cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

የተማርን ነን

#Bible_truths #የዕለቱ_መልዕክት #artLitrature_ss #bible_dictionary #songs #spritual_books #advert_holy #answers

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
543
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

፨ህፃኑ እግዚአብሔር ነው ክርስቶስ በተወለደ ግዜ መልአኩ መጥቶ የህፃኑ ስም አማኑኤል ነው ብሎ ነገራቸው...ትርጓሜውም እግዚአብሔር ከእኛ (ከእናንተ) ጋር ነው የሚል ነው። አብሯቸው ከእነርሱ ጋር ያለው አንድ ህፃን ልጅ ነው...ነገር ግን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው ተባለ.....ምክንያቱም ይህ ህፃን እግዚአብሔር ወልድ ነው!! " ሕፃን ተወልዶልናልና... ኃያል አምላክ ይባላል" ኢሳ 9፡6 The Eternal Being, who knows everything and who created the whole universe, became not only a man but (before that) a baby, and before that a foetus inside a Woman's body. c.s lewis "Infinite and yet an infant. Eternal, and yet born of a woman. Almighty, and yet nursing at a woman's breast. Supporting a universe, And yet carried in a mothers arms. Heir of all things, And yet the carpenter's despised son c. spurgeon merry christmas 🙌😊😊
Показать все...
ፊልጵስዩስ 2 ⁶ እርሱ በባሕርዩ አምላክ ሆኖ ሳለ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን ሊለቀው እንደማይገባ አድርጎ አልቈጠረውም፤ ⁷ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ፣ በሰውም አምሳል ተገኝቶ፣ ራሱን ባዶ አደረገ፤ ⁸ ሰው ሆኖ ተገልጦም፣ ራሱን ዝቅ አደረገ፤ እስከ ሞት፣ ያውም በመስቀል ላይ እስከ መሞት ድረስ ታዛዥ ሆነ። ⁹ ስለዚህ እግዚአብሔር እጅግ ከፍ አደረገው፤ ከስምም ሁሉ በላይ የሆነውን ስም ሰጠው፤ ¹⁰ ይኸውም በሰማይና በምድር፣ ከምድርም በታች፣ ጒልበት ሁሉ ለኢየሱስ ስም ይንበረከክ ዘንድ፣ ¹¹ ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር፣ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ ይመሰክር ዘንድ ነው።
Показать все...
Watch ""Lawkih Felgalew" ላውቅህ ፈልጋለው | New Amharic Gospel song | ቅኔ ለበጉ Hibret Mezemran 2021(Official Video)" on YouTube https://youtu.be/qjbq6ynT-ZE
Показать все...
"Lawkih Felgalew" ላውቅህ ፈልጋለው | New Amharic Gospel song | ቅኔ ለበጉ Hibret Mezemran 2021(Official Video)

Ethiopian Amharic MEzmur : ላውቅህ ፈልጋለው "Lawkih Felgalew" Ye Dilla Abragodana Mekaneyesus church ቅኔ ለበጉ Hibret Mezemran Facebook:

https://www.facebook.com/FrayTvChannel/

Instagram:

https://www.instagram.com/fra_magna/?hl=en

Twitter:

https://twitter.com/frabek125

Subscribe: http://www.youtube.com/c/frabek125 Subscribe to our channel to get the latest Songs Click here to Subscribe:

https://goo.gl/SP5voq

#MEzmur #FrayTv #GospelMEzmur unauthorised use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited

ሁሌ ስለምናስተምር ሁሌም እንመዘግባለን! 🌺 GATEWAY THEOLOGICAL COLLEGE 🎓 ሥነ መለኮት በዲፕሎማና ድግሪ በመደበኛ (Regular)፣ በቅሜና እሁድ (Weekend)፣ በበይነ-መረብ (Online) እና በርቀት (Distance) ለማስተማር ምዝገባውን ቀጥሏል። ስልክ፦ 0947424046            0985502005 Telegram፦ @gatewaytc
Показать все...
ይሄን ቻናል Join በማለት ለህይወትዎ ጠቃሚ የሆኑ መልዕክቶችን ያግኙ❗💯 👌👌👌👌👌👌👌👌 http://t.me/yegetahayalan
Показать все...
የጌታ ኃያላን ✔➊ Yegeta hayalan

#የፕሮግራም_ለውጥ ✔ማክሰኞ ስነፅሁፍ ✔ሀሙስ የቃል ጊዜ ✔ቅዳሜ አምልኮ ✔እሁድ  ልዩ ልዩ #ከሰኞ እስከ #እሁድ ጠዋት የማለዳ ስንቅ - ሁሉም ፕሮግራሞች ማታ 3 ሰዓት ይጀምራሉ ። ቤተሰብ ይሁኑ

