በእጩነት የሰብዓዊ ምህንድስና ስልጠናዎች ላይ የነፃ ትምህርት ዕድል (Scholarship) ያገኛሉ 🎉🎉🎉 ዝግጁ??? ይህን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ይመዝገቡ! 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 https://tinyurl.com/jctuk4u8 ምዝገባውን ሲጨርሱ ሙሉ ስም እና ስልክ በ @SelfEng21DaysChallengeBot በኩል ይላኩልን🌞🙏 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld ለሚወዷቸውም ያጋሩት ያመሰግኗችኃል🙏

#አፈርዬ #MySoil #Challenge

#አፈርዬ #MySoil #Challenge የዮፍታሔ 10ኛ ልዮ የአበርክቶት ልደት ስጦታ እንካችሁ ለፍልቅልቅ ንቁ አለም 😁🎉 https://telegra.ph/አፈርዬ-04-07

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, Apr. 3rd, 5:00pm (11:00 Lt) The more regu
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, Apr. 3rd, 5:00pm (11:00 Lt) The more regularly and the more deeply you meditate, the sooner you will find yourself acting always from a center of peace. — J. Donald Walters✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ
ቅኝተ ህይወት በሰብዓዊ ምህንድስና በክሁል ማዕከል በወር አንድ እሁድ ሳምንታዊው የአርምሞ ፕሮግራማችን በቅኝተ ህይወት ከዮፍታሄ ጋር ቆይታ ይኖረናል እንዲሁም የወሩ ንቁ ተሳታፊዎች ይሸለማሉ 🎆 ስለ... ጤና፣ ንቃት ፣ ደስታ ፣ አተነፍፈስ ፣ ዮጋ ፣ አርምሞ፣ አመጋገብ ፣ ዕውቀት/ኢ-ዕውቀት... ወዘተ እንጨዋወታለን ወርሀዊ የሀሳብ ሽርሽር ከዮፍታሔ ጋር በሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering እሁድ መጋቢት 18/2014 ዓ.ም ከከሰዓት በኋላ ከ11-12:30 ሰዓት በክሁል ማዕከል @KhulWorld ውስን ቦታ ስላለን ቀድመው ቦታ ይያዙ T.me/KhulService +251932333382 ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

Khul training team flying to diliver yet another Corporate wellbeing program to one of our partner clients. We are glad to se
+1
Khul training team flying to diliver yet another Corporate wellbeing program to one of our partner clients. We are glad to see the rise of more and more organizations investing on staff wellbeing and using Khul's services ✈️ @selfengineering @khulworld #khulwellbeing #khulcorporate #selfengineering #Christianaid #leadership #teambuilding #Internationalorganization #corporatetraining #staffwellbeing

Have you ever heard a plant sing? Tune into Nature's symphony 🎷🎺🪗🎸🪕 @KhulWorld

ጤና ደስታ ልህቀት ለዚህ ቤት ለዛሬ ምሽት የቀጥታ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ከምሽቱ 2:00 ላይ እንገናኝ🙏🏽 😊

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, March 20th, 5:00pm (11:00 Lt) To understa
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, March 20th, 5:00pm (11:00 Lt) To understand the immeasurable, the mind must be extraordinarily quiet, still. — Jiddu Krishnamurti✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or send your sms reservation text on +251932333382 @selfengineering @KhulWorld

🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባ
🧘‍♀️ሳምንታዊ የህብረት የአርምሞ ጊዜ ከዮፍታሔ (ሃፒ ) ጋር ✨ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ 11:00 ሰዓት ጀምሮ በክሁል ሁለንተናዊ የእድገት ማእከል ፡፡ “አርምሞ ከራስ መሸሽ ማለት ሳይሆን በተጨባጭ ከራስ ጋር ግልፅ እና እዉነተኛ መሆንን የምንለማመድበት ሂደት ነዉ፡፡“  ካትለን ማክዶናልድ አድራሻ፡- ክሁል ወርልድ ፤ ክሁል አለም ዩኒኮን ህንፃ አንደኛ ፎቅ፤ ቦሌ ሩዋንዳ በድልድዩ ስር ወደ ቦሌ ሚካኤል መሄጃ መንገድ በስተቀኝ በሦስተኛ ቅያስ በኩል እንገኛለን ቦታ ለማስያዝ፡- በቴሌግራም ሊንክ @khulservice ወይም በስልክ ቁጥር 0932333382 #አርምሞ ብለዉ ስምዎትን ያስመዝግቡ  #Community_Meditation #Awareness #Focus #Happiness #የህብረት_አርምሞ #አስተውሎት #እድሳት #ሐሴት #KhulWellbeing @HappYoga @KhulWorld

​Meditation and Science "Meditation," as a term or practice, means various things to various people. The dictionary definition states that meditation refers to methods of training the mind or ways of reaching desired states of consciousness (Oxford, Cambridge). 🧘🏼Meditation = introspection-when the practitioner observes his or her thoughts and feelings. A comprehensive meta-analysis in 2012 covered 163 studies on the psychological effects of meditation. The psychological effects of meditation 🌿Enhances stress tolerance and reduces stress levels 🌿Improves ability to concentrate and control emotions 🌿Forgiveness is easier 🌿Suppresses anxiety and depression 🌿Strengthens memory 🌿Enhances empathy 🌿Assets cognitive function and intelligence. You can meditate the old-fashioned way, or with new technology like the Muse neurointerface. The Muse is an electroencephalograph that records and measures the electrical processes going on in the brain. The fainter the wind blowing in your headphones, the closer you are to complete relaxation. Weekly Community Meditation at Khul Wellbeing Center +251932333382 or @KhulService @KhulWorld

🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, March 13th, 5:00pm (11:00 Lt) The more re
🧘‍♀️Khul Weekly Community Meditation ✨ with Happy Being Join us on Sunday Evening, March 13th, 5:00pm (11:00 Lt) The more regularly and the more deeply you meditate, the sooner you will find yourself acting always from a center of peace. — J. Donald Walters✨ Where: Khul World: Unicon Building 1st floor, Bole road (turning to Rwanda) Reservation Required: Send #CM and your name on telegram to @KhulService or call with Khul customer service line; +251932333382 #Focus_and_Relaxation #CommunityMeditation @HappYoga @KhulWorld

🎉 የውድ የዮጋ አፍቃሪ ቤተሰባችንን ሀሳብ ከልብ በመውሰድ ይህንን ለየት ያለ ይዘት ያለው የጤንነት፡ የደስታ እና ልህቀት ፕሮግራም በያሉበት ይዘንልዎ ቀረብን 🎉 ከዮፍታሄ (ከሀፒ) ጋር በቤትዎ ሆ
🎉 የውድ የዮጋ አፍቃሪ ቤተሰባችንን ሀሳብ ከልብ በመውሰድ ይህንን ለየት ያለ ይዘት ያለው የጤንነት፡ የደስታ እና ልህቀት ፕሮግራም በያሉበት ይዘንልዎ ቀረብን 🎉 ከዮፍታሄ (ከሀፒ) ጋር በቤትዎ ሆነዉ መከታተል የሚችሉበትን ዮጋ በቤትዎ የተሰኘ የኦንላይን ፕሮግራም እነሆ 💻🧘🏾‍♀ ቦታ ለመያዝ፣ ለምዝገባ እና መረጃ ለማግኘት ስምዎን እና #OY ብለው በቴሌግራም @khulservice ወይም +251932333382 ይላኩልን ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

የ13ኛ ዙር ምዝገባ ተጠናቋል💻 በዚህ ዙር እድሉን ያላገኛቹ በ14ኛ ዙር እንገናኝ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld
የ13ኛ ዙር ምዝገባ ተጠናቋል💻 በዚህ ዙር እድሉን ያላገኛቹ በ14ኛ ዙር እንገናኝ ጤና💚ደስታ😁ልህቀት🧠 ሰብዓዊ ምህንድስና @SelfEngineering @KhulWorld

🛑አስቸኳይ መረጃ🛑 የ13ኛ ዙር የአዕምሮ ልህቀት የሚጀምረው መጋቢት 1/2014 መሆኑን ገልፀን ክፍያ ፈፅማቹ ደረሰኝ/transfer slip ያላካቹ ወደ @SelfEng21DaysChallengeBot እንድትልኩልን አስታውሰን ነበር ነገር ግን ቦቱ ላይ በነበረ ችግር ምክንያት መልክታችሁን ልናገኝ ባለመቻላችን አሁን ስለተስተካለ በድጋሚ እንድትልኩልን በትህትና እንጠይቃለን 🙏🏽 ምዝገባ ያልፈጸማቹ ዛሬ የመጨረሻ የመመዝገቢያ ቀን መሆኑን ልናስታውሳቹ እንወዳለን ለበለጠ መረጃ በ @khulservice/+251932333382 ይደውሉ ጤና ደስታ ልህቀት በያለንበት የ21ቀን ጨዋታ አዘጋጅ ቡድን 🙏🏽