በፈረንጆቹ 1536 በዛሬው ቀን #ዊሊያም_ቴንድል “መጽሐፍ ቅዱስ ሁሉም ሰው አንብቦ ሊረዳው በሚችል ቋንቋ ይተርጎም” በማለቱና ለዚያም እውነት በመትጋቱ በእንጨት ላይ ተጠርቆ ተቃጠለ!! የመጨረሻ ጸሎቱ "እግዚአብሔር ሆይ:- የእንግሊዝን ንጉስ ዓይኖች ክፈት" የሚል ነበር:: ዛሬ ብዙ ሰው መጽሐፍ ቅዱስ በገዛ ቋንቋው ያነባል:: የዘመናችን መሰረታዊው ችግር መጽሐፍ ቅዱስን በቋንቋችን ያለማግኘት ሳይሆን በቋንቋችን የተገኘውን መጽሐፍ እንደምኞታችን ፈቃድ እንዳሻን መተርጎም ነው!! ዛሬ ዛሬ ለመጽሐፍ ቅዱስ ትክክለኛ ትርጓሜ የሚጋደሉና ለዚያ እውነት የሚሞቱ ቴንድሎች ያሹናል!! "እግዚአብሔር ሆይ የቃሉን ሰባኪዎች እና አንባቢዎች ዓይኖች ለዚህ እውነት ክፈት!"
Показать все...
የምስራች ለሥነ-መለኮት ትምህርት ፈላጊዎች! ጌትዌይ ቲዎሎጅካል ኮሌጅ (Gateway Theological College) ለ2014 የትምህርት ዘመን ሥነ-መለኮት በዲግሪና በዲፕሎማ በማታ፣ በርቀት፣ በበይነ-መረብ (Online) እና በሳምንቱ የእረፍት ቀናት (Weekend) ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቅቆ ምዘገባ ላይ ይገኛል። ◉ መሥፈርት፦     ➳ ለዲፕሎማ፦ 10ኛ ክፍል ከ2 ነጥብ ጀምሮ፤ ለድግሪ፦ 10+2 (ዲፕሎማ) ◉የምዝገባ ቀናት፦     ➳ ከመስከረም 10 እስከ ጥቅምት 7፣ 2014 ዓ.ም ◉ ለበለጠ መረጃ፦     ➳ ስልክ፦ 0947424046     ➳ ቴሌግራም፦ @gatewaytc                  
Показать все...
የመስቀል ክትባት አንተን ለመከተል - ኹሉን ነገር ትቼ፥ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ - አርማህን አንሥቼ። መስቀሉን ልሸከም - ያን የራሴን መስቀል፥ ለ' ኔው ተገድዬ - ሞቼበት ልንጠልጠል። ተገድዬ ልድን - አንተን በእኔ ልሥል፥ ጎድዬ ልሞላ - በገዛ አንተው ቁስል። አንተ ራስህ ብቻ - የኔ እነድትኾንልኝ፥ የሕይወት ግብ ልኬን - ሞቴን አፍጥንልኝ። አስይዘኝ መስቀሉን - ኹሌም አሳዝለኝ፥ ከመፈነን ግሣት - መሞቴ እንዲቀልለኝ። የድኽነትን ወዝ - የንቀትን ክርፋት፥ በመስቀልህ ሽያጭ - ከቶም እንዳልቀርፋት። ይልቁንስ ...   .           (በብርታትህ ስበረታ) ከሥሥቴ ወህኒ ቤት - መብት ከምለው ድንፋታ፥ ነፍስን በመቁረስ ጥበብ - ከንፍገት ማነቆ ስፋታ፥ ብቻዬን ብቀርም እንኳ - ዓለሙ አንተን እረስቶ፥ ልቤ ከኋላህ ይንፏቀቅ - በጸጋህ ጉልበት በርትቶ። ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኀን፤ የተቈረሱ ነፍሶች። @Yetemarinen @Yetemarinen
Показать все...
የመስቀል በዓልን ስናከብር ዋናውን እናስብ! መስቀሉ ማዕከላዊ ነው ለክርስትና፤ የክርስትና ሕይወታችንም ዋና አምድ ነው። ጌታ ኢየሱስ በዚያ ስፍራ የዓለሙን ሁሉ አበሳ ነበር የተሸከመው። Alister McGrath እንዲህ ብለዋል ይህንን አስመልክተው:- "Christ took the evils of the whole world and the suffering of the whole world into Himself.” ወገኖቼ ይህንን ለማሰብ ራሱ ከብዶኛል! ያንን ሁሉ የሰው ስቃይ፥ መከራና የዓለሙን ሁሉ ኃጢአት በሥጋው በእንጨት ላይ ተሸከመ። በዚያም ለእኛ መዳንና ጽድቅ ሆነልን! ሉተር ያንን “wonderful exchange” ብሎታል። ይህንን አስደናቂ ልውውጥ ዛሬ ማለዳ (9/26/21) ኢሳይያስ 53 ላይ አንብቤና ግዝፈቱን ለሰከንዶች በዓይነ ሕሊናዬ በጭላንጭል አይቼው በጣም ነው የተገረምሁት። እንዲህ ነው ያነበብኩት ምንባብ የሚለው:- "የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።"(ቁ.3-5) አንብቤ ስጨርስ ምን አላልኩም። አንዲት ትንሽ ጸሎት ጸለይሁ። እንዲህ ብዬ:- "ጌታ ሆይ ለከፈልከው ዋጋ የሚመጥን ኑሮ እንደሌለኝ ታውቃለህ። እባክህ በትንሹም ቢሆን አንተ ደስ የምትሰኝበት ዓይነት ሕይወትን ስጠኝ!" ወገኖቼ ሌላ ምን እንላለን?! ጌታ ይርዳን! The cross is the center of the world's history; the incarnation of Christ and the crucifixion of our Lord are the pivot round which all the events of the ages revolve. Alexander Maclaren መልካም በዓል! 📖📖📖📖📖📖📖📖📖 @extremetutor @extremetutorial #Share #Share
Показать все...
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